ኦሮሚያ የመላው ኢትዮጵያዊ መላው ኢትዮጵያም የሁሉም ኦሮሞ ናት! -አበበ ቶላ (አቤ ቶክቻው )
ኦሮሚያ የመላው ኢትዮጵያዊ መላው ኢትዮጵያም የሁሉም ኦሮሞ ናት! -አበበ ቶላ (አቤ ቶክቻው )

ከጃዋር ሃሳብ የማልስማማበት እና የምስማማበትን ስለመለየት፤
የኛ ሀገር ፖለቲካ የቡዳ ፖለቲካ ነው እንዳሉት ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና አሁንም ድጋሚ ፖለቲካችንን ቡዳ ሊበላው ነው መሰል ጣት መቀሳሰር እና እነ እንትና እነ እንትና መባባል ልንጀምር ይመስላል… ምናባቱ እንግዲህ ካልደፈረሰ አይጠራም…
ጃዋር ሰሞኑን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በዋሽንግተን ዲሲ ካደረጉት ንግግር በኋላ በአራት ጉድዮች ላይ አስተያየት ሰጥቷል። ካነሳቸው ሃሳቦች ውስጥ በተወሰነ ደረጃ የምስማማባቸው ሃሳቦች ቢኖሩኝም በርካታ የማልስማማባቸው ሃሳቦችም አሉ። ከሁሉ ከሁሉ ግን በትልቁ የማልስማማበት፤ ኦሮሞ በሙሉ ተመሳሳይ ነው ብሎ ሁሉንም ኦሮሞዎች በአንድ ቅርጫት ውስጥ ለማስቀመጥ የሚሞክረው ነገር ሁልጊዜም በጣም የሚያበሳጨኝ ነው። (እነደሱ አባባል እርሱ በሚለው የማይስማማ ኦሮሞ ኦሮሞ አይደለም (ሲያናድድ!))
እኛ ኦሮሞዎች ሰዎች ነን። ምንም እንኳ የሰው ልጆች በሙሉ በፍጥረታቸው አንድ ናቸው ቢባልም፤ በአስተሳሰብ እና በአመለካከት ግን አንድ አይነት መሆን አይችሉም። ሁሉም ሰው የየራሱ አመለካከት እንዳለው ሁሉ፤ ኦሮሞዎችም የየራሳችን አመለካከት አለን። እኛ በፋብሪካ የተመረትን ሮቦቶች አይደለንም። የተለያየ አመለካከት የተለያየ አስተሳሰብ፣ የተለያየ የምፍትሄ አቅጣጫ፣ የተለያየ ምኞት እና ፍላጎት ያለን ሰዎች ነን። ይሄ ሰው በመሆናችን የተሰጠንም ጸጋ ነው። ጃዋር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፤ ‘’ከለዘብተኛ ኦሮሞዎች ጋር አብረን እየሰራን ነው’’ ማለቱን ተከትሎ በኦሮሞ ውስጥ ለዘብተኛ አክራሪ የለም ብሎ ይሞግተናል። ሞልቶ! በሁሉም ማህበረሰብ ውስጥ በአንድ ጉዳይ ላይ አክራሪ እና ለዘብተኛ እንዳለው ሁሉ በኦሮሞ ማህበረሰብ ውስጥም ይሄ አለ። ወደፊትም ይኖራል።
ለምሳሌ ያክልም፤ ራሱ ከጃዋር እና የመሳሰሉት ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት ሲሉን እየሰማን ነው። በነገራችን ላይ የ ‘የ’ እና የ ’ለ’ ነገር በትርጉሙ ላይ ምንም የሚያመጣው ለውጥ የለም። ኦሮሚያ ለኦሮሞ ናት ተባለም ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት ተባለም ምንም የፍቺ ልዩነት የላቸውም። (ወዳጃችን ጃዋር ኦሮሚያ ለኦሮሞ ናት አላልኩም ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት ነው ያልኩት ሲል አይቼ ባውጠነጥን ባውጠነጥን ምንም ልዩነት አላየሁበትም።) የሆነው ሆኖ ጃዋር እንደሚያስበው ይሄ አስተሳሰብ የሁሉም ኦሮሞዎች አስተሳሰብ ነው። በኦሮሚያ የተነሳው ተቃውሞም ዋና ሃሳብ ይሄ ነው ይለናል።
እኛ ጃዋር ኦሮሞ አይደለም ብለን አንከራከርም። ነገር ግን እርሱ ብቻ ሳይሆን እኛም ኦሮሞዎች ነን። እንደኛ አስተሳሰብ ኦሮሚያ የመላው ኢትዮጵያዊ መላው ኢትዮጵያም የኦሮሞ ናት። እንኳንስ ኦሮሚያ እና ብሪታኒያ እና አሜሪካንን የመሳሰሉት ሀገሮች እንኳን የብርትሾች እና የአሜሪካኖች አይደሉም፤ የሁላችንም ናቸው እንጂ! (ምንም እንኳ እንደ ዶናልድ ትራምፕ አይነት ቀውሶች ይሄ አሳብ ቅዠት ቢመስላቸውም አሁን አለም ባለችበት ደረጃ ግን ማንም ሰው የሀገሪቱን ህግ እና ደንብ አክብሮ እስከኖረ ድረስ ሁሉም ሀገር የሁሉም ነው። በዛ መሰረት ነው ጃዋርም ሆነ እኔ በአሜሪካ እና እንግሊዝ የምንኖረው!)
በኦሮሚያ ክልል የተነሳው ተቃውሞ ዋና ማጠንጠኛ ኦሮሞ ዘመዶቻችን አንድም በገዛ ወገኖቻቸው፤ (በኦህዴድ አባላት) አንድም ከፌደራል በሚሄዱት እነ አባይ ጸሃዬ የሚደርስባቸው ስር የሰደደ በደል ሞልቶ ስለፈሰሰ ነው፤ እንጂ ኦሮሚያ ለኦሮሞ ትሁን በሚል አይደለም። እንደዚ የሚሉ ቢኖሩም እንኳ በኔ አስተሳሰብ ስህተት ውስጥ እየገቡ ነው። ማንም ሰው በአግባቡ እና በደንቡ መሰረት እስከተንቀሳቀሰ ድረስ (በእግር ኳስ ቋንቋ ፌር ፕሌይ እስከተጫወተ) ሁሉም ሃገር የርሱ ነው። ኦሮሚያን ጨምሮ። ብቻ ገበሬዎችን ያለአግባብ አያፈናቅል። ብቻ ገበሬውን በገዛ መሬቱ ላይ ከአምራችነት ወደ ዘበኛነት አይቀይር እንጂ!
አሁን ኢህአዴግ እየፈጸመ ያለው ዘረፋ በኦሮሚያ ላይ ነውር ነው! በትግራይም ላይ ሲፈጸም ብልግና ነው! በአማራ ክልልም ሲደረግ ጸያፍ ነው።
ይልቅስ ጃዋር በብሄር ስለመደራጀት ያነሳው ነገር ላይ እስማማለሁ። ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ይሄ የኔ አመለካከት ነው ብለው በነገሩን መሰረት የብሄር ወይም ዘውጌ ፖለቲካዊ ስብስብ አይመስጣቸውም ብቻ ሳይሆን አፍራሽ ነው ሲሉም ኮንነውታል። በርግጥ ‘’እባብን ያየ በልጥ ይደነግጣል’’ እንዲሉ አሁን አሁን እየሆነ እንዳለው ነገር የብሄር አደረጃጀቶች የሚያስፈራ ነገር አላቸው። ቢሆንም ግን አፍራሽ ናቸው ብሎ ድምዳሜ ላይ መድረስ ከባድ ነው። ሰዎች በመሰላቸው መልኩ የመደራቸት እና የመታገል መብታቸው በጽኑ ሊከበር ይገባል። በሰለጠኑት ሃገራት በብሄር የተደራጁ ፓርቲዎች ለዴሞክራሲ ግንባታ አፍራሽ ሚና ሲጫወቱ አላየንም። እንደ ምሳሌም ስኮቲሽ ናሽናል ፓርቲ በ ዩናይትድ ኪንግደም ፖለቲካ ውስጥ ያለውን ተሳትፎ ማየት ይቻላል። እኛም ሃገር ቢሆን ፖለቲካችን አፍራሽ ሚና የሚኖረው ከአያያዛችን እንጂ ከአደረጃጀታችን አይመስለኝም። (እንደውም ከቤተሰብ ጉባኤ አንስቶ ብብሄር መደራጀት ተፈጥሯዊ ነው ብዬ አስባለሁ…. አፍራሽ የሚሆነው ክኔ ብሄር በላይ ላሳር ማለት ሲጀመር ነው! እሱን የሚገራ ሀገር አቀፍ ህግ መኖር ይኖርበታል!)
በኢሳት ቴሌቪዥን የኦሮምኛ ቋንቋ ዝግጅቶች መጀመራቸውን አስመልክቶ የኦሮሞን ህዝብ ትግል ለማዳከም ነው የሚለን ጃዋር ከላይ እንዳነሳሁት በኢሳት ቴሌቪዥን ላይ በአዘጋጅነት የሚሰሩትን ኦሮሞዎች ስለ ኦሮሞ ጉዳይ የማያስቡ ራሱን ደግሞ ከማንም በላይ ለኦሮሞ አሳቢ የማድረግ አዝማሚያ ነው ያየሁበት… ይሄኔ ይቺ ሰውዬ ቀስ ብላ እኔንም ለኦሮሞ አታስብም ትለኝ ይሆናል እኮ ብዬ ስቄ ትቼዋለሁ!
እያልኩ ልጻፍ ልተወው… በማለት እያሰብኩ ነው….
Hk yeh New Abe tokicho
38 ፐርሰንት ኦረሞ ኦርቶዶክስ ነው።ይህን አማኝ ኦረሞወችምን ልታረጉት ነው።እውነቱ ኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ አንድነት ጠባቂ ነው።ለነገሩ ኦረሞ ተገነጠለ አልተገነጠለ ሌላው ክልል ምን ይመጣበታል።ደሞም ኦረሞወች ከግንጠላ በሀላ ላለብን ጦርነት እንዘጋጅ
after freedom of our motherland OROMIA ጠላታችን አማራ ጦርነት ሊከፍት ይችላል ስለዚ ኦሮሞወች ከአሁኑ የደቡብ ሱዳኖችን ተሞክሮ በደንብ እናጥና
በተለይ ኦሮሞ ያሉ ኦርቶዶክሶችንና አማራወችን መጠንቀቅ አለብን።ነፍጠኛው ከአማራ ጋር ወግነው ሊወጉን ይችላሉ።ኦሮሞው ከአረብ ሊግ ጋር ማህበር ሁነን ከአሁኑ የጦር መሳርያ ማከማቸት አለብን።አማራ እባብ ስለሆነ ተደብቆ ሊያጠቃን ይችላል።ስለዚህ ኦረሞወች መጠንቀቅ አለብን
በተለይ ነፃነታችንን የሚያዘግዩብንን አማራወችን በሳይበር መከፋፈል አለብን።ትኩረታችንም ጎንደር ሸዋ ጎጃም ወሎ ላይ እናረጋለን።ጎንደርን ከራሱ ቅማንት ጋር ሲባላ እኛ ነፃ እንወጣለን።ወሎን ከአገው ጋር እንዲባላ ማመቻቸት…
I respect you abe ! ! እንዲያው ይሄ የሕዝብ ውክልና ሳይሰጡ ዝም ብሎ የሕዝብን hijack እያደረጉ ቢቆም ይሻላል።አማራና ኦሮሞ independent thinkers ናቸው።በ group thinking የሚነዳው የወያነ ትግሬ ነው።አማራውም በአመለካከቱ የተከፋፈለ ነው ኦሮሞውም በአመለካከቱ የተከፋፈለ ነው።አሁን ታዲያ የሚያስፈልገው እነዚህ independent thinkers ኦሮሞና አማራ በአንድ ላይ የሚሰሩበትን ስልት መንደፍ ነው የሚጠይቀው።በበኩሌ የወያኔ ችጋራም ከሚዘርፋት ከሚዘርፋት ብእርግጥ መገንዝዝጠል የሁሉም ኦሮሞ ፍላጎት ከሆነ ኦሮሞ ይገንጠልና ወያኔን በጋራ ሆነን ብናስወጣ ይመረጣል።ኦሮሞ አሁን የትግረ ወያኔ እንደሚዘርፈው አማራውን ሊዘርፍ አይችልም።አማራውም አሁን ወያኔ ኦሮሞውን እንደሚዘርፍርው ሊዘርፈው አይችልም።ማንም ቢገነጠል ወይም ቢሰነጠር ከወያነ የበለጠ እርኩስ መንፈስ ሊመጣ አይችልም period.by all means lets get rid of these temchs.
WE WILL ACHIVE OUR FREEDOM SOON!VIVA OROMIA!VIVA OROMIA!VIVA OROMIA===OROMIA WILL BE THE GREAT COUNTRY FROM THE WORLD!
Amahara sitagel ayichem semichem alawukim, sifokirina siyawera enji.
Abe ,go and be their barlady. you facken gay .I think you are not promo.
your cheap, unacceptable and unreal idea can’t worry us .oromia is of oromos but you are the bar Lady of non oromos.you exposed yourself .you will be kicked like a ball! wait till that!
ኦሮሚያ የመላው ኢትዮጵያዊ መላው ኢትዮጵያም የሁሉም ኦሮሞ ናት! -አበበ ቶላ (አቤ ቶክቻው)
Oromia belongs to Oromo but the converse is not actually true these days and before. If it is why most historians of these country claim that Oromos including your ancestros are newcomers to this land??? Why they distort the history of the Oromo? Why they deny the Cultural identities of the Oromo?
I understand that Ethiopia need Oromia for the resources of all kind. This is why are killing the Oromos. This is why they developed an endless level of Oromophobia. Speaking afan Oromo is crime, practicing Oromo culture is shameful because it erode the unity of Ethiopia but when Oromos are forced to learn Amharic, practice iskista and the like of others by force it is for unity of Ethiopia.
You see Abe, think of Ethiopia that accomodate, apperciate and value all the nations of the Country. All the nations are recommened to respect others if they need respect. If that is not the case, the Oromos are saying enough is enough.
you are one of the servants of our enemy.fuck you down .we are oromos and oromia belongs to oromos. stupid man!
ጊዜው የእውነት እና የተግባር ነው ።በተግባር የማይታይ ወሬ ድስኮራ እና ራስን ማታለል ነው ።ሰለ ጎሣ ማሰብ ከስህብና መውጣት ነው እስከመባል ደርሶ ነበር ።ለ24 ዓመታት ከወያኔ ባለነሰ መልኩ አሮሞነትን ስኮንኑ ኖሩ ።በተግባር ስታይ ግን እድሜ ለአሮሞ ፕሮቴስት ለአሮሞ የደረሰው አሮሞ ብቻ ነው ። ደርሶ ኢትዮጵያዊ እና ብሄራዊ ኢትዮጵያዊ የየቅል ነው ። ኢትዮጵያን በካርታ ማስብና በይዘት ማሰብ እንድው ነው ።ኦሮሞ የምመኘው ኢትዮጵያ ትርጉም በምስራቅ አፍሪካ የምትገኝ 86 ብሄረሰቦች ያሉት እያንዳንደቸው የራሳቸው ባህል ቋንቋ ታሪክ መሬት ያላቸው ናት ። እነዚህ በሙሉ የኢትዮጵያ ሀብት ናቸው ።ይ ጥለህ ያን ወይም ይንን ብቻ የሚል ኢትዮጵያ በአፍንጫችን ትውጣ ።ትግል ከተጨባጭ ነገር አና የእድገት ደረጃ መነሳት አለበት ።አሮሞ አሮሞነቱን ከምቀበሉት በደም ከተሳሰሩት ወገኖቻችን ይቅርና ማንኛውም ማህበረሰብ ጋር ጠንካራ ህብረተሰብ የፍጠር ታርክ አለው ።እኛ ጥለህ ና አንልም ጥለህ ና የምለንን እንጠየፈለን ።
ኣንተና ብርሃኑ በትንሽ ነገር ነዉ የምትለያዩት ያንተ ኦሮሞነትም ከነ ሙክታርና ኣባ ዱላ የሚለይ ሆኖ ኣላገኘሁትም፡፡በ EST TV edit ተደርጎ የኦሮሞን ህዝብ ታርክ ደብቆ የንተንና የነ ብርሃኑን ታርክ የምያሳይ ፕሮግራም ኣይወክለንም ኣቦ፡፡
If you couldn’t speaking or writng in Oromifa.you are not an Oromo.
You and Tesfaye Gebreab are the same.If you cold your self”I’m Oromo” you should speak Oromifa.
Always one Ethiopia this media, Esat make tribal problem getting worst.all parties based on tribe they make everybody crazy . whether u like or not always one Ethiopia. I love Ethiopia and my people.listen Ethiopia is gifted from God to us.
በመጀመሪያ ደረጃ አማራ ሚባለዉ ብሄር ከማንም በላይ በሳል አእምሮ ባለቤት የሆነ ህዝብ ነዉ፡፡ ባለፉት አርባና ሃምሳ አመታት የተደረገዉን በሙሉ ተመልክቷል፤ ገፈት ቀማሽም ሆኗል፡፡ ስለሆነም በአማራ ስም በመነገድ ብዙዎቹ አትርፈዉበታል፡፡ አማራ ነን በሚሉ የስልጣን ጥመኞች ሲጨቆን ኖሯል፤ ከዚህ በኋላ የማንም ፖለቲካ ማስፈጸሚያ አይሆንም፡፡ ካስፈለገ ኢትዮጵያ ትኖራለች፤ የማይሆን ከሆነም መበተን ትችላላችሁ፡፡ ኢትዮጵያዊነት የአማራ ጉዳይ ብቻ አይደለም፤ አማራም ሃገርና ክልል ጀግና ህዝብ አለዉ!!
ስለዚህ እባካችሁ አማራን ተዉት!!! ከፈለጋችሁ መገንጠል መብታችሁ ነዉ!! አማራ አልከለከላችሁም!! ‹‹ አህያዉን ፈርቶ ዳዉላዉን›› ነዉ ያለ የሃገሬ ሰዉ!!! ኦሮሞ የተጣላዉ ከህዉሃት ጋር ከሆነ፤ ኦሮሞ የተጣላዉ ከኦህዴድ ጋር ከሆነ አማራ ምን አገባዉ!! እንደጀመራችሁ እናንተዉ ጨርሱት! አማራ ከዚህ በኋላ ለራሱ መብት ብቻ ይቆማል!! ስጋት አይግባችሁ! በቅርቡ በሁለት አመታት ዉስጥ ማን እንደሆነ ታያላችሁ! እድሜ ብቻ ይስጠን፤ አማራ ከሃገራችን ይዉጣ ትላላችሁ! ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት ትላላችሁ! ታዲያ አማራን እዝህ ዉስጥ ምን ጥልቅ አደረገዉ! ሁለታችሁ ስትጣሉም አማራን ማጥላላት ስትፋቀሩም አማራን ማጥላላት! አረ ጎበዝ ይደብራል! ከፈለጋችሁ ሁለታችሁም መገንጠል ትችላላችሁ!! በአሁኑ ወቅት እኮ አማራ የሚባል ብሄር በክልሎች በከተሞች ካልሆነ በቀር በገጠሩ ክፍል የለም!! ስለሆነም እንዳትሸወዱ ጎበዝ! ኢትዮጵያዊነት፣ አንድነት የአማራ ጉዳይ ብቻ አይደለም!! አብዛኛዉ የተማረዉ የትግራይ ህዝብ በሁሉም ክልሎች ላይ ተበታትኖ ይገኛል! አብዛኛዉ ነጋዴ የጉራጌ ህዝብ በሁሉም ከተሞች ተበታትኖ ይኖራል! ብዙ የኦሮሞ ህዝብ በአማራ እና በቢኒሻንጉል ክልል ይኖራል! ታዲያ ኢትዮጵያ ለምን በአንድ ጀምበር ብትንትን አትልም! አማራ ከሌለ፤ ኢትዮጵያዊነት የለም!!
ስለሆነም እደግመዋለሁ እባካችሁ አማራዉን ተዉት!!! ተስማምታችሁ የፈጠራችሁትን የጎሳ ፖለቲካ በማራመድ ‹‹ተስማምታችሁ ዝረፉት››!! ‹‹የጎሳ ፖለቲካ የማር ቀፎ ነዉ›› እንዳለዉ ጸሃፊዉ የለመዳችሁትን ማር በብሄር ሰበብ እየቆረጣችሁ ብሉ!! አማራን ተዉት አቦ!! ሁለታችሁም የ16ኛዉ ክፍለ ዘመን አስተሳሰብ የያዛችሁ ‹‹ታጥቦ ጭቃ›› ናችሁ!!
መቼ ዘመን ማለት ሰው ማለት ነው ግን ግን ዘመን ያስተዛዝባል ነው ጉዳዩ
አቤ ቶክቻው በሳል አስተሳሰብ ያለው ወደፊትም የሚኖር ስብዕና የተላበሰ ነው እድሜ እመኝለታለሁ! ወንድምህ ነኝ! አይደለሁም እንደማትለኝ እርገጠኛ ንኝ.
አዎን ኢትዩጵያ የኢትዮጵያዊያን (ማለት የኦሮሞ፣አማራ፣የትግሬ፣የጌራጌ፣የሲማሌውም፣የኤርትራዊም ለምን ኤርትራ አልክ ብትሉነኝ ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ 15 ሸህ ሻቢያዎች በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች እየተማሩ ናቸው እና ነገሩ እንደሰው ሲታሰብ መልካም ይመስላል ነገር ግን ከወያኔ ጋር ያበረ/የተባበር /በአይናችን እያየን ነው ሰው ሲገደል ገዳዩን እሰየው የሚለው የኦሮማያ ፕሬዚዳን ሙክታር ከድር በወያኔ ሳንባ እየተነፈሰ መሆኑና ለተገደሉት ወገኖች ሃዘኑን አለመግለጽ እኔ ለእሱ አፈረኩኝ ለምን ለሚለው ራሱን አፈላልጋችሁ ብትጠይቁት የሚለውን በሰማን አንድ ቀን መውረድ አይቀረም ከሕዝብ ጋር መጣላት ከሕዝብ መወገን ሲገባው ያለም 100 በመቶ መረጠኝ ያለውን ወገኑን መግድል ማስገደል/አይደለም /መምታት ማስፈራራት ባልተገባ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው እ!ዕ! ሆነ ነገሩ
የተገደለው ሕዝብ ኢትዮጵያዊ የተፈናቀለው ኢትዮጵያዊ መሬቱን ለሱዳን የተሰጠበት የኢትዮጵያዊያን ሁሉ አንጂ የዐማራ መሬት፣የኦሮሞ መሬት ብቻ አይደለም ሰምታችሁኛል!
አቶ ስባሃት ነጋ ዶ/ር በክረጽን እና አቶ አባይ ጸሃየ ያሉትን ልንገራችሁ
1- የኢትዮጵያን ኦርቶደክስ አከረካሪውን መተነዋል
2- አማራምን እንደይነሳ አከረካሪውን መተነዋል
3- ኦሮሞውንን አከረካሪውን መተነዋል
4- ሙስሊሙንም አከረካሪውን መተነዋል
ምን ማለት ነው
ሃገር የለህም/ለሽ/፣እምነት የለሽም/የለህም/.ተባብረህ አትኖርም/አብርህ አትኖርም/መተባበር የሚባል ጉዳይ በወያኔና በአጋሮቹ ፣ወገኑን ሃገሩን የሚጠብቅ ወታደር የለህም/ለሽም/ ያለው ወታደር የኢትዮጵያ ልጅ የሚገድል በሆዲ የሚገዛ ግደል ሲባል መፈግደል.ማስገደል፣ማፋን ማሳፈን፣ሰው ለሆዱ ወገኑን ይገድላል! ይህ ነው እየሆነ ያለው ወንድሞች
ወያኔዎች ጎሰኞች፣ጠባቦች አንደነት የሚያፈራቸው አብሮ መኖር የሚያሰሰጋቸው ያላቸው አእምሮ ጠባብነት የጤነኛ ሰው አስተሳሰብ የሚያበው አይደልም!
ጠባብነት የበታችነት ምልክት ነው!
ሰ.አ
AMARA & OROMOS are united.
wake up my people,
shame on some of you here insulting one another using OROMO/AMARA name.
Afer bla, lela minim….
‹ኦሮሚያ የመላው ኢትዮጵያዊ መላው ኢትዮጵያም የኦሮሞ ናት› – አቤ ይሄ በቂ ነዉ ወደምናልማት የጋራችን ሃገር የሚወስደን መነገድ – ኦሮሞ ሆኖ ኢትዮጵያዊ አማራ ሆኖ ኢትዮጵያዊ ጉራጌ ፣ ትግሬ፣ ጋቤላ ፣ ሲዳማ ፣ዎላይታ ፣ አፋር …. ሆኖ ለአንድ የጋራ ሀገር ቀንአዊ መሆን ይቻላል! በህብር ማሳደግ በእኩልነት ማደግ በስላም መኖር እንዴት ይናፍቃል እነዴት ያምራል፣ ደሞ ይቻላል!!!! አቤ በርታ ፣ በረቱ እነበረታ – የሰላም አምላክ ከኛ ጋር ይሁን!
Do you know professor doctor sociologist mekuria bulcha, uppsala, malardalen universities, sweden?
This individual is jawar mohamed’s political and ideological teacher.
Mekuria bulcha wrote:
“genocidal violence in the making of nation and state in ethiopia”,
This article appeared in 1977, since then it is the main reference for olf to agitate continuously the oromo youth by gadaa.com and other oromo media.
This article is consisted of all the fabricated lies, fiction or novel like narations including 5 million oromos killed by abbyssinian colonizers without the slightest concrete evidence.
All the references are fake, pseudoreferences because they include the writer’s own writings, olf writings, writings that donot confirm bulcha’s claims and others that were written by ignorant, disillusioned, ordinary and wizard people without evidences.
He cries for independent oromia state, confirming that oromo’s struggle
‘ for oromia is for oromo’
he also wrote: many articles including: to struggle for finfine is to struggle for oromia. oromo freedom, from what and for what?
This distorted, evil minded, amara and ethiophobic individual is engaged restlessly in oromo secession and is the mastermind for the olf extremists and terrorists.
በመጀመሪያ ደረጃ አማራ ሚባለዉ ብሄር ከማንም በላይ በሳል አእምሮ ባለቤት የሆነ ህዝብ ነዉ፡፡ ባለፉት አርባና ሃምሳ አመታት የተደረገዉን በሙሉ ተመልክቷል፤ ገፈት ቀማሽም ሆኗል፡፡ ስለሆነም በአማራ ስም በመነገድ ብዙዎቹ አትርፈዉበታል፡፡ አማራ ነን በሚሉ የስልጣን ጥመኞች ሲጨቆን ኖሯል፤ ከዚህ በኋላ የማንም ፖለቲካ ማስፈጸሚያ አይሆንም፡፡ ካስፈለገ ኢትዮጵያ ትኖራለች፤ የማይሆን ከሆነም መበተን ትችላላችሁ፡፡ ኢትዮጵያዊነት የአማራ ጉዳይ ብቻ አይደለም፤ አማራም ሃገርና ክልል ጀግና ህዝብ አለዉ!!
ስለዚህ እባካችሁ አማራን ተዉት!!! ከፈለጋችሁ መገንጠል መብታችሁ ነዉ!! አማራ አልከለከላችሁም!! ‹‹ አህያዉን ፈርቶ ዳዉላዉን›› ነዉ ያለ የሃገሬ ሰዉ!!! ኦሮሞ የተጣላዉ ከህዉሃት ጋር ከሆነ፤ ኦሮሞ የተጣላዉ ከኦህዴድ ጋር ከሆነ አማራ ምን አገባዉ!! እንደጀመራችሁ እናንተዉ ጨርሱት! አማራ ከዚህ በኋላ ለራሱ መብት ብቻ ይቆማል!! ስጋት አይግባችሁ! በቅርቡ በሁለት አመታት ዉስጥ ማን እንደሆነ ታያላችሁ! እድሜ ብቻ ይስጠን፤ አማራ ከሃገራችን ይዉጣ ትላላችሁ! ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት ትላላችሁ! ታዲያ አማራን እዝህ ዉስጥ ምን ጥልቅ አደረገዉ! ሁለታችሁ ስትጣሉም አማራን ማጥላላት ስትፋቀሩም አማራን ማጥላላት! አረ ጎበዝ ይደብራል! ከፈለጋችሁ ሁለታችሁም መገንጠል ትችላላችሁ!! በአሁኑ ወቅት እኮ አማራ የሚባል ብሄር በክልሎች በከተሞች ካልሆነ በቀር በገጠሩ ክፍል የለም!! ስለሆነም እንዳትሸወዱ ጎበዝ! ኢትዮጵያዊነት፣ አንድነት የአማራ ጉዳይ ብቻ አይደለም!! አብዛኛዉ የተማረዉ የትግራይ ህዝብ በሁሉም ክልሎች ላይ ተበታትኖ ይገኛል! አብዛኛዉ ነጋዴ የጉራጌ ህዝብ በሁሉም ከተሞች ተበታትኖ ይኖራል! ብዙ የኦሮሞ ህዝብ በአማራ እና በቢኒሻንጉል ክልል ይኖራል! ታዲያ ኢትዮጵያ ለምን በአንድ ጀምበር ብትንትን አትልም! አማራ ከሌለ፤ ኢትዮጵያዊነት የለም!!
ስለሆነም እደግመዋለሁ እባካችሁ አማራዉን ተዉት!!! ተስማምታችሁ የፈጠራችሁትን የጎሳ ፖለቲካ በማራመድ ‹‹ተስማምታችሁ ዝረፉት››!! ‹‹የጎሳ ፖለቲካ የማር ቀፎ ነዉ›› እንዳለዉ ጸሃፊዉ የለመዳችሁትን ማር በብሄር ሰበብ እየቆረጣችሁ ብሉ!! አማራን ተዉት አቦ!! ሁለታችሁም የ16ኛዉ ክፍለ ዘመን አስተሳሰብ የያዛችሁ ‹‹ታጥቦ ጭቃ›› ናችሁ!!
According to the writer Tesfaye Gebreab (Gadaa)who is also an expert on the mentality and psychology of the Orom elite and intellectuals, the group suffers from the main shortcomings such as being emotinal,vulnerability to manipulations and lack of self confidence or feeling of inferirity. The Gadaa maintians that these weaknesses hamper the Oromo struggle and the Oromo elite and intellectuals need to overcome them. He does not conceal his embarassment over the Group and that is why he advocates, supports and fights for the Oromo cause.
WE ARE LIVING IN USA.WE CAN ORGANIZED IN ANY FORM COMMUNITY,IN A PARTY.WE CAN EXERCISE OUR LANGUAGE.THE SPANISH, IRISH, ETHIOPIANS AND OTHERS.WE HAVE NO RESTRICTION ON THIS. WE SPEAK THE ENGLISH LANGUAGE BECAUSE WE WANTS TO COMMUNICATE WITH OTHERS TO WORK IE IS OUR INTEREST.OUR CHILDREN SPEAKS ENGLISH LANGUAGE RATHER THAN THERE FAMILY LANGUAGE.THIS SHOWS LANGUAGE IS COMMUNITY PROPERTY IS NOT ONLY RELATED TO FAMILY.
WHEN WE COME TO OUR COUNTRY IT IS THE SAME .WHEN I LIVE IN AFAR DOMINATED AREA OUR CHILDREN SPEAKS IT.SO WE SPEAKS THE LANGUAGE BECAUSE WE ARE THE COMMUNITY AND TO GET OUR INTEREST IE WORK.DO WE NEED NATIONAL LANGUAGE.YES WE SHOULD COMMUNICATE EACH OTHER .HOW ONE LANGUAGE DOMINANT OVER THE OTHER.ACCORDING MY OPINION OUR INTEREST IE TO COMMUNICATE OUR INTEREST. EG WEYANAE HATES AMHARA AND AMAHARIC LANGUAGE.TO KEEP THERE INTEREST THE TOP AND THE CADERAS USE THE AMAHRIC LANGUAGE.THERE CHILDREN WILL TRANSFORM INTO AMAHARIC SPEAKER IN NEAR FUTURE.SO LANGUAGE CAN NOT BE A BARRIER TO BE TOGETHER .LET US MAKE MAJOR LANGUAGE AS OFFICIAL LANGUAGE THROUGH REAL ELECTED REPRESENTATIVE NOT BY POWER.THE VERY IMPORTANT THING IS GOOD LEADERSHIP.THERE IS NO PERFECIION IN LEADERSHIP .SO LEADERS MUST BE CHANGED IN A LIMITED TIME FRAME THROUGH DEMOCRATIZATION.
Oromo andi mehonu new yanadedeyi…
struggling against repression which has been began by the oromos is the last resort.please leave the issue to the people.dont talk non sense while they are dying
በመጀመሪያ ደረጃ አማራ ሚባለዉ ብሄር ከማንም በላይ በሳል አእምሮ ባለቤት የሆነ ህዝብ ነዉ፡፡ ባለፉት አርባና ሃምሳ አመታት የተደረገዉን በሙሉ ተመልክቷል፤ ገፈት ቀማሽም ሆኗል፡፡ ስለሆነም በአማራ ስም በመነገድ ብዙዎቹ አትርፈዉበታል፡፡ አማራ ነን በሚሉ የስልጣን ጥመኞች ሲጨቆን ኖሯል፤ ከዚህ በኋላ የማንም ፖለቲካ ማስፈጸሚያ አይሆንም፡፡ ካስፈለገ ኢትዮጵያ ትኖራለች፤ የማይሆን ከሆነም መበተን ትችላላችሁ፡፡ ኢትዮጵያዊነት የአማራ ጉዳይ ብቻ አይደለም፤ አማራም ሃገርና ክልል ጀግና ህዝብ አለዉ!!
ስለዚህ እባካችሁ አማራን ተዉት!!! ከፈለጋችሁ መገንጠል መብታችሁ ነዉ!! አማራ አልከለከላችሁም!! ‹‹ አህያዉን ፈርቶ ዳዉላዉን›› ነዉ ያለ የሃገሬ ሰዉ!!! ኦሮሞ የተጣላዉ ከህዉሃት ጋር ከሆነ፤ ኦሮሞ የተጣላዉ ከኦህዴድ ጋር ከሆነ አማራ ምን አገባዉ!! እንደጀመራችሁ እናንተዉ ጨርሱት! አማራ ከዚህ በኋላ ለራሱ መብት ብቻ ይቆማል!! ስጋት አይግባችሁ! በቅርቡ በሁለት አመታት ዉስጥ ማን እንደሆነ ታያላችሁ! እድሜ ብቻ ይስጠን፤ አማራ ከሃገራችን ይዉጣ ትላላችሁ! ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት ትላላችሁ! ታዲያ አማራን እዝህ ዉስጥ ምን ጥልቅ አደረገዉ! ሁለታችሁ ስትጣሉም አማራን ማጥላላት ስትፋቀሩም አማራን ማጥላላት! አረ ጎበዝ ይደብራል! ከፈለጋችሁ ሁለታችሁም መገንጠል ትችላላችሁ!! በአሁኑ ወቅት እኮ አማራ የሚባል ብሄር በክልሎች በከተሞች ካልሆነ በቀር በገጠሩ ክፍል የለም!! ስለሆነም እንዳትሸወዱ ጎበዝ! ኢትዮጵያዊነት፣ አንድነት የአማራ ጉዳይ ብቻ አይደለም!! አብዛኛዉ የተማረዉ የትግራይ ህዝብ በሁሉም ክልሎች ላይ ተበታትኖ ይገኛል! አብዛኛዉ ነጋዴ የጉራጌ ህዝብ በሁሉም ከተሞች ተበታትኖ ይኖራል! ብዙ የኦሮሞ ህዝብ በአማራ እና በቢኒሻንጉል ክልል ይኖራል! ታዲያ ኢትዮጵያ ለምን በአንድ ጀምበር ብትንትን አትልም! አማራ ከሌለ፤ ኢትዮጵያዊነት የለም!!
ስለሆነም እደግመዋለሁ እባካችሁ አማራዉን ተዉት!!! ተስማምታችሁ የፈጠራችሁትን የጎሳ ፖለቲካ በማራመድ ‹‹ተስማምታችሁ ዝረፉት››!! ‹‹የጎሳ ፖለቲካ የማር ቀፎ ነዉ›› እንዳለዉ ጸሃፊዉ የለመዳችሁትን ማር በብሄር ሰበብ እየቆረጣችሁ ብሉ!! አማራን ተዉት አቦ!! ሁለታችሁም የ16ኛዉ ክፍለ ዘመን አስተሳሰብ የያዛችሁ ‹‹ታጥቦ ጭቃ›› ናችሁ!!
selam Abe
teru bilehal,, Ethiopia ye oromo ,, Oromom ye Ethiopian nat
SILICHA qelqelo qelqelo silicha mehonu new kkk
egnasa ? Abe
Abe” what u talk about? 100percent u are not Oromo
Frist are you oromo?
የቅማንትን ህዝብ ማንገላታት ይቁም!!!
Gnbot 7 yabedu Neftegnas ena ye derg ljoch sebesb
nachew inzih sele struggle siyaweru yasekalu neftegnoch
almotnim iyalu neaw
I think, Abebe is intentionally distorting Prof Berhanu’s statement. If the people prefer to freely organise themselves along ethnic lines, no one should be concerned. The problem arises when the choices are restricted in that the government or intellegensia makes it difficult for other alternatives to be formed and evolve. Comparing the Ethiopian situation with british context doesn’t make sense at all. I would have probably paid more attention, had Abebe’s example been Kenya, where parties are deeply riven along ethnic lines and the number of political parties is greater than the total number of ethnic groups.
ምንም ብዙ አትልፉ ጅዋር = አክሪ ሙስሊም + ጠባብ ኦሮሞ ነው።
Zim bel ante ye
Minilik barriya .
Mann ikul bet aregeh ?
mejemeria irasehn
Ke Shabia barriyant ntsa aqua
netsa . Wegegna .
ሁሉም ማለት ያለበትን የሚለው የደረሰበት ደረጃ ልክ ብቻ ነው፡፡ ነጻነት መንፈስ ነው፤ ሃሳብ አይደለም፡፡ ማንም ሰው የሚፈልገውን ነጻነት ለማግኘት እራሱ ነጻ መሆን አለበት፡፡ ጥላቻ ዘረኝነት፤ በቀል፣ ውስንንነት በራሱ የባርነት መንፈስ ስለሆነ የባርነት መንፈስ ነጻነት ሊሰጥ አይችልም ፡፡ ከአቶ አንደርጋቸው ጥቅል ሃሳብ ላይ ቃላቸውን ብዋስ ነጻነትን የማያውቅ ነጻአውጪ መሆን ነው፡፡
ቀኑ ሲደርስ ሰውን ሁሉ የፍቅር መንፈስ ያገኘዋል፤ ሌላውን ሌላው ይታገሰዋል፣ ያከብረዋል፣ አንዱ ለሌላው መስዋዕት ለመሆን የሚፈልግበት ቀን ይመጣል፣ ያኔ ፍርሃትና ጥርጣሬ ስለሚገፈፍ የነጻነት መንፈስ ሰውን ሁሉ ይወረዋል፡፡ ያ ጊዜ እስኪመጣ ድረስ አእምሮ ባዶ እንዳይሆን ያሻውን ይናገር፡፡ እውነቱን ለመናገር የየትኛውም ዘር ቁንጮ ተመራማሪ የሚሉ በየትኛውም ዘመን ያተረፉ የነገዱ የዘረፉ ሲሆን በሁሉም ዘመን ውስጥ ያሉ የሁሉም ዘሮች ተከታዩች መሬታቸውን ህይወታቸውን ጤናቸውን አላተረፉም ማን ያምናቸሁዋል? ጥሩነቱ ነጻነትን የሚሰጥ ለሰው ዘሮች እኩል የሚፈርድ ንጉስ የሆነ እግዚአብሔር አለ፡፡ ይነሳል ሲነሳ የኢትዮጵያን ህዝብ ያጭበረበረውን የፖለቲካውን አጋንንት ይመታዋል፤ ሁለተኛው የእምነት ቤቶች ሰላም ወዳድ ሰዎች እናንተ ከጭንቀታችሁ የተነሳ የምትለፈልፉለትን ነጻነት ፊታችሁ ላይ ያመጡታል፤ ቀጥሎም እግዚአብሔርን ለማመስገን እንወጣለን፤ በዚያን ጊዜ ለሰንካላው አሳቦቻችን እጆቻችንን በአፋችን ላይ በአፍረት እናስቀምጣለን! የነጻነት ፈጣሪ አምጪውና ፈጻሚው በመንገድ ላይ ነው !
Please let us use the media for constructive issues rather than unnecessary nagging. Ethiopian had passed with so many bad incidences. But still exists and will exist in the future in unity with diversity. Believe in it.
አቢ ጃዋር ላይ ያለህን አስተያየት እስማማለው እኒ አምሃራ ነኝ ብልም በ21ኛው ክፍለ ዘመን አይደለም ገና ዘሮቹ ሲፈጠሩ በኢትዮፒያ ውስት ተባዝተው የተባዙ ስለሆኑ ቃንቃቸው እንጂ ዘራቸውና ደማቸው ስለተደባለቀ ለኒ ኢትዮፒያዊያን ናቸው እንደየ ታሪካቸው ሰፍረዋል ስለዚህ በተለይ የአምሃራና የኦሮሞ ነገር ወያኒ የባንዳ እርዝራዝ ትግሪ ኢትዮፒያን በትግሪነት ሊገዛ የሚችልበትን አገሪቱን ሊዘርፍ እና ያንድ ዘር የበላይነት ለማንገስ ብቻም ሳይሆን እንዲት የሰፈረበትን ክፍለሃገር በክልል ለማስፋት ትግሪን ለመገባት ወረራ ለማካሂድ ዘርፈ ብዙ ታክቲኮች የፋሺስት ሲስተም እየተጠቀመ ፈርጅ ጥቁር ለንጭ ባሪያ ሆኖ የተፈጠረ ህዝብ ነው ብሎ እንደ ሃይማኖት እንደሚያምነው ወያኒ ለፈረጅ ባሪያ የሆነና በኢትዮፒያ ውስጥ ትግሪን የብሂር ብሂረሰቦች አገር ውስት ሳይከት የትግሪ ነጻ አውች በማለት ሊላው ማህበረሰብ ትግሪን እንደፈረጅ እንዲያመልከው ሊላው ለትግሪ ባርነት የተፈጠረ ህዝብ አድርጎ እንደ ሃይማኖት እንዲያይ ከማድረጉም በላይ አለማችሁላው አሳድጋችሁሃልው ነጻ አውጣችሃለው ከአምሃራ ነጻ አወታጣችሃለው ….በማለት ዛሪ እውነትም ወያኒን እንደፈረጅ የሚያመልኩ የጃዋር ዘመዶች ገንዘብ እንጂ አገር የሚባል ህዝብ የሚባል ስሚት የሊላቸው በምሆናቸው በዘር ተሰባስበው ወያኒን እንደ ሃይማኖት ጫካ አስገብቶ ሊያሰለጥነው የሚችለውን አሰልጥኖ ዛሪ እነሱ ኦሮሚያ ለኦሮሞ እያሉ እንዲጮሁ ሲያደርግ ወያኒ ደግሞ ኢትዮፒያ ለትግሪ እያለ ሲጮህ ልዩነቱን እንካን ጃዋር እና የጃዋር ተከታዮች ማወቅ አልቻሉም :: ወያኒ ትግሪ ኢትዮፒያዊያንን ከፋፍዪ ልጠቀምባችሁ እንጂ አገር አከፋፍዪ ሰጥቺ ወደ ትግሪ ልሂድ አይደለም ያለው እንደዛማ ቢሆን ኖሮ ጥሩ ነበር ግን አይሆንም ወያኒ ኦሮሞን እንደባሪያ ካልገዛ አምሃራን እንደባሪያ ካልገዛ ጋቢላን እንደባሪያ ካልገዛ ….ህይወት የለውም ስለዚህ ለዚህ ደግሞ መከፋፈል አለበት ውሸት መፍጠር አለበት ማናከስ አለበት ጃዋር ነፍጠኛ አምሃራ ካገሪ ይውጣ እያለ ይጮሃል ለራሱም የለውም ወያኒን የሚያስፈልጉት እንደነዚህ አይነቶች የዘር ልሂቃኖች በመሆናቸው ነቃ ያሉትንማ ወያኒ እንደ በቀለ ገርባ እንደ በቀለ ነጋ እያሳደደ እንደውም እነጃዋር እንዳይቀየሙ በኦሮሞ ስም ሳይሆን በአምሃራ ስም ነበር 25 አመት እስር እስር ቢት የሚከተው ምክንያቱም እነጃዋር ያገኙትን የኢትዮፒያን መሪት ካልተጠቀመበት አምሃራስ ምን አደረገው ደሃ ሆኖ ባዶእጉን እየሂደ ኢትዮፒያ ለኢትዮፒያኖች እያለ አላስበላ ስላለኝ እንጂ ሊላ ነገር የለም :: ስለዝህ ጃዋር መገጠል ከሆነ የምትፈልገው ወያኒን ጠይቀው አይ ኢትዮፒያዊነት ይሻለኛል ካልክ ተቀላቀል ግን እባክህ እባክህ አምሃራ ነፍጠኛ ያለፈ ስረአት ናፋቂ ኦሮሞ አሁን ነቅታል አልነቃም እያልክ እንደ ጀግና አገር እንዳለው ሰው አትፎክር አምሃራ ወደክም ጠላህም ያለፉ ስራቶች ወደቁ ሞቱም አገሩ ኢትዮፒያ ነች ኦሮሞ ኢትዮፒያ ውስጥ እንጂ የሰፈረው ኦሮሞ ሲሰፍር አምሃራ አልተፈጠርም የለም ነበር ከሆነ የምትለን ንገርን ግን አምሃራ ወሮን ጨፍጭፎን እያልክ እራስህን ቀላል አድርገህ የዘር መሰባሰቢያ ስታረግ ያሳዝናል ከወያኒጋ ጫካ አብረህ ገብተህ አምሃራን ገደልኩ ኦርቶዶክስን አጠፋሁ እያልክ የሞቱት ተነስተው ይጨፈጭፉኛል ነው የምትለው እና ኦሮሞን በዝር ለማደራጀት ለመሰብሰብ የምትጥረው ስለ ኢትዮፒያ ታሪክ እኮ አምሃራ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ያውቃል ስለዚህ ዶ/ር ብርሃኑም ሀነ ኢትዮፒያዊያን ወገኖቹ የተሰባሰቡት በአምሃራነት አይደለም የራሳቸው የፖለቲካ አስተሳሰብ አላቸው ኦሮሞን እንደ ኢትዮፒያዊ አድርገው ቢያዩ ሃቅ ነው አንተ አይደለሁም በል ግን ኢትዮፒያዊነን የሚለውን ወይም የፖለቲካ ልዩነት ያለውን ማነጋገር ይችላሉ የግዲታ ግን አንተና ወያኒ ለአምሃራ ማንነት ለመስጠት አምሃራ እንጂ ኢትዮፒያዊ አይደለህም ባልችሁ እንደምታስገድዱት አያስገድዱም ምክንያቱም ማንነት ውርስ ነው ኢትዮፒያዊነት ውርስ ነው ስጦታ አይደለም:: ሲስተማ ተነቅታለች የወያኒ የባንዳ የጃዙር ቅኝ ግዛት ታክቲካን ቀይራ ብትመጣም ቅኝ ግዛት ያልተገዛ ባርነትን የማያውቅ ህዝብ እንደ አርበኞች ግቦት 7 ወያኒ ሳይሆን አገር የሚሰጣቸው አገራቸውን ካባቶቻቸው አግኝተዋል ይህቺም ኢትዮፒያ ነች ስለዚህ በአንድነት ነጻ ትወጣለች !!
I fully and completely agree with your analysis. It a non-political analysis and that makes it likable and natural.
Abe I respect you from your TV show to your writings and comments. This time I am disappointed. I read Jawar’s letter to Abebe and I did not get the same message as you did. It depends what we had in our mine. It is nice to find common ground with Jawar. I hope Obo Jaward likes Wazana Kumnger.
I read it and did not find any thing that substantiate your assertion of በኦሮሞ ውስጥ ለዘብተኛ አክራሪ የለም ብሎ ይሞግተናል። ሞልቶ! በሁሉም ማህበረሰብ ውስጥ በአንድ ጉዳይ ላይ አክራሪ እና ለዘብተኛ እንዳለው ሁሉ በኦሮሞ ማህበረሰብ ውስጥም ይሄ አለ። ወደፊትም ይኖራል። He said “ለዘብተኛ እና አከራሪ አሮሞ” ይህ ኦሮሞን በተለያዩ ተፃራሪ ጎራዎች ከፋፍሎ በሂደቱ ለመጠቀም መሞከር ያረጀ አና ያፈጀ ስልት መሆንን የተሰወረበት ሰው ያለ አይመስለኝም። He did not argue by saying there is no ለዘብተኛ እና አከራሪ አሮሞ division. I agree with you there are divisions but in the letter content he did not say. What he said is do not divide us with this jargon and do not take one part to your side living the other out as it was done in the former regimes. He just stated his concern I believe it is a genuine concern you and me can also have. He further mentions ” ኦሮሞ ነን በማለት በመላው ኦሮሚያ ግዛት በአንድነት መስዋዕት ሆነዋል። የኦሮሞን ብሄርዊ አንድነት የሚጠራጠሩ ወይንም የትግል አንድነቱን ለማፍረስ የሚጎመዡ ሀይሎች የሀሳባቸውን ፉርሽነት ለመረዳት ባለፉት ሶስት ወራት የተደረጉት እንቅስቃሴዎች በቂ ናቸው። ከሀርርጌ በረሃ እስከ ደጋማው አርሲ ከቦርና ጠረፍ እስከ ወለጋ ድንበር ኦሮሞ በአንድ ድምጽ ከሸዋ ገበሬ ለተዘረፈው መሬት መታገሉ ለብሄረተኝነቱ ስፋት እና መሰረት በቂ ማሳያ ነው። Dear Abe, Let us be serious when we comment and specially at this time when we need unity and support from each other. I am waiting with excitement your next Waza.
Geletuma
OROMO Xabab Hizib syhon safina bexam safi hizib kemahonu be Abzagnawu xiqimochun eyetezerefe noriwal.
Gimash yeAfrica hizib ye Oromo zer new. SOMALIA, KENYA, Ruwanda, uganda,ZIMBABIWE…ETHIOPIA.
YE Oromo tarikun quanqawub,
Bahilun hagarun indiadabir, Betelayayu siltoch simezeber, sizeref chilo ezih yederese hode safi nistuh chawa hizib new. Xababoch begid, bemachberber, sisalqubat ena
Sizarfut, tinishuwan bahilachewun begid salabisut yenoru LEBOCHINA seratachew
Endehine xanqiqo teganzibital Addisu tiwild. BEHIG AMLAK KE
OROMO HIZIB CHANQA WURADU!!!
Jawar speaks more than 3 langueges. But you speak
Only 1 Amharic. So you are Amhara.
The Parable of a Spouse Murderer.
A farmer says to his wife “I am going to clear that meadow over there, plant maize crop, sell the harvest and buy a pregnant mare”. The wife responds “I will ride your pregnant mare and go see my mother”. The man got indignant, struck and killed the wife with a big a stick.
Has he cleared the meadow? No. Has he cultivated the maize crop? NO.
In the same fashion, have we managed to do away with Wayanee? NO. Then, why all the fuss about that ethnic group and this other one?
“Ahiyaawun fartoo, daa’wulaa wun” as the saying goes. Let each one do his respective home work in his homestead. Then, we can pool together the fruits of our efforts and share the booty.
By the way. Since when is Abbe Tokiichaa an Oromo?
” ኦሮሚያ የመላው ኢትዮጵያዊ መላው ኢትዮጵያም የሁሉም ኦሮሞ ናት ! ” – አበበ ቶላ (አቤ ቶክቻው )
Above is a good start.
I prefer, all Ethiopia belongs to all Ethiopians.
But many Ethiopians lack sophistication, also due to lack of knowledge and understanding of geopolitics, which is also a result of the tendency of many learned Ethiopians to keep key info for themselves.
Also because of misleading by Ethiopians who could be ferenji agents, like when Fasil of ESAT once said: ” ferenjoch ityopyan yiwedalu”, which is not true.
In reality ferenjoch ityopyan yiTelalu. But that is not telling the whole truth. One should add, ferenjoch ityopyan begiltsina besiwir yiwagalu.
Suffice to mention yesim maTfat zemechachewinina hiwihatin behizib chana lay masqemeTachew.
Silezih ityopyawiyan ferenjochin biyans alemamen ina menaq, bichal meTlatim asfelagi new. Telatin mewded ayichalim.
” hiwihatin behizib chana ”
Read, … behizb chanqa
አራዳው ወያኒ እኮ100 አመት አልገዛም ከጫካ የኦሮሞን የዘር ልሂቃኖች ተስማምቶ የመጣው አምሃራውን እና ኦርቶዶክስን ካጠፋን የየራሳችንን እንካፈላለን በሚል እኮነው የጫካ ካርታቸውን ያጸደቁት እንጂ አምሃራ ይሂክልል ይገባኛል ብሎ ከነሱጋ ኢትዮፒያን ለመከፋፈል አልወጣም ያም በመሆኑ ወያኒ በሰሚን ያለውን አምሃራ ሲያሳድድ ኦሮሞ በአርሲ, በአርባጉጉ, በበደኖ, ሲጨፈጭፈው ማን ለማን ደረሰ የህ የወያኒ የህልውና እስትራቲጂ ስለነበረ ተከፋፍሎ ወያኒን ማገልገል እንጂ ኢትዮፒያዊነት የለም ኢትዮፒያዊነት በስማ ለውጭው አለም መጠቀሚያ ነው የተደረገችው ለዚጎች ከወያኒ በስተቀር ክልል ያለገደብ ወረራ በማካሂድ አምሃራውን ዘር በማጥፋትና በመውረር የተጀመረው በጋቢላ በአፋር, …በአዲሳባም ዞሮ ዛሪ ከ25 አመት በሃላ ኦሮሞን በክልል ቆልፎ እየገደለ ያለው ወያኒ እጂ ሊላው ኢትዮፒያዊ አይደለም ኢትዮፒያኖች ከፋፍሉን አንዱ ላንዱ አይድረስ አላሉም ይህ የጫካ ህግ በ ዘር ልሂቃኖች የወያኒ ህወሃት ትግሪ አምላኪዎች በግዳጅ እንጂ በዲሞክራሲ ህዝብ ፈቅዶ ህዝብ የወከለው መንግስት አይደለም በዝህ ለመፍረስ አብረን እንስራ አይነት በዚህ ለመፈራረስም ከኒ ውጭ አይሆንም በዚህ አንድ መሆንም አይቻልም ስለዚህ ይህ ህዝብ ለወያኒ ባሪያ የተደረገ ነው
Tinqishu= የኢትዮፒያ ኦሮሞ አመጣጡ ከደቡብ ነው ግን እናታቸው አምሃራ አባታቸው ኦሮሞነው ልጆቻቸው 4 ወንድ 3ሲት ነበሩ የልጆቹ ስም ሲቶቹ አልኮ:ዱረቲ:አያንቱ: ይባላሉ ወንዶቹ ከረዩ :ቱለማ:ሚጫ:ወሎ: ይባላሉ እንግዲህ እነዚህ ጋላ በሚባል ጫካውስጥ አዲስ ቃንቃ እንደ ተማሩ ይነገራል ዘመኑም በ አጺ አምደ ጺዮን ዘመን ነው ግን እነዚህ ከክርስቲያኑ ጋር እየተጋቡ በኢትዮፒያ የተለያዩ ስፍራዎች እንደ ሰፈሩና እስልምናም የሚከተሉ እንዳሉባቸው ይነገራል እስከ አጺ ልብነ ድግል ድረስ ኢትዮፒያ ውስት በዝተው ለክርስቲያኑ ንጉስ እየገበሩ እንደኖሩ ይነገራል በዚህን ግዚ ነበር ግራኝ ማህመድ የተነሳው ሱማሊ ኢትዮፒያዊ እስላም ነው ይባላል ይህ የሸዋ ንጉሰ ነገስት መንግስትን ለመጣል ጋሎችን ወታደር በማድረግ ክርስቲያንን ሁሉ እንደፈጀና በተለይ አምሃራ ክርስቲያን እየተባለ እንደተጨፈጨፈ በሸዋ ያሉትን አምሃሮች እና ንጉሱን እንዳሳደደ በመላው ኢትዮፒያ ክርስቲያኖች አገራቸውን ለጋሎች እያስረከቡ እንደሂዱና ነፍጥ አንስተው እንደገና አገራቸውን እና ሃይማኖታቸውን እንዳስመለሱ ይነገራል በዚህ ግዚ ኢትዮፒያም ሸዋም ለሁለት እንደተከፈለች ይነገራል ግን ህዝቦቹ እንደዛሪ ወያኒ በዘር እንደሚከፋፍለው ስለተከፋፈሉ መልሰው አንድ ለማሆን የነበሩት አጺዎች ኢትዮፒያን ከየ ባላባቱ እያውጡ በአንድ አድርገዋል ስለዚህ ኦሮሞዎች ዛሪ ኦሮሚያ የሚባል አዲስ አገር ውስት ብቻ ሳይሆን የነበሩት በማላው ኢትዮፒያ ስለነበር ለኢትዮፒያዊነታቸው ታግለዋል በሚሊሊክ ዘምን አይደለም ሃይማኖት በመቀበል ወደ ኢትዮፒያ የመቱት ስለዚህ ግራኝ ሲነሳ ግን ክርስቲያኑን የጨፈጨፉት ምን አልባት አንተ የምትላቸው ከሊላ አገር የመጡ ኦሮሞዎች እንደ ጃዋር መሃመድ አይነቶቹ ይሆናሉ የኢትዮፒያ ኦሮሞዎች ጨዋዎች በስረአት ያደጉ ናቸው ወያኒ በቅናት ከአምሃራ ጋር ስለተባዙ አሁን ዘራችንን ከፋፈለን ደግሞ አንከፋፈልም የዘር ልሂቃኖች ቦታ የላቸውም የጃዙር ቅኝ ቅዛት ነው ህዝቡ ነቂ ብላል በተረፈ ፕሮፊሰር ፓውሎስ ሚኪያስ የኦሮሞ ተወላጅ ናቸው ከዚህ ታሪክ ጋራ የሚገናኝ በኢስት አስረድተዋል እሳቸው እንደሚሉት አምሃራው በኢትዮፒያ ከኦሮሞ 30 አመት በፊ እንደቀደመ ይናገራሉ ስለዚህ እንግዲህ ኦሮሞ ዘሩ ብዙ ቦታ ካለ ኢትዮፒያውስጥ አምሃራ ጠብሶ ኢትዮፒያን አገሩ አድርጎ ኖራል ታዲያ ይሂ አሁን በ 21ኛው ክፍለ ዘመን መጨቃጭቂያ መሆን ነበረበት አንድነን አይደለንም መባል ነበረበት እውነታው ሃቁ እያለ መሰልጠን እንዲህ ነው እንዲ? ስለዚህ ዛሪ ፈረጅ ስንት ነገር ለሰው ልጅ ይሰራል እኛ ወደ ዘር አመጣጥ ስንሂድ አታፍሩም? ሞት ለከፋፋዮች እና ለሃላቀሮች ለአደናቃሪዎች!! ለወያኒ መገዣ አንከፋፈልም!!
The parable of USA today: ” If the world hates you, hate it back more.” Doesn’t this smell of sulfur?
” selam says: February 12, 2016 at 10:57 pm
The parable of USA today: ” If the world hates you, hate it back more.” Doesn’t this smell of sulfur? ”
CIA agent and enemy lover selam,
in your position i would be careful not to be viewed as a traitor. USA is a globally despised and most hated country for good reasons.
At the same time we all are well aware of USA agent Ethiopians among the diaspora.
Many are traitors because of money and status.
CIA spy centee in Addis Abeba
http://www.duncancampbell.org/content/embassy-spy-centre-network
Thank you Abe.I think its time to get to use some of the things that have been said for so long and concentrate to save the people that are dying right now in Oromia,Amhara,Gambell as well as the rest of Ethiopia.We have to know at the end of the day its one man one vote that will be the last solution to every body.We are lucky to live in a country where every citizen decide who will lead the country.If we really do that then we have done a lot and solve the biggest problem we have.One man one Vote means we will get our individual right and means we will be respected for who we are.With that it comes our religious right and every right under the constitution.If we have one man one vote then I think the biggest ethnic group will enjoy the advantage to get elected most of the time.That should be fine because at the end of the day its the constitution that will stay for ever with some kinds of reform but the leaders will be changed like diapers.Please support the ongoing revolution all over Ethiopia and eradicate the Tigre mercenaries for good.I am Andargachew and ESAT is mine.Death to TPLF and Hodams.God bless Ethiopia.
^^^^^^^^^^^^^^
” … I think the biggest ethnic group will enjoy the advantage to get elected most of the time.”
You are most likely a shabia or CIA agent, and spread tribalist views, shabians do that always.
We know them. 😉
Jawar is better than your Birhanu and Tekle Yeshaw.
^^^^^^^^^^^^^
Another shabians’ divisive comment.
Anyway, we know shabians. 😉
ኦሮሚያ የኦሮሞ ነች ማለት ኬኒያ የኬኒያኖች፣ ኢትዮጲያኖች እንደ ማለት ነው። ይህ ማለት ኬኒያ ወይም ኦሮሚያ ውስጥ ሌላ ሰው መኖር ዜጋ መሆን አይችልም ማለት አይደለም። በሚገባ ይችላለ። የማይቻለው ሀገሬው ተገፍቶ የሀር ባለቤትነት መብቱን ተነጥቆ ሌላው ሊንደላቀቅበት ማሰቡ ነው
እናም ኦሮሚያ የኦሮሞ ነች የሚለውን መፈክር ልናፍርበት ሳይሆን በደማችን እውን ለማድረግ እየታገልንለት ያለ ህያው አላማችን ነው። ይህን አላማችንን የሚቃወም ካለ ከኦሮሞ ጋር መስራት አለመቻሉ ብቻ ሳይሆን ፀረ-ኦሮሞ በመሆኑ አጥብቀን አንታገለዋለን።
^^^^^^^^^^^^^^
You are a retarded low IQ tribalist shabia.
Ye abebe tola hasab Ejg tkkl new.
Abie + eña = yeandit demokrasiyawit ethiopia hayloch nen = lehulum ekul yehonech ethiopia = etiopiyawinet = bezih gora yalenew enfelaleg enTerara ena band lay entagel ena alamachn masakat alebn.
Ye tegenTay yasgenTay yetgl slt oromo le oromo new, le oromo megenTel amara andnet eyale enqfat slehone nefTeña bemalt ye oromo Telat new blo maTqat. Bezih redf yeteselefu oneg/olf, ohdd/opdo, woyanie, shabia, andand ke badn/andn, ena andand lieloch nachew.
Currently, in ethiopian, 3 forces exist.
They are woyanie, secessionists, ethiopian unity democratic popular movement.
These forces are fighting one another .
Our struggle – the ethiopian democratic popular movement- is for the unity and democratic ethiopia meaning we fight woyanie and secession groups.
All the above comments reflect the 3 types of struggles/forces.
Megbabiya: amareña be
englizeña fidel ende
amareña ynebebal
he hu hi —- hie h ho
le lu li la lie l lo
red color = qey qelem
goodness = chernet
only = bcha
student = temari
breast = Tut
monday = seño = seNo
one = and oozo = uzo
ethiopia = itiyopiya =
etiopia
tortoise = ieli = eli
mother = enat = ènat
buyer =gex
brave = jegna
start = mejemer
page = geT poet = gTm
geTami
drink = meTeT study = Tnat
salt = Cew = chew
correct = right = tkkl
patience = tgst, but = gn
orange = brtukan
ethiopian bir = ye itiyopiya
br
pen = b-er = eskrbito
picture = s-el duke = luul=
lu-ul
your pencil = ersas-h,
ersassh
your mattress = frashish,
frashih
Guys,
be a bit sophisticated and dont fall into the trap the enemy (first of all ferenjoch, then TPLF) laid for you. Rejecting tribalism is no big deal, all of Africa is smart enough to reject it.
Although i dont agree with some of the issue Abe raised, I like his article, because he express his feeling in a civilised manner. One thing we ethiopian should know that, we are few centuries behind. i have been stressing my brain by asking my self a question that why ethiopia is poor and mainly no sign of getting out it. Reading some of your opinion is very good answer for me. I have got a question for some of the Oromo Please not that i also understand the main actors on this type of social media are Woyane cadres, But today i strongly feel that genuine oromo are responding to the article, so my question the oromo is who is stopping you from establishing your own state OROMIA? You guys always blaming Amhara. You know who is in power. Amhara is not in a position to stop you from…It is for quarter century Amhara is not any where. Lastly please leave alone amhara do what ever you want to do. Amhara is saying we all ethiopian lets live together as ethiopian (ethiopia for all). If you dont like it just do what ever you like. Amhara is not stopping you. But who is stopping you from stablishing your own state? You should know the answer. Good bye OROMO AND GOOD LUCK!!!!!!!!!!!!!!!
@ Bedelebeza,
you are a desperate shabia.
We know you guys. 😉
” … One thing we ethiopian should know that, we are few centuries behind. ”
A retarded italian slave shabia posing as an Ethiopian. This retard thinks he can fool people with that.
USA today,
Are you texting from Starbucks or Shokoladnitsa? Just asking, not putting word into your mouth.
AWASSA = YE SIDAMA
MEKELE = YETIGRY
ADWA = YETGRAY
METEMA = YESUDAN
GONDER = YE YEMHARA
GOJAM = YE GOJAME
WOLKAYIT = YE WOLKAYIT
this web sight is working hard to divide while ESAT is trying its best to bring unity. shame on MEREJA
@ selam,
you could very likely be a CIA agent shabia. ESAT is full of people like you.
As we know both CIA and shabia promote tribalism in Ethiopia, we know the reason. 😉
USA today,
You are good at throwing mud at those who disagree with you, but none of it will stick. Thank you for the new title you gave me. I don’t blame you any more, paranoid delusions are becoming nowadays universal.
^^^^^^^^^^^^^
Paranoid and conspiracy theory is what you CIA agents have in your arsenal to silence people, but the truth is out. 😉
The embassy spy centre network (updated)
Over 80 US Embassies around the world conceal joint NSA-CIA “Special Collection Service” (SCS) radio and electronic surveillance equipment. The images here show some of the more prominent sites in Europe, South America and the Middle East. All feature rooftop sheds or structures concealing mobile phone, wifi and radio surveillance antennae and equipment to “collect” communications from city centres and government districts.
http://www.duncancampbell.org/content/embassy-spy-centre-network
German Journalist Blows Whistle On How the CIA Controls The Media
https://www.youtube.com/watch?v=elgvr5Vb2m4
USA Today,
If you also send me the corresponding paycheck, I will gladly accept the title.
BTW – I don’t think a CIA agent would be needed to get Woyane’s information, a junior commercial attaché and trucks load of GMO wheat will do the job.
CIA & NSA have a base in Addis Abeba, the USA embassy. Can you find the city on the map ?
Of course those monitored include the public, opposition and civil society, and that for decades, also during Haile Selassie era.
http://www.duncancampbell.org/images/cia-nsa-scs.jpg
Yea, I now see it. They are looking toward your hideouts in McDonald’s. You think every Westerner is a CIA.
That is all you can say, eh ?
That shows that you are an idiot, i exposed your lies a number of times today on this place alone.
Just FYI,
no doubt, CIA / NSA in Addis Abeba monitor woyanes’ communications. But they are less a threat to woyanes than a support. Remember, TPLF is the puppet of USA, and the USA gives protection to its puppets. Intelligence support is only one part of the protection. That is also why TPLF could stay in power so long. Assume that TPLF’s security officials regularly visit the USA embassy to be updated about developments by the Americans, who have far superior capabilities.
What did I lie about and how can I be a CIA agent and an idiot at the same time?
Kedada bite neh, you don’t even know what you are talking about. It appears someone is using your dirty mouth to siphon their conspiracy theory. Did they say anything about CIA’s presence around Meshualekia? Yachin desasa suken iyeselelubign indayihon?
Ante qeTafina gegema lij,
you dont even know when you contradict yourself. Duriye tihon ?
I am only eager to know why you defend cia.
CIA is by the way a nazi organization. Former nazis built the organization and it has committed crimes that could be compared to those committed by the nazis. Nothing to be proud of to work for the CIA, rather to be ashamed of.
…funny, now you called me lij. The gases you emit say a lot about you.
BTW, I am in no way defending CIA. In fact, I am well aware of the damage it inflicts around the world. However, I am not delusional like you to follow a conspiracy theory blog and associate every domestic ill in Ethiopia with CIA.
Break out of your shell and start read other news outlets also. All top dog secret services, CIA, FSB, MI6 and MSS do their job to serve the intetest of their respective countries. It is what it is.
Ethiopia suffers because of our #1 enemy, woyane, not that because we fell into secret service traps. As a matter of fact, MSS is the one that has become the biggest obstacle to african democracy. The repetitive eavesdropping into communnication of opposition figures, the continous land grabbing, and jamming of radio and internet are all result of china’s widespread espionage in Ethiopia. You now tell me whose bitch woyane is today.
^^^^^^^^^
Your loyalty is to USA, no doubt about that.
You defend the USA and its agencies, no Ethiopian would defend the enemy.
The USA remains the no. 1 supporter of TPLF, and even ferenjis are saying that “the USA is destroying Ethiopia”. You USA loyal “Ethiopians” are going to get more problems in the future.
Yes I am very loyal to USA ’cause I live here and am not a traitor. I am also fortunate that I don’t hallucinate.
There is nothing wrong with USA helping TPLF. That is what all other countries do to safeguard their own interest. It is Ethiopian people’s responsibility to uproot woyane, our #1 enemy.
Ye-lij neger Wuha kida wuha melis.
^^^^^^^^^^
With the above statements of yours you confirmed my suspicion.
So it is now clear, your loyalty is to USA.
I am afraid to say that there are a lot of “Ethiopians” like you in the USA. I even heard one such “Ethiopian” say: “if there was war USA vs Ethiopia i would side with USA.” That is a very interesting statement.
Even African Americans who live in the USA for centuries wouldn’t say that if there was a conflict between USA and an African country. Many would side with the African country. Also many muslim Americans would side with the muslim country, many Asians and Latin Americans too. Even the jews who are extremely successful in the USA and live in the USA for centuries would side with Israel in such case.
So, what we can learn from statements like yours is to be careful with you guys, given your loyalty and given the fact that USA is regarded as enemy in Africa.
A war between USA and Ethiopia? What kind of dumb hypotetical question is this? I pity your naivety. You only think in black and white, which unfortunately is prohibiting you from seeing things as they really are.
My 6 year old daughter has a better understanding of the world than you. My friend, you live in a bubble.
You retarded stinky low IQ American slave,
you have comprehension issues and contradict yourself repeatedly. I think you have mental issues too.
Even your insult is copied and pasted from last time. Your thinking process is very static. What a pleb.
oromo first is tefa gebreb
kaleab, kemant, bedelbeza is also tefa gebreab trying to educate as on strategy for his ‘ foolish oromos’, and trying to agitate kemant
aradaw is jawar, wellabu rebira is jewar confirming what he has already said.
Those who support jewar idea and oppose abebe tola are olf.
Logaw wesheba, adis ababa
abuaraw chese
usa decline and selam both of you
are yandnet wegenoch
stop insulting
usa decline you are doing good
job on our enemy usa
Gelagay,
If your enemy is USA, so be it but don’t include me. My enemy is the godless Woyane and Satan.
the many cause for division of people each other is the root cause is poverty, poverty makes one the higher other subordinate this is will continuous up to we came out from poverty. as we know at the first God create only ADAM all human being from adam if you see your background all of as from one tree this oromo,amhara…. its is the result of sin. in may way i am pride to oromo because am not born in oromo society by application this the willing of God the other also the sames true. please my fried return back from your evil way that is not good
@ Gelagay,
our situation is very serious, in particular since USA put TPLF in power in 1991 G.C..
USA put TPLF in power because it had sinister agendas, not “to end the war” as ESAT people told us. People need to know such basic facts in order to be prepared for future challenges. Fortunately in this era of confessions and transparency we learn a lot about what is going on behind closed doors in ferenji lands and elsewhere. What we have learned so far is far beyond our worst expectations. And Ethiopians need to also know those facts like the rest of the world and should not be told the lies of western politicians or what their spin doctors want us to know as broadcasters like ESAT used to do.
What ferenji politicians say or their media can not be trusted. Look at this example (imagine, if ferenjis could do this to Syria they would do worse to Ethiopia)
Hillary Clinton and the Syrian Bloodbath
by Jeffrey Sachs,
posted on Huffington Post
” In 2012, Clinton was the obstacle, not the solution, to a ceasefire being negotiated by UN Special Envoy Kofi Annan. It was US intransigence – Clinton’s intransigence – that led to the failure of Annan’s peace efforts in the spring of 2012, a point well known among diplomats. Despite Clinton’s insinuation in the Milwaukee debate, there was (of course) no 2012 ceasefire, only escalating carnage. Clinton bears heavy responsibility for that carnage, which has by now displaced more than 10 million Syrians and left more than 250,000 dead.
As every knowledgeable observer understands, the Syrian War is not mostly about Bashar al-Assad, or even about Syria itself. It is mostly a proxy war, about Iran. And the bloodbath is doubly tragic and misguided for that reason.
Saudi Arabia and Turkey, the leading Sunni powers in the Middle East, view Iran, the leading Shia power, as a regional rival for power and influence. Right-wing Israelis view Iran as an implacable foe that controls Hezbollah, a Shi’a militant group operating in Lebanon, a border state of Israel. Thus, Saudi Arabia, Turkey, and Israel have all clamored to remove Iran’s influence in Syria. ”
http://www.duncancampbell.org/content/embassy-spy-centre-network
Yaadni keessan bal’inaan yaada ummata oromoo biyya keessaa jiranii waan ta’eef baay’ee nati toleera. Garuu dhiifama naaf godhatti Namni Juwaar jedhamu kun aadaa fi safuu ummata oromoo beekaa lata? “mee carraa argatan hundaan ummatni oromoo seenaa isaa keessatti wallalaa kan gorfatu beekaa kan kunuunfatu malee akka obbo Juwaar citii kan lallabuu fi seena kan diiguu akka hin taanee itti naaf hima.
Forever juwar cannot represent oromo people as well as oromia Region
ወሬ በቃኝ!!! አሁን ተግባር ብቻ በወሬ ፈርቶ ከመሞት
እንደአሽን የፈለህ፣ የወጣቱን እስተሳሰብ የመረዛቹ የዶክተር አነጎች እናንተ ስለ ማንነት ታወራላችሁ ዛሬም በእነ በእናንተ ምክንያት በ25 አመት ወስጥ 2678 ኦሮምዎች ተገለዎል፣ 3455 ኦሮሞዎች ተሰውረዎል፣ 435000 በእስር ቤት ውስጥ ደብዛቸው ጠፈቷል። ታድያስ እናንተ
ከሌላው ከደማው ኢትዮጵያዊ የተለያቹ አይደላችሁም።
ከተራማጅ ኦሮሞዎች ጋር ካልሰራችሁ ሜዳውን በ30 ቀን ወስጥ ለቃችሁ ከሜዳው ውጡ።
ተራማጅ የኦሮሚያ ማህበር ከአምቦ ላይ ሆኖ ይህንን
አሰቸኳይ ጥር አደርጓል።
1ኛ በይፋ የትግሉ መሪዎች ዶክተር ብርሀኑ፣ ጀነራል
ከማል ገልቹ፣ የትግራይ ነፃ አውጭ ከበላይ ሆነው ጦርነቱን ይመራል።
2ኘ ለአንድ አመት የሽግግሩ ዘመን በዶክተር ብርሐኑ ይመራል፣ ጦሩ በጀነራል ከማል የመራል።
3ኘ ህዝቡ ከአመት በኋላ የየኢትዮጵያን ህዝአብ በእኩል አይን የሚያስተዳድረውን ይመረጣል።
4ኘ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ገዳዬችን እና ዘረፈዎችን ለኢሳት መረጃ ዐሳልፌ ።
5ኘ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ከላይ ፈጣሪን ይዛችሁ ተከባበሩ ተረዳዱ ይህንን የመከራ ጊዜ ለማለፍ እና ሴይጣኖችን በፈጣሪ ሐይል ድል አነረጋለን። ጦርነቱ ሕዝብን የይዘን ስለሆነ አጭር ነው፣ ሰው እየሞተ እየደማ እንደዚህ መቀጠል
አይቻልም። ባርነት ወይም ነፃነት፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ።
ተራማጅ የ ኢትዮጵያ ኦሮሞ ልጆች
ከአምቦ ጫካ ፀፈት ቤት እና ይድረስ ከወንድሞቻችን አሥመራ ዐጋሮቻችን።
ይህንን ፀሐፍ በየድህረ ገፁ ማሰራጨት ይጠበቅባቸዋል፣ በቃ ወሬ በቃኝ!!!!!