በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ደዋጨፋ ወረዳ ቦርከና ፍልውሃ አካባቢ ሂጅራ በተባለ ቦታ በደረሰ አደጋ 2 የህዝብ ማመላለሻዎች ተጋጭተው በደረሰ ከባድ የመኪና አደጋ ለጊዘው የ9 ሰው ሕይወት ሲያልፍ ቁጥሩ ያልታወቀ ተሳፋሪ ከባድ እና ቀላል አካልጉዳት እንደደረሰበት ተገለጸ፡፡ ዛሬ በግምት ከጠዋቱ ሶስት ሰአት …

በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ደዋጨፋ ወረዳ በደረሰ ከባድ የመኪና አደጋ የ9 ሰው ሕይወት አለፈ:: (VIDEO) Read more »