ለሕወሓት አገዛዝ አበድሮ ያልመለሰለት ገንዘብ ብሔራዊ ባንክ 92.1 ቢሊዮን ብር :ንግድ ባንክ 152 ቢሊዮን ብር ደረሰ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለፌዴራል መንግሥት በጀት መሸፈኛ ካበደረው ገንዘብ ውስጥ ያልተመለሰለት 92.1 ቢሊዮን ብር መድረሱን ከባንኩ የተገኘ መረጃ አመለከተ፡፡ ዜናው የሪፖርተር ጋዜጣ ነው:: ብሔራዊ ባንክ ለመንግሥት በጀት መሸፈኛ ድጋፍ ከሚያደርግባቸው መንገዶች አንዱ ቀጥታ ብድር ሲሆን፣ ሌላኛው ደግሞ በቦንድ ሽያጭ ከኢኮኖሚው …
ለሕወሓት አገዛዝ አበድሮ ያልመለሰለት ገንዘብ ብሔራዊ ባንክ 92.1 ቢሊዮን ብር :ንግድ ባንክ 152 ቢሊዮን ብር ደረሰ Read more »
