” ዲሞክራሲ -101″…”መካሪ አያሳጣህ!” ( ኤርሚያስ ለገሰ ) ተጳፈ ለሀይሌ ገ/ስላሴ ይቺን አጭር ፅሁፍ ለመጫር የገፋፋኝ በዛሬው እለት አትሌት ሐይሌ ለአንድ የውጭ ሚዲያ የሰጠውን አስተያየት በማዳመጤ ምክንያት ነው። አላማዬ ሐይሌ የተናገረውን ሁሉ ለመቃወም አይደለም። ወይም አንዳንድ ” ልወደድ ባይ ደካማ” …

” ዲሞክራሲ -101″…”መካሪ አያሳጣህ!” ( ኤርሚያስ ለገሰ ) ተጳፈ ለሀይሌ ገ/ስላሴ Read more »

ኃይሌ ምን አገባው ! ( ሄኖክ የሺጥላ ) ኃይሌ ወንድማችን ፣ ቆጣቢው ኃይሌ ፣አባ ሃናው ኃይሌ ፣ ባለፎቁ ኃይሌ ፣ ባለ ሲኒማ ቤቱ ኃይሌ ፣ የኦሎምፒክን ሜዳይ ደግሞ ደጋግሞ ያጠለቀው ትልቁ ሰው ኃይሌ ተሳሳተ ይላሉ ። አሁን ኃይሌ ምኑ ጋ …

ኃይሌ ምን አገባው ! ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »