በኢትዮጵያ የማንነት ጥያቄ የሚያነሱ ክፍሎች ቁጥር ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየጨመረ የመጣ ይመስላል። ዋሽንግተን ዲሲ — በኢትዮጵያ የማንነት ጥያቄ የሚያነሱ ክፍሎች ቁጥር ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየጨመረ የመጣ ይመስላል። የማንነት ጥያቄ ደግሞ ከአሰፋፈርና ከመሬት ይዞታ ጋር በጥብቅ የተሣሰረ ነው። ይህ ጉዳይ በክልሎች ቅርፅና …

“የትግራይ ወሰን ተከዜ ነው” ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም (ከ1966 ዓ.ም. በፊት የትግራይ ጠቅላይ ገዥ የነበሩት) Read more »

የወያኔው አገዛዝ ሻእቢያ አፍኖብኛል ያለችውን 85 ማእድን ፈላላጊዎች እንዲለቅላት ሱዳንን አማላጅ ላከ:: ለጦርነት አይደለም ለፕሮፓጋንዳ ዝግጁ ያልሆነ የማይተማመንበት ሰራዊት ያለው የወያኔው መንግስት ባለፈው ሳምንት ታፍነዋል የተባሉትን 85 የማእድን ቆፋሪ ኢትዮጵያውያንን ሻእቢያ እንዲለቅለት በሱዳን በኩል የተማጽኖ ሽምግልና መላኩ የታወቀ ሲሆን እስካሁን …

የወያኔው አገዛዝ ሻእቢያ አፍኖብኛል ያለችውን 85 ማእድን ፈላላጊዎች እንዲለቅላት ሱዳንን አማላጅ ላከ:: Read more »

የማርች ወር የአድዋ ድል ወር ተብሎ እንዲታወስ ሞንትጎመሪ ካውንቲ አወጀ:: በሜሪላንድ ግዛት የሞንትጎመሪ ካውንቲ የማርች ወር የአድዋ ድል ወር ተብሎ እንዲታወስ አወጇል ከኢትዮጵያውያን አልፎ ለመላው የአፍሪካ ሃገሮች እና ጥቁር ህዝቦች ሁሉ የነጻነት ቀንዲል የሆነውን የአድዋ ድል 120ኛ አመት በዓል የሞንትጎመሪ …

የማርች ወር የአድዋ ድል ወር ተብሎ እንዲታወስ ሞንትጎመሪ ካውንቲ አወጀ:: MARCH AS ADWA VICTORY MONTH IN MONTGOMEY COUNTY , MARYLAND Read more »

ምርጫ በአፍሪካ፣ ምርጫ በአሜሪካ Written by  ኤልያስ • አምባገነኖች፤ ቤተመንግስት በዕጣ የደረሳቸው ኮንዶሚኒየም ይመስላቸዋል • ዲሞክራሲ ለአሜሪካውያን ኦክስጂን፣ ለአፍሪካውያን ውድ ጌጥ ነው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ክርክር (ፉክክር) በጣም ተመቸኝ፡፡ ፉክክሩ የሃይል ወይም የጉልበት ሳይሆን የሃሳብ፣ የዕውቀት፣ የብልጠት፣ የብስለት፣ የመራጩን ህዝብ …

አምባገነኖች፤ ቤተመንግስት በዕጣ የደረሳቸው ኮንዶሚኒየም ይመስላቸዋል Read more »

በተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠሩትን ግጭቶች ለመፍታት፣ መንግስት የሠላም ጥሪ በማቅረብ ብሔራዊ እርቅ መፍጠር እንዳለበት ተቃዋሚዎች ገለፁ፡፡ ችግሮቹ የተከሰቱት የፌደራል አደረጃጀት ትክክለኛ አቅጣጫ ስላልያዘ ነው በማለት የገለፀው ኢዴፓ በበኩሉ፤ መንግስት ስርአቱን መመርመር አለበት ብሏል፡፡ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀ መንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ …

“ግጭቱ ያሳስባል፤ መንግሥት የሰላም ጥሪ ያቅርብ” – ተቃዋሚዎች Read more »

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲፈቱ በተደጋጋሚ ጠይቀዋል የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩንና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፍሊፕ ሃሞንድ በእንግሊዝና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት የበለጠ በማሳደግ ላይ ትኩረት ያደረገ ጉብኝት ለማድረግ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ በኢትዮጵያ የእንግሊዝ ኤምባሲ ከትናንት በስቲያ በድረ-ገጹ አስታወቀ፡፡ባለስልጣናቱ …

የእንግሊዙ ጠ/ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ Read more »

አድዋ – “ያባከንነው ድላችን!” (ባዩልኝ አያሌው) ይህች ሀገር ብዙ የተከፈለባት ምድር ናት! ለውድቀቷ የተጉ የመኖራቸውን ያህል፣ ብዙዎች ሕይወታቸውን ከፍለው ለዛሬ ያበቋት ሀገር ናት፡፡… እኒህ ባለውለታዎቿ ሰው እንደመሆናቸው፣ የሰው ልጅ በዘመኑ የሚፈጽመውን ስህተት የፈጸሙ ቢሆን እንኳን፣ እናት ላሏት ኢትዮጵያ የከፈሉት ዋጋ …

አድዋ – “ያባከንነው ድላችን!” (ባዩልኝ አያሌው ) Read more »

ፌስቡክ እነዚህን የስሜት መግለጫ ምስሎችን ጥቅም ላይ ማዋሉን ይፋ አድርጓል እንግዲህ ከዚህ በኋላ በምፅፈውም ሆነ ፖስት በማደርግላችሁ ቪዲዮች መደሰት ብቻ ሳይሆን ካልተመቻችሁም መቆጣትም ትችላላሁ ማለት ነው። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=iCTNhO8d6Jk] በእኔ እምነት ይህ አጠቃቀም ከዚህ በኋላ በሠዎች ፅሁፍም ሆነ ፎቶች እንዲሁም ቪዲዮች …

ፌስቡክ የስሜት መግለጫ ምስሎችን ጥቅም ላይ ማዋሉን ይፋ አድርጓል( VIDEO) Read more »

የሕዝባዊ እምቢተኝነት ንቅናቄ በኦሮሚያ ሲቀጥል በኦሕዴድ ላይ የተደረገው መፈንቅለ መንግስት አባላቱን አስደንግጧል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎OPDO‬ ‪#‎TPLFArmy‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – UPDATE – ኦሮሚያ ክልል የጦር ቀጠና መሆኗ ታውቋል::የኦሕዴድ አባላት ማጉረምረም የጀመሩ ሲሆን ድርጅታቸውን እየጣሉ ከሕዝቡ ጎን መቆም መቀጠላቸው …

የሕዝባዊ እምቢተኝነት ንቅናቄ በኦሮሚያ ሲቀጥል በኦሕዴድ ላይ የተደረገው መፈንቅለ መንግስት አባላቱን አስደንግጧል:: Read more »

“የሕሊና እሥረኞች ይፈቱ” በሚል የሁለት ቀን ዘመቻ ተካሄደ “የሕሊና እሥረኞች ይፈቱ” በሚል ርእስ ትናንት ሐሙስ እና ከትናንት በስቲያ የበይነ-መረብ ዘመቻ በፌስቡክ እና በትዊተር ተካሂዷል፡፡ “የሕሊና እሥረኞች ይፈቱ” በሚል የሁለት ቀን ዘመቻ ተካሄደ ጽዮን ግርማ ዋሽንግተን ዲሲ—“የሕሊና እሥረኞች ይፈቱ” በሚል ርእስ …

“የሕሊና እሥረኞች ይፈቱ” በሚል የሁለት ቀን ዘመቻ ተካሄደ Read more »

ዓረና_መድረክ የጠራው ሰለማዊ የተቃውሞ ሰልፍ በህወሓት መሪዎች ታገደ። ዓረና_መድረክ በኣራት ኣንገብጋቢና ኣስቸኳይ መፍትሄ የሚያስፈልጋቸው ክልላዊና ሃገራዊ ርእሰ ጉዳዮች ኣስመልክቶ ለ20 / 06 / 2008 ዓ/ም በመቐለ ከተማ የጠራው ሰለማዊ የተቓውሞ ሰልፍ የህወሓት መሪዎች ኣግደውታል። ሰልፉ ከኤርትራ በመጡ ታጣቂዎች ታግተው ስለተወሰዱ …

ዓረና መድረክ የጠራው ሰለማዊ የተቃውሞ ሰልፍ በህወሓት መሪዎች ታገደ። Read more »

/ ሰንደቅ ሪፖርታዥ/   በነሐሴ 29 ቀን 2007 ዓ.ም. 26 ያህል የሚሆኑ በቦሌ ክፍለከተማ ወረዳ 2 የሚገኙ ነጋዴዎች በውጭ ዜጎች በተለይ በቻይና ዜጎች የህገወጥ ንግድ ምክንያት ስራቸውን ማከናወን ባለመቻላቸው ለቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት ያቀረቡት ማመልከቻ እስካሁን …

ግብር የማይከፍሉ ቸርቻሪዎቹ ቻይናዊያን ሕገወጥ ንግድ በቦሌ ሩዋንዳ – የአካባቢው ነጋዴዎች የመንግስት ያለህ እያሉ ነው:: Read more »

የኦሮሚያን ክልል መስተዳደር የስራ ሂደት እና አስተዳደሩን በሳሞራ የኑስ የሚመራው የጦር ሃይሎች መምሪያ ተረከበው:: #Ethiopia #Oromoprotests #TPLFArmy #MinilikSalsawi #RDH የኦሮሚያ ክልል መስተዳደር በሳሞራ የኑስ በሚመራው የሕወሓት ጦር ሃይሎች መምሪያ ስምንተኛ የምድር ጦር ዲቭዥን እንዲመራ እና በሙክታር ከድር የሚመራው መስተዳደር ስራ …

የኦሮሚያን ክልል መስተዳደር የስራ ሂደት እና አስተዳደሩን በሳሞራ የኑስ የሚመራው የጦር ሃይሎች መምሪያ ተረከበው:: Read more »

በቃሊቲ የታሰሩት የፖለቲካ አመራሮች ለፍ/ቤት የሚያቀርቡት ማስረጃ እንዳይወጣ በማረሚያ ቤት አስተዳደር ተከለከሉ *‹‹ኢህአዴግ፣ ደህንነት፣ ሰማያዊ ፓርቲ… የሚሉ ቃላትን አስወግዱ ተብለናል›› እነ አብርሃ ደስታ *አቶ ሀብታሙ አያሌው 8 ገጽ ያለው የሰነድ አስተያየቱን ለፍ/ቤት አቅርቧል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በፌደራል አቃቤ ህግ ይግባኝ …

በቃሊቲ የታሰሩት የፖለቲካ አመራሮች ለፍ/ቤት የሚያቀርቡት ማስረጃ እንዳይወጣ በማረሚያ ቤት አስተዳደር ተከለከሉ Read more »

የውብሸት ወርቃለማሁ እና የብርሀነ ንጉሴ ጭምብል #‎ኤርሚያስ_ቶኩማ‬ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ ማንነቱን ደብቆ በጭምብል የሚንቀሳቀስ ሰው መብዛቱ በተለይም እነዚህ ሁለት ግለሰቦች በየሚዲያው እየቀረቡ ሲያወሩ ለሚሰማቸው እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ፍፁም ቅንና መልካም ሰዎች መስለው ይታያሉ ውብሸት ወርቃለማሁ የሚፈራቸው ጋሽ ውብሸት ይላቸዋል እውነታው …

የውብሸት ወርቃለማሁ እና የብርሀነ ንጉሴ ጭምብል – የበርካታ እንስቶች ህልምን አጨልመዋል:: #(ኤርሚያስ ቶኩማ‬) Read more »

ድምፃችን ይሰማ #‎EthioMuslims‬ ‪#‎JumaDemonstration‬ ‪#‎TewfiqMosque‬ ‪#‎EthioMuslimPeacefulStruggle‬ ሰበር ዜና!!! በፍልውሃ (ተውፊቅ) መስጂድ ከጁሙዓ በኋላ ተቃውሞ ተካሄደ! መፈክሮች የተጻፉባቸው ባሉኖች ተውለብልበዋል! አርብ የካቲት 18/2008 በፍልውሃ (ተውፊቅ) መስጂድ ከጁሙዓ በኋላ ተቃውሞ ተካሄደ! ከጁሙዓ መልስ በተካሄደው በዚሁ ተቃውሞ መፈክሮች የተጻፉባቸውን ባሉኖች ተውለብልበው ወደሰማይ መለቀቃቸው …

በፍልውሃ (ተውፊቅ) መስጂድ ከጁሙዓ በኋላ ተቃውሞ ተካሄደ! መፈክሮች የተጻፉባቸው ባሉኖች ተውለብልበዋል! Read more »

አስደሳች ዜና #MinilikSalsawi ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ከወህኒ ቤት ሶስተኛ መፀሃፉን ለኢትዮጵያን ሙስሊም አበረከተ! የህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባል የሆነው ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ከወህኒ ቤት ሶስተኛ መፀሀፉ የሆነውን 3ቱ አፄዎች እና ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች(ትግል እና መስ ዕትነት) በሚል ያዘጋጀውን ታሪካዊ መፀሀፍ …

አስደሳች ዜና ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ከወህኒ ቤት ሶስተኛ መፀሃፉን ለኢትዮጵያን ሙስሊም አበረከተ! Read more »

በኦሮሚያ የሕዝብ ተቃውሞ ሁሉን አሳትፎ ዛሬም በርትቶ ሲቀጥል ወያኔ ወደ ምስራቅ ኢትዮጵያ ሰራዊቱን አግዟል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በገዛ አገራቸው የመኖር እና የመስራት ሕልውናቸውን የተገፈፉት በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል ነዋሪዎች ከተጫነባቸው የጭቆና ቀንበር ራሳቸውን ለማላቀቅ የጀመሩት ትግል …

በኦሮሚያ የሕዝብ ተቃውሞ ሁሉን አሳትፎ ዛሬም በርትቶ ሲቀጥል ወያኔ ወደ ምስራቅ ኢትዮጵያ ሰራዊቱን አግዟል:: ‪ Read more »

ስምን ተግባር ሲያወጣው  (ጌታቸው ሺፈራው) አንድ ጓደኛዬ የሚከራይ ቤት ጠይቅልኝ ብሎኝ ወደ አንድ ደላላ ዘንድ አቀናሁ፡፡ በቦታው ስደርስ ቀጫጫውን ደላላ አንድ ወፍራም በግምት 40 አመት እድሜ ያለው ጎልማሳ ይዞ ጠምዝዞ ያስጮኸዋል፡፡ ‹‹አይለምደኝም!›› ያሰኘዋል፡፡ ሰው እያየ አልፎ ይሄዳል፡፡ እኔም ምንም ማድረግ …

ስምን ተግባር ሲያወጣው (ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው) ማእከላዊ ማሰቃያ እስር ቤት የሚገኝ Read more »

ኢትዮጵያዉያን እስረኞች እና የአምደ መረብ ዘመቻ የዘመቻዉ መሪ መፈክር «ዘላላም ይፈታ፤ ዮናታን ይፈታ፤ ባሕሩ ይፈታ—»-ይልና የሕሊና እስረኞች በሙሉ ይፈቱ ይላል።ዓላማዉ እስረኞቹ የተከሰሱት በሐሰት መሆኑን ለማሳወቅ፤ እንዲፈቱም ግፊት ለማድረግ ነዉ። የኢትዮጵያ መንግሥት ሕዝባዊ ዓመፅን በማነሳሳት እና መንግስትን በመገልበጥ ሴራ ያሠረዉ ዘላለም …

ኢትዮጵያዉያን እስረኞች እና የአምደ መረብ ዘመቻ (DW Amharic) Read more »

በኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ተቃውሞ በርትቷል::የአባገዳ የሃገር ሽማግሌዎች ም/ቤት የወያኔን እኩይ ድርጊት አውግዘዋል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Abageda‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አስቁሜዋለው የማያዳግም እርምጃ ውስጄበታለው እወስድበታለሁ ወዘተ እያለ አንዴ የኦሕዴድ ካድሬዎችን ሌላ ጊዜ የውጪ ሃይሎችን የሚወነጅለው ሕዝብን በዘለፋ የሚያዋርደው የሕወሓት …

በኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ተቃውሞ በርትቷል::የአባገዳ የሃገር ሽማግሌዎች ም/ቤት የወያኔን እኩይ ድርጊት አውግዘዋል:: Read more »

በበፍቃዱ ኃይሉ

ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት እያለሁ ፖለቲከኛ ከሆነውም ካልሆነውም ጋር በፖቲካ ጉዳዮች እንከራከር ነበር። ከክርክሮች በአንዱ ከተወሰኑ ሰዎች ጋር እኔ እንደሃይማኖት የማከርረውን “ሠላማዊ ትግል አልተሞከረም” እያልኩ እንደወትሮዬ ስሟገት የደረሰልኝ ብቸኛ ሰው ፍቅረማርያም አስማማው ነበር። ፍቅረ በሙግት ሲያጣድፉኝ የነበሩትን፣ እያንዳንዳቸውን “አንተ ሰልፍ ወጥተህ ታቃለህ? ፓርቲ ተቀላቅለህ ታቃለህ?…” እያለ ቀድመው አፋችን ላይ የሚመጡልንን የሠላማዊ ትግል እንቅስቃሴ የሚባሉትን ሁሉ ሲጠይቃቸው “አይ…” በማለት ይመልሳሉ። ከዚያ ፍቅረ “ብዙ ጊዜ ሠላማዊ ትግል አያዋጣም እያሉ የሚከራከሩት ምኑንም ያልሞከሩት  ናቸው” አለና ክርክሩን ቋጨልኝ።

ከዚያ ከፍቅረ ጋር ብቻችንን ስንሆን፣ “የምር የምታምንበትን  ነው የተናገርከው?” አልኩት። ግንቦት 7ን ለመቀላቀል ከብርሃኑ ተ/ያሬድ እና ከእየሩሳሌም ተስፋው ጋር ሲሄድ መያዙ ይታወቃልና።

እጅግ ሲበዛ የሚያስደንቀኝ  ትሕትና ያለው ፍቅረ፣ በተለመደ ትሕትናው ሊያስረዳኝ ሞከረ። “ለሠላማዊ ትግል ክብር አለኝ” ብሎ ነበር የጀመረው። “ቢሆንም…” በማለት ብዙ አስረድቶኛል። በተለይ መደራጀት በማይቻልበት ጥቂቶች ሠላማዊ ትግልን የመረጡ በግልጽ እየታዩ ለመኮርኮም ይመቻቻሉ አለኝ። ተለቅቄ እስክወጣ ክርክሯችን አልበረደም ነበር። ከዚያ በኋላ ግን አማራጩን ከሕይወት መርሔ ጋር የሚጋጭ በመሆኑ ባልቀበለውም፣ ቢያንስ “የእነርሱን መረዳት አለብኝ?” በሚል ብዙ አስቤበታለሁ።

ምዕራፍ ፩ – ሦስቱ ወጣቶች በሠላማዊ መንገድ ላይ…

ለመጀመሪያ ግዜ እየሩስን በአካል የተዋወቅኳት እስር ቤት ውስጥ ነው። ‘ግራዚያኒ በትውልድ ሀገሩ የመታሰቢያ ኀውልት ሊሠራለት የማይገባ ነፍሰ–በላ ሰው ነው’ ብለው የተቃውሞ ሰልፍ ሲያደርጉ እኔ በዚያ’ጋ በአጋጣሚ ሳልፍ ፖሊስ እየደበደበ ሲያፍሳቸው አየሁ። ይቺንማ ፎቶ ማንሳት አለብኝ ብዬ ሦስት ፎቶ እንዳነሳሁ እኔም አብሬ ታሰርኩ። የሰማያዊ ፓርቲ እና የባለራዕይ ወጣቶች ነበሩ ሰልፈኞቹ። ፖሊሶቹ «እንፍታቸው፣ አንፍታቸው?»፤ «የት እናሳድራቸው?» ሲባባሉ ሦስት ጣቢያ እያዞሩን አስመሹን። እኔ በወቅቱ በፍርሐት ስርድ እነሱ ሌሎቹ በጀግንነት ይዘፍኑ ነበር። ማታ ላይ ብርዱ ይሁን ፍርሐቱ ሲያንቀጠቅጠኝ እየሩስ የመጣላትን ጋቢ አለበሰችኝ።…

በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታ እያንዳንዳቸው ከ10 ጊዜ በላይ ታስረው ተፈትተዋል። ሁሉንም እስሮቻቸውን ጥፋተኛ ተብለውት አያወቁም። የሚታሰሩት አንዳንዴ “ወረቀት በተናችሁ”፣ አንዳንዴ ደግሞ “ዕውቅና ያልተሰጠው ሰልፍ ወጣችሁ” በሚሉና በሌሎችም ተልካሻ ሰበቦች ነው።

ታስረን እያለን የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እየመጡ ይጠይቁን ነበር። ፍቅረ እና ብሬ አንድ ቀን ያለወትሯቸው ፊታቸው ላይ ተስፋ መቁረጥ በግልፅ በሚነበብበት ሁኔታ ሊጠይቁን መጡ። ሁለቱም ከከተማ ውጪ እንደነበሩ፣ እና ለምርጫ ዕጩ እየመለመሉ አንደከረሙ ነገሩን።

«እንዴት ነው ታዲያ?» በጉጉት ጠየቅናቸው።

«ተስፋ አስቆራጭ ነው» አሉ። «‘እኔን ዕጩ አድርጉኝ’ ብሎ ወጥሮ የያዘን ሁሉ አዲሳባ ስንደርስ ‘ይቅርብኝ፣ ይቅርብኝ’ ብሎ ይደውልልናል።»

«ምንድን ነው ችግሩ?»

«ችግሩማ ኢሕአዴግ ነው። ዕጩዎቻችንን እያስፈራሩ ራሳቸውን እንዲያገሉ እያደረጓቸው ነው። እምቢ ያሏቸውንም በየሰበብ አስባቡ እየሰረዙ ከግማሽ በላይ የሆኑትን አባሎቻችንን ሰረዙብን።»

ብርሃኑ «ከዚህ በኋላ በዚህ በኩል መጥተን የምንጠይቃችሁ አይመስለንም። ወይ በውስጥ እንገናኛለን፤» እንደሚታሰሩ ገምተዋል ብዬ ደመደምኩ። ወቅቱ ቅድመ ምርጫ እንደመሆኑ እስር ብርቅ አልነበረም።

ብርሃኑ ፖለቲካ ሲያወራ አንጀቴን ያርሰዋል። ቀረብ ብለው ሲያዋሩት የተቃዋሚውንም የኢሕአዴግንም ድክመት ያለስስት መተቸት ያውቅበታል።
ከዚያ በኋላ አልመጡም። ቆይተን መታሰራቸውን ሰማን። መጀመሪያ እንደወትሮው ዓይነት እስር መስሎን ነበር። ጉዳዩ ሌላ መሆኑ የገባን ዝርዝሩን ስንሰማ ነው። በአካል መልሰን የተገናኘነው ከማዕከላዊ ወደ ቂሊንጦ ሲዛወሩ ነው።

እኔ፣ አጥናፉ ብርሃኔ፣ አብርሃ ደስታ፣ ዘላለም ወርቅአገኘሁ እና ሌሎችም የነበርንበት ዞን 2 የተመደበው ፍቅረማርያም ነበር። ፍቅረማርያም የግለሰብ አጀንዳ የሌለው ሲበዛ ትሁት ወጣት ነው። የሱን ትህትና የሚፎካከር ያገኘሁት አብርሃ ደስታን ብቻ ነው። ፍቅረ የሚታገለው በሚንቀለቀል ነገር ግን ለውለታው ምላሽ በማይፈልግ የወጣትነት ስሜት ነው።

ምዕራፍ ፪ – ሦስቱ ወጣቶች በፍርድ ቤት ክርክር…
(ያልተሞከረውን ሙከራ)

ልጆቹ ትግል ላይ በቂ ልምድ ስላላቸው ሲያዙ ሌሎች እንደሚያደርጉት ወደ ክህደት አልሄዱም። «ሠላማዊ ትግል ላይ ያለን እምነት ስለተቀየረ፣ የቀድሞ ፓርቲያችንን ሰማያዊን ለቀን፣ የግንቦት ሰባትን የትጥቅ ትግል ለመቀላቀል እየሄድን ነበር» አሉ። ይኸው ክስ ሆኖ ተመሰረተባቸው።

መዝገባቸው አራት ሰዎች ይዟል።
1ኛ፣ ብርሃኑ ተ/ያሬድ
2ኛ፣ እየሩሳሌም ተስፋው
3ኛ፣ ፍቅረማርያም አስማማው
4ኛ፣ ደሴ ካህሳይ

ደሴ ካህሳይ ወደኤርትራ ሊያሻግራቸው የነበረው ሰው ነው። እነብርሃኑ ፍርድ ቤት «ድርጊቱን ፈፅማችኋል ወይስ አልፈፀማችሁም?» ሲላቸው የሰጡትን መልስ ነው ‘ያልተሞከረውን ሙከራ’ የምለው።

«ድርጊቱን ፈፅመናል፤ ግን ጥፋተኞች አይደለንም» አሉ።

ከዚህ በፊት በግንቦት ሰባት ተጠርጥረው ያመኑ እና በዚያው የተቀጡ እስረኞች ገጥመውኛል። ሆኖም «ድርጊቱን ፈፅመናል። ጥፋተኞች ነን» ነበር የሚሉት።

«ምን አስባችሁ ነው?» አልኩት ፍቅረን።

«ግንቦት ሰባት በእኛ እምነት አሸባሪ ቡድን አይደለም። ነፃ አውጪ ቡድን ነው። ልክ የፀረ–ሽብር አዋጁ ሠላማዊ ትግልን እያደናቀፈ ነው ይሰረዝ እንደምንለው ሁሉ፣ የግንቦት ሰባት ‘አሸባሪ ነው’ የሚለውም እንዲሰረዝ ፍ/ቤቱን በሕጋዊ አካሄድ መሞገት እንፈልጋለን» አለኝ።

«እና በዚህ መንገድ ተከራክራችሁ እና ረትታችሁ ነፃ እንወጣለን የሚል እምነት አላችሁ?» የኔ ጥያቄ ነበር።

«ጉዳዩ በዚህ ክርክር ነፃ መውጣት አለመውጣት አይደለም። እኛ የምናደርገው ክርክር አንደኛ መንግሥት ሠላማዊ ትግሉን ሆነ ብሎ ሠላማዊ ወዳልሆነው ሜዳ እየገፋው እንደሆነና ለዚህ መከሰስም ካለበት ራሱ መንግሥት መከሰስ እንዳለበት፤ ሁለተኛ ግንቦት ሰባት የገዢው ፓርቲ እንጂ የሕዝብ ጠላት አለመሆኑን ለማሳየት መሞከር ነው ዓላማችን» አለኝ። ይህንን ስናወራ የነበረው እዚያው ቂሊንጦ እያለሁ ነበር። አሁን ተከላክለው ነፃ እንዲወጡ በ14ኛው የፌ/ወ/ችሎት ተበይኖባቸው የመከላከያ ምስክሮችን ለማስደመጥ ለመጋቢት 22, 2008 ተቀጥረዋል።

«እህ ምን አሰባችሁ?» በማለት የእስር ጓዶቼን ልጠይቃቸው ቂሊንጦ የሄድኩ ጊዜ ፍቅረን ጠየቅኩት።

ፍቅረ «ማንኛውንም በሠላማዊ ትግል የተሰማራ ሰው በሙሉ ከቻልክ ለኛ እንዲመሰክርልን ጥሪ እንድታደርግልን እንፈልጋለን» አለኝ። «እንዴ?» አልኩኝ ድንግጥ ብዬ። «ይሄማ እንዴት ሊሆን ይችላል። በሠላማዊ ትግል ውስጥ ያለ ሰው እኮ የናንተ ተቃዋሚ ነው። የተሳሳተ መንገድ ነው የሚከተሉት እያለ እንዴት ምስክር ይሁኑን ትላለህ?» አልኩት።

የሰጠኝ መልስ ባጭሩ እንዲህ የሚል ነው።

«እኛ የምንፈልገው ሠላማዊ ታጋዮች በሠላማዊ ትግል ውስጥ የገጠማቸውን ፈተና ለፍርድ ቤቱ እንዲያስረዱልን ብቻ ነው። ይህ መንግሥት ሠላማዊ ትግል እንዲያበቃለት መንግሥት ራሱ መንስኤ እየሆነ እንደሆነ ያሳይልናል። ቀሪውን ማስረዳት የኛ ድርሻ ነው።»

ፍቅረ በተጨማሪም ስርዓቱ ራሱ ለነሱ ውሳኔ እያደረገ ያለውን ኢ–ሕገመንግሥታዊ ዘመቻ አንድ ባንድ የሚሞግቱበት ስትራቴጂ እንዳላቸው ነገረኝ። ነገርዬው ፈረንጆቹ ‘ጁዲሻል አክቲቪዝም’ የሚሉት ሕግን መሠረት ያደረገ አክቲቪዝም ዓይነት መሆኑ ነው። እኔ በግሌ ወጣቶቹ የትግል ስትራቴጂ መቀየራቸውን አልወደድኩላቸውም ነበር። እስር ክፉ አጋጣሚ ቢሆንም፣ አጋጣሚውን ወደዕድል በመቀየር፣ ውጤቱ እንደጠበቁት ቢሆንም ባይሆንም  በሠላማዊ የትግል ስትራቴጂ (በጁዲሻል አክቲቪዝም) ራሳቸውን ለማስፈታት (ወይም አጭር ፍርድ ለመቀበል) ሳይሆን መንግሥትን ለሞገት በመወሰናቸው ደስ ብሎኛል።

በእኔ እምነት ከሠላማዊ ትግሉ ወጥቶ የኃይሉን መቀላቀል ለኢሕአዴግ እጅ መስጠት ነው። እስከዛሬ ደክመው እጅ የሰጡትን ሁሉ እየጠቀሰ የሚያሳጣው ኢሕአዴግ ነበር። አሁን ግን በነብርሃኑ ተ/ያሬድ መዝገብ የተከሰሱት ወጣቶች ‘ለዚህ ያበቃኸን አንተው ነህ’ እያሉ ኢሕአዴግን ይከሳሉ።

***
ብርሃኑ፣ እየሩስ፣ ፍቅረ እና ደሴ ከታሰሩ እነሆ ልክ አንድ ዓመታቸው ዛሬ።

“ወጣቱ ይህ መንግሥት በሚያደርገው ነገር ሁሉ ተንገሽግሿል”ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ላለፉት ሦስት ሳምንታት የኦሮሞ ብሔረሰብ አባላት ተማሪዎች የአዲስ አበባ እና የፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተግባራዊ ይደረጋል መባሉን ሲቃወሙ ሰንብተዋል። የተቃውሞውን ጅምር የሚያትተውን የማርታ ፋን ደር ቮልፍ የአዲስ …

“ወጣቱ ይህ መንግሥት በሚያደርገው ነገር ሁሉ ተንገሽግሿል”ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና Read more »

VOA ዋሽንግተን ዲሲ— በሰብዓዊ መብት ጥበቃ እረገድ ያለፈው የአሮፓውያኑ 2015 ዓ.ም. በተለይም ለአፍሪቃ ቀንድ አገሮቹ ኢትዮጵያና ኤሪትራ ጥሩ ዘመን እንዳልነበረ፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል (Amnesty International) ገለጸ። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የምዕራብና ማዕከላዊ አፍሪቃ ሕዝቦች ሽብርተኛነትን በመዋጋት የከፈሉትን መስዋዕትነት የዓለማቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ …

በሰብዓዊ መብት ጥበቃ እረገድ ያለፈው 2015 ዓ.ም. ኢትዮጵያና ኤሪትራ ጥሩ ዘመን እንዳልነበረ፣ አምነስቲ ገለጸ። Read more »

በጥላቻ ክብረ ወሰን የተቀዳጁት የትግራይ ልጆች AchamYeleh Tamru ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያዊነትን መሰረት ካቆሙት አንዱ የትግሬው ገዢ በዝብዝ ካሳ ወይንም የኋላው ንጉሰ ነገስት አጼ ዮሀንስ አራተኛ ናቸው። በአጼ ዮሀንስ አራተኛ ዘመን የትግራይ ምድር የኢትዮጵያ ማዕከል ነበረች። የትግራይ መሬት ከዛሬ 130 ዓመታት በፊት …

በጥላቻ ክብረ ወሰን የተቀዳጁት የትግራይ ልጆች – AchamYeleh Tamru Read more »

ትግሬና ሌሎች ( ሄኖክ የሺጥላ ) ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለት ኣይነት ህዝቦች ኣሉ ። የመጀመሪያዎቹ እና ህገ መንግስታዊ መብታቸው ቢከበርም ባይከበርም ፥ ያለ ኣንዳች ቅሬታ እና በፍፅም መንግስታዊ ፍቅር ስር የሚኖሩት ትግሬዎች ሲሆኑ ፥ የተቀሩት ሌሎች የሚባሉት ናቸው። ከትግሬ ወገን የሆነ …

ትግሬና ሌሎች ( ሄኖክ የሺጥላ ) ባንድ ሃገር ሁለት ዜጎች ! Read more »

ደቡብ ኦሞ ዞን ፍትህ እራቁቷን በኩርንችት እሾህ ላይ በእንብሪክ እየተጓዘች ነው በትናንትናው ዕለት የታሰሩት የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት/ኦህዲኅ/ ም/ሊቀመንበር አቶ ዓለማዬሁ መኮንን ከሳሽ ባለመገኘቱ ‹‹ተፈቱ››፡፡ አቶ ዓለማዬሁ መኮንን በትናንትናው ዕለት ‹‹የፍትህ ጥያቄ የነጻነት ጥያቄ ነው›› በማለት ስለዞኑ ፍትህ በተናገሩት መታሰራቸው …

ደቡብ ኦሞ ዞን ፍትህ እራቁቷን በኩርንችት እሾህ ላይ በእንብሪክ እየተጓዘች ነው Read more »

በኦሮሚያ ክልል ሕዝባዊ የተቃውሞ ድምጽ ሌሎችንም ብሄሮች እንዳካተተ ተቀጣጥሎ ቀጥሏል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል የተቀጣጠለው ሕዝባዊ የተቃውሞ ድምጽ በዛሬው እለት በወለጋ በሃረርጌ በሸዋ በኢሊባቦር እና በተለያዩ አከባቢዎች ሕዝቡ ከባድ ተቃውሞ ሲያሰማ …

በኦሮሚያ ክልል ሕዝባዊ የተቃውሞ ድምጽ ሌሎችንም ብሄሮች እንዳካተተ ተቀጣጥሎ ቀጥሏል:: Read more »

ሁሉም ወገን ኃላፊነቱን ከተወጣ የማይፈታ ችግር የለም!  By በጋዜጣው ሪፖርተር  ዓለም በበርካታ ችግሮች በተተበተበችበት በዚህ ዘመን፣ እያንዳንዱ አገርም የራሱ ድርሻ ይኖረዋል፡፡ በጦርነት የሚታመሱና በተለያዩ ነውጦች የሚናጡ አገሮች ካሉበት አስቸጋሪ ሁኔታ አንፃር ሲታይ አገራችን የተረጋጋች ብትሆንም፣ ዙሪያዋን የከበቡዋት ችግሮች ግን ነገን …

በኢትዮጵያ ስርነቀል ለውጥ ካልመጣ ሓገሪቷ ጉዞዋ ከሶሪያ ተመሳሳይ ነው (ሪፖርተር ጋዜጣ) Read more »

አቶ ዮናታን ተስፋዬ ተጨማሪ 28 ቀን የምርመራ ጊዜ ተሰጠበት በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በሽብር ተጠርጥሮ ላለፉት ሁለት ወራት በማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ በእስር ላይ የሚገኘው የሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ተጨማሪ የ28 ቀናት የምርመራ ጊዜ ተሰጥቶበታል፡፡ ዛሬ የካቲት …

አቶ ዮናታን ተስፋዬ ተጨማሪ 28 ቀን የምርመራ ጊዜ ተሰጠበት Read more »

የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት/ ኦህዲኅ/ ምክትል ሊቀመንበር ታሰሩ// አቶ ዓለማዬሁ መኮንን የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት/ ኦህዲኅ/ ምክትል ሊቀመንበርና የዞኑ ጽ/ቤት ኃላፊ ‹‹ የፍትህ ጥያቄ – የነጻነት ጥያቄ ነው ›› በማለት ተናግረዋል በሚል ዛሬ በፖሊስ ተይዘው ለእስር መዳረጋቸውን የድርጅቱ ሥራ አስፈጻሚ …

የፍትህ ጥያቄ የነጻነት ጥያቄ ነው ብለሃል በሚል ሰበብ የፖለቲካ ድርጅት መሪ በጅንካ ታሰሩ:: Read more »

በጅማ ዝምታው ተሰበረ!!! የኦሮሞ ሕዝብ የተቃውሞ ውሎ – የዛሬው ንቅናቄ ሌሎች ብሄሮችንም ያካተተ ነበር:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኢትዮጵያ በተለያዩ የኦሮሚያ አከባቢዎች ተቃውሞው ቀጥሎ ውሏል::በዚህም መሰረት በጅማ ዝምታው የተሰበረ ሲሆ በሺዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚ ሰልፈኞች የሻቤሶንዶን ከተማ …

በጅማ ዝምታው ተሰበረ!!! የኦሮሞ ሕዝብ የተቃውሞ ውሎ – የዛሬው ንቅናቄ ሌሎች ብሄሮችንም ያካተተ ነበር:: Read more »

1987ን እንደ መስታወት  AKEMEL NEGASH ትኩስ የወጣትነት ዕድሜውን ማጣጣም ከጀመረ ገና ሦስት እና ዐራት ዓመታት ብቻ ናቸው የተቆጠሩት። ምጥጥ ባለው ገጽታው ዳርቻዎች ላይ ብቅ ብቅ ማለት የጀመሩት የፀጉር ልቃቂቶች ‹‹ደረስክ ደረስክ›› የሚሉት ይመስላሉ። ዕድሜው የሃያዎቹን መጀመሪያ መርገጡ ቢሆንም ገጽታው እና …

1987ን እንደ መስታወት AKEMEL NEGASH Read more »

በአዲስ አበባ ሱሉልታን ጨምሮ በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ቀጥሏል::ተቃውሞው ሌሎችንም ብሄሮች ማሳተፍ ጀምሯል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎AddisAbaba‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በዛሬው እለት በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል ውስጥ በአዲስ አበባ ሱሉልታ በሃረርጌ ሃሮማያ አወዳይ ሚቻታ እና ማቻራ እንዲሁም በወለጋ ነቀምት ባሎ ቤጊ …

በአዲስ አበባ ሱሉልታን ጨምሮ በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ቀጥሏል::ተቃውሞው ሌሎችንም ብሄሮች ማሳተፍ ጀምሯል:: Read more »

[ክቡር ሚኒስትሩ እሑድ ቀን ከቤታቸው ሊወጡ ሲሉ ልጃቸው አገኘቻቸው] Source – Reporter Amharic –    ወዴት እየሄድክ ነው ዳዲ? –    ዘመድ ልጠይቅ፡፡ –    ምን ዓይነት ልብስ ነው የለበስከው? –    ያው ዊኬንድ ስለሆነ ቱታ ነዋ ያደረኩት፡፡ –    እኔ የጠየቅኩህ ቀለሙን ነው? –   …

የክቡር ሚኒስትሩ ሚስት ኢሳትን እያዳመጠች ልጃቸው ኒዮሊበራሎችን እየተከተለች የቤታቸው ንትርክ ጦፏል:: Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts February 21,2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችአብራችሁን ሁኑ ። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=G1mKdnf4BDM]

ህወሃት ከኦሮሚያ እየሸሸ ነዉ ተባለ “የአገርን ሐብት እየዘረፈ እግሬ አዉጭን ማለቱን ቀጥሏል!” (የሻሸመኔ ነዋሪዎች) ቢቢኤን:  ህወሃት የሚሸሸዉ ባዶ እጁን ሳይሆን ካገሬዉ ህዝብ ላይ ሰርቆ ያካበተዉንና የአገሬዉን ህዝብ ሐብት በድጋሚ እየዘረፈ ነዉ የሚሉት የሻሸመኔ ነዋሪዎች አገሪቷን የተቆጣጠረዉ አምባገነናዊ መንግስት በስልጣን መዋቅርና …

ህወሃት ከኦሮሚያ እየሸሸ ነዉ ተባለ “የአገርን ሐብት እየዘረፈ እግሬ አዉጭን ማለቱን ቀጥሏል!” (የሻሸመኔ ነዋሪዎች) Read more »

በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳደር አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማወጅ የቀረበው ሃሳብ በሕወሓት ውድቅ ተደረገ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎OPDO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎TPLF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የወያኔን ትንፋሽ በጣረ ሞት የሸበበው የኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ ቀጥሏል::በተለያዩ ወረዳዎች የቀጠለው ተቃውሞ ሕዝቡ በወያኔ አገዛዝ የሚደረግበትን የፖለቲካ …

በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳደር አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማወጅ የቀረበው ሃሳብ በሕወሓት ውድቅ ተደረገ:: Read more »

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎OFC‬ በአዲስ አበባ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ቢሮ በወታደራዊ ኮማንዶዎች ተከቦ እየተፈተሸ ይገኛል:: ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው:: ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎AddisAbaba‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ በአዲስአበባ የሚገነው እና በዶክተር መረራ ጉዲና የሚመራው የኦሮሚያ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ቢሮ በወታደራዊ ኮማንዶዎች ተከቦ እየተበረበረ ሲሆን …

በአዲስ አበባ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ቢሮ በወታደራዊ ኮማንዶዎች ተከቦ እየተፈተሸ ይገኛል:: ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው:: ‪ Read more »

ከወልቃይት አካባቢ እየተነሣ ላለው የማንነት ጥያቄ መንግሥት ሰላማዊ ምላሽ መስጠት እንዳለበት የመድረክና የአረና ትግራይ አመራር አባላት አሳስበዋል፡፡ አዲስ አበባ — ከወልቃይት አካባቢ እየተነሣ ላለው የማንነት ጥያቄ መንግሥት ሰላማዊ ምላሽ መስጠት እንዳለበት የመድረክና የአረና ትግራይ አመራር አባላት አሳስበዋል፡፡ መሪዎቹ ይህንን የገለፁት ትናንት …

ከወልቃይት አካባቢ እየተነሣ ላለው የማንነት ጥያቄ መንግሥት ሰላማዊ ምላሽ መስጠት እንዳለበት የመድረክና የአረና አመራር አባላት አሳስበዋል፡፡ Read more »

በልማት ስም ገበሬውን ለድህነት ወጣቱን ለስደት የዳረጉ መወገዳቸው ይቀጥላል::ሕዝባዊ የእኩልነት መንግስት ይቋቋም!!! ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) : የአስገዶም ሞላ መገደል ይሁን ከነሕይወቱ መቀበር አሊያም ምንም የማይፈይዱ የፖለቲካ ፕሮፓጋንዳዎች ለእኛ ምንም አይጠቅሙንም::ሕወሓት እስካልተወገደ ድረስ በኢትዮጵያ ሰላም …

የአስገዶም ሞላ መገደል ይሁን ከነሕይወቱ መቀበር አሊያም ምንም የማይፈይዱ የፖለቲካ ፕሮፓጋንዳዎች ለእኛ ምንም አይጠቅሙንም:: Read more »

ጅብ ልጁን እየላጨ ነበር አሉ፡፡ ሰማ፡፡ ግን የድምጹን አቅጣጫ ለማወቅ አልቻለም፡፡ አህያም ብትጠብቅ ብትጠብቅ የመጣ ጅብ የለም፡፡ ውሻውንም ‹ባክህ ዝም ብለህ ሽብር ስትነዛ ነው እንጂ፤ ጅቡ ወይ ሞቷል፣ ወይ የለም፣ ወይ ተኝቷል› አለቺው፡፡ ‹አይደለም› አለ ውሻ፡፡ ‹አይደለም፤ ጅቡ ሰምቷል፡፡ አንቺ …

አደጋውና ማስጠንቀቂያው – ዲ/ን ዳንኤል ክብረት Read more »

የኮፈሌ ወጣቶች ትራንስ ኢትዮጲያ ካንፓኒ የተባለ ስንዴ ጭኖ ወደ አዲስ አበባ ሲሄድ የነበረውን ስንዴውን አውርደው መኪናውን አቃጥለውታል ።

የአቶ አባዱላና አቶ ወርቅነህ ገበዬሁ የሻሸመኔ ጉዞ ምንም ውጤት አላስገኘም…፡፡ በሻሸመኔ የፌዴራል ፖሊሶች ግድያ ወደ ውሾች ዞሯል–ለምን ? በሻሸመኔ መልዕክቶች በጽሁፍና ድምጽ በየዕለቱ እየተሰራጩ ነው–ምን ይላሉ? ዝርዝር፡- በመላው ኦሮሚያ እየተካሄደ ያለው ህዝባዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴ አካል የሆነውና በሰሞኑ በሻሸመኔ አጎራባች ወረዳዎች …

የአቶ አባዱላና አቶ ወርቅነህ ገበዬሁ የሻሸመኔ ጉዞ ምንም ውጤት አላስገኘም…፡፡ Read more »

“እባካችሁ ፀጥታ! ዲሞክራሲ እንቅልፍ ላይ ነው!” Written by  ኤልያስ– Addis Admass · ኃይሌ፤ “ዲሞክራሲ ለአፍሪካውያን ድሎት ነው” ቢልስ? · ኢህአዴግ፤ “ዲሞክራሲ ለኛ የህልውና ጉዳይ ነው” ብሏል ባለፈው ሳምንት በእዚሁ ጋዜጣ፤ “መንግስት በነዳጅ ዋጋ ላይ ተገቢውን ቅናሽ አላደረገም”  በሚል ርዕስ በወጣው …

“እባካችሁ ፀጥታ! ዲሞክራሲ እንቅልፍ ላይ ነው!” Read more »

 ፖለቲከኛ ሀብታሙ አያሌው – በነጻነት ማግስት   ኢህአዴግ – አንድነት – ወህኒ ቤት * ከ20 በላይ ሠላማዊ ሠልፍ ብመራም አንዲት ጠጠር አልተወረወረችም * ኢህአዴጎች ለልጅ ልጆቻቸው የማይቆጭ ነገር ትተው ቢያልፉ መልካም ነው * ከፖለቲካ ጋር የተዋወቅሁትና የተጠመቅሁት በአብዮታዊ ዲሞክራሲ ነው …

ፖለቲከኛ ሀብታሙ አያሌው – በነጻነት ማግስት Read more »

ሰማህ ወይ ሕዝቤ፥ ሰማህ? ሰማህ እንዴ ሲጣሩ፥ ሰማህ ከቶ ያን ሰማይ? ሰማህ ሲጮህ ባህሩ፥ ሰማህ ሲተራመስ ቀላይ? ሰማህ ሲታመስ ሀገሩ፥ ሰማህ ሲላወስ ያ ተባይ? ሰማህ መንገድ ሲማትር፥ ሰማህ ሲከለከል ከልካይ? ሰማህ ወገኔ ምድሩን፥ ሰማህ ጎኔን ዓለሙን? “እህ” አልከው ይሆን ከቶ፥ …

ሰማህ ወይ ሕዝቤ፥ ሰማህ? /ዮሐንስ ሞላ/ Read more »

አስቸኳይ// ብሄራዊ ውይይት፣መግባባትና ዕርቅ— የሁላችን አሸናፊነት ማረጋገጫ ብቸኛው መፍትሄ፤ ለህወኃት ‹‹ የወንድ በር ፣የማሪያም መንገድ፤›› ዛሬ ላይ ሁሉም ነገር ከትናንቱ በጣም ፈጣን በሆነ መንገድ እየተለወጠ ነው፡፡ የህወኃት/ኢህአዴግ ችግሮችን በኃይል፣ክህደት፣እብሪትና በደረቅ ፕሮፖጋንዳ የማፈን አካሄድ አብቅቶለታል፤ አክቶሞለታል፡፡ ‹‹ማን ከማን ተጣላ›› ለሚለው ተደጋጋሚ …

አስቸኳይ – ብሄራዊ ውይይት፣መግባባትና ዕርቅ – Girma Bekele Read more »

በታላቁ አንዋር መስጅድ ከባድ የድምጽ ተቃውሞ ተካሄደ ‪#‎Ethiopa‬ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎Anwar‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ፖሊሶች ወረቀት ይገባል በሚል በፍተኛ ቢያዋክቡም ህዝበ ሙስሊሙ ግን የሰለጠነ ከባድ የድምጽ ተቃውሞውን አሰምቷል፡፡ በዛሬው እለት በታላቁ አንዋር መስጅድ ከተሰሙት ተቃውሞዎች ኮሚቴው ይፈታ ድምጻችን ይሰማ ብሄራዊ ጭቆና ይብቃ መንግስት …

በታላቁ አንዋር መስጅድ ከባድ የድምጽ ተቃውሞ ተካሄደ Read more »

እነ በቀለ ገርባና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ለመጋቢት 9 ተቀጠሩ *ጋዜጠኛ ጌታቸው ጨለማ ቤት ታስሯል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በሽብር ተጠርጥረው በፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ማዕከል በእስር ላይ የሚገኙት የኦፌኮ አመራሮች እነ በቀለ ገርባ እና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው የ28 ቀን ተጨማሪ የምርመራ …

እነ በቀለ ገርባና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ለመጋቢት 9 ተቀጠሩ :ጋዜጠኛ ጌታቸው ጨለማ ቤት ታስሯል Read more »