በሚዛን ቴፒ መስመር በደረሰ ከባድ የመኪና አደጋ 14 ሰዎች ሞቱ::

ከሚዛን ወደ ቴፒ ስጓዝ የነበረው የሚዛን ቴፒ ዩኒበርስቲ  ሰርብስ 57 ሰዎችን ጭኖ በመጓዝ ላይ እያለ በቴክንክ ብልሽት ምክንያት ድልድይ ዘሎ በመግባት እስከ አሁን የ14 ሰዎች አስክሬን ሲገኝ 30 የሚሆኑት ከባድ ጉዳት ላይ ሆስፒታል ሲገኙ የቀሩት በውሃ መወሰዳቸውንና በመኪና ስር ናቸው በማለት ህዝቡ መኪናው ለማንቀሳቀስ ትግል ላይ ናቸው ።

12 Comments on “በሚዛን ቴፒ መስመር በደረሰ ከባድ የመኪና አደጋ 14 ሰዎች ሞቱ::”

  1. መልሱ ነብሳቸውን ይማር ያሳዝናል ማለት ሳይሆን መንግስት እርምጃ እንዲወስድ ማድረግ ነው። ሁለት ችግሮች አሉ እነሱም አንደኛ ብቃት የሌላቸው አሽከርካሪዎች መኪና ይዘው መንገድ ላይ መውጣታቸው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ መንገድ ላይ መውጣት የሌለባቸው መኪኖች መንገድ ላይ ወጥተው ሰው መጨረሳቸው ነው። የመንገድ ትራንስፖርት ሚኒስትር በአስቸኳይ እርምጃ እንዲወስድ እናሳስብ

  2. Egz\r amlak nefsachewn ye abraham ena ye yisahak ategeb yanurilin degmo lebetesebochina lezemedoch liul Egz\r metsnanatin yistilin eyalen inimegnalen!!!

  3. ብቃት ማነስ አገር እያጠፋ ነው! የተሸከርካሪ ብቃት፣የሹፊር ብቃት ፣የመንገድ ተሸከርካሪ የማሰተናገድ ብቃት እረ ሰንቱ!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*