በመስከረም ያረጋል ላይ ዛቻና ማስፈራሪያው ቀጥሏል የአንድነት ፓርቲ የቀድሞ አባል የሆነችው ወ/ሪት መስከረም ያረጋል፣ ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰባት እንደሚገኝ ገለፀች፡፡ ጥር 28 ቀን 2008 ዓ.ም ከፒያሳ አስኮ ወደሚገኘው ቤቷ በማምራት ላይ ሳለች ሁለት ማንነታቸው ያልታወቁ ሰዎች ተከታትለዋት ወደ ታክሲ እንደገቡ ያስተዋለችው …

የአንድነት ፓርቲ የቀድሞ አባል የሆነችው ወ/ሪት መስከረም ያረጋል፣ ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰባት እንደሚገኝ ገለፀች፡፡ Read more »