የአቶ ስብሃት ነጋ የሙስና መረብ ሲጋለጥ የህወሐት/ኢህአዴግ አመራር ያለ ሙስና መኖር የማይችል ድርጅት ከሆነ ውሎ …

የአቶ ስብሃት ነጋ የሙስና መረብ ( TPLF`s Sibhat Nega Corruption Network ) Read more →

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በሙስና ስም በቅርቡ እየተለቀሙ የሚገኙት (የሚለቀሙ) የኦሕዴድ ባለስልጣናት በቅርቡ ከኦሮሚያ ኣከብቢ …

በዘረፋ የሚታወቁት ኦሕዴዶች ወይንስ ሕወሓቶች ? በኢትዮጵያ የተንሰራፋውን ሙስና ለማቆም መጀመሪያ አናቱን መምታት ያስፈልጋል። ከፍተኛ የሆነ የተመላሽ በጀት ዘረፋ ተካሂዷል። Read more →

በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰው የነበሩት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት መሥሪያ ቤት የቀድሞ የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ የነበሩት …

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት መሥሪያ ቤት የቀድሞ የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ የነበሩት አቶ ወልደ ሥላሴ ወልደ ሚካኤል፣ በአሥር ዓመት ጽኑ እስራትና 50 ሺሕ ብር እንዲቀጡ ተወሰነባቸው Read more →

የትግራይ ኣስተዳደር በ30 ሚልዮን ብር የሙስና ክስ ሊቀረበበት ነው። ።።።።።።። የውሃና ኢነርጂ ምኒስቴር ለትግራይ ክልል መስተዳድር …

የትግራይ ኣስተዳደር በ30 ሚልዮን ብር የሙስና ክስ ሊቀረበበት ነው። Read more →

የዙና ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ባለቤት አቶ ዘሪሁን ጌታሰው፣ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ለማቅረብና ከተለያዩ …

የዙና ትሬዲንግ ባለቤት ከ180 ሚሊዮን ብር በላይ ሰብስበው ተሰወሩ Read more →

በ12 ዓመታት ብቻ ወደ አስራ-ሁለት ቢሊዮን ዶላር የተጭበረበረ ገንዘብ ከኢትዮጵያ ወጥቷል። ሙስናም ቀስ በቀስ ሥር እየሠደደ፤ …

በ12 ዓመታት ብቻ ወደ አስራ-ሁለት ቢሊዮን ዶላር የተጭበረበረ ገንዘብ ከኢትዮጵያ ወጥቷል። Read more →

የፓርላማው አባላት የፀረ ሙስና ኮሚሽን ክስ ያለመመሥረት ዳተኝነት ላይ የሰላ ትችት ሰነዘሩ Author ዮሐንስ አንበርብር ‹‹ቀማኛ …

በሙስና የተዘፈቁ የወያኔ ባሰልጣናት በምክር ይታለፋሉ ሲሉ አንድ የጸረ ሙስና ባለስልጣን ገለጹ::በአንድ ጀምበር ሚሊየነር የሚሆኑ ግለሰቦችን ጉዳይ አንስተዋል Read more →

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅና የግዢና ንብረት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር በአሥር ሚሊዮን ብር ሙስና …

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅና የግዢና ንብረት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር በአሥር ሚሊዮን ብር ሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ታወቀ፡፡ Read more →

የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት አባልና የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ የነበሩት አቶ ወንድሙ ቢራቱ፣ ሕገ መንግሥታዊ መብታቸው እንዲከበርላቸው …

ከኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት አባልና የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ጋር በሙስና የተከሰሱት አራት ተጠርጣሪዎች መጥፋታቸው ተገለጸ Read more →