“የትግራይ ወሰን ተከዜ ነው” ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም (ከ1966 ዓ.ም. በፊት የትግራይ ጠቅላይ ገዥ የነበሩት)

በኢትዮጵያ የማንነት ጥያቄ የሚያነሱ ክፍሎች ቁጥር ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየጨመረ የመጣ ይመስላል።

በኢትዮጵያ የማንነት ጥያቄ የሚያነሱ ክፍሎች ቁጥር ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየጨመረ የመጣ ይመስላል።

የማንነት ጥያቄ ደግሞ ከአሰፋፈርና ከመሬት ይዞታ ጋር በጥብቅ የተሣሰረ ነው። ይህ ጉዳይ በክልሎች ቅርፅና ይዘት ላይ ተፅዕኖ ማሳደሩ አይቀርም። ይህ ምናልባት የማንነት ጥያቄ በሚነሣሳባቸው አካባቢዎች ሁሉ የሚያጋጥም ላይሆን ይችላል።

ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ አቅንተን የወልቃይትን ሕዝብ የማንነት ጥያቄ በተመለከተ በየጊዜው ስንዘግብ ቆይተናል።

በወልቃይት አማርኛ ተናጋሪው ሕዝብ፤ አስተዳደሩ ከፍላጎታችን ውጭ ወደ ትግራይ ጠቅልሎናል ሲል ተቃውሞ ካቀረበ ሰነባብቷል።

ቅሬታውንም ለፌዴሬሽን ምክር ቤት የሚያቀርብ ኮሚቴ አቋቁሞ አባላቱ አዲስ አበባ ከመድረሳቸው በፊትና ከደረሱም በኋላ እየተዋከቡ መሆናቸውን አስታውቋል።

አሁንም ከፍተኛ የባህልና የሥነ-ልቦና ተፅዕኖ እያደረሱብን ነው ሲሉ ያካባቢው ነዋሪዎች ይናገራሉ።

በቀዳማዊ ኃይለሥሌ ዘመነ-መንግሥት ለብዙ ዓመታት የጠቅላይ ግዛቱ ገዥ የነበሩትን ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩምንም ይዘናል።

ትዝታ በላቸው በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ሁለት የወልቃይት አዛውንት አነጋግራለች። የመጀመሪያው አቶ ላቀው አንዳርጌ ይባላሉ።

የኢትዮጵያ ካርታ

የኢትዮጵያ ካርታ

​

ትዝታ ያነጋገረቻቸው ሌላኛው የወልቃይት አካባቢ ተወላጅ ደግሞ የሰማንያ አምስት ዓመቱ አዛውንት አቶ ብርሃኑ አስረስ ይባላሉ።

እንደተጠቀሰው ወልቃይት ዛሬ የተካለለው በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ አስተዳደር ሥር ነው። ለመሆኑ ወልቃይትና ትግራይ በነበረ ታሪካቸው ምንና ምን ናቸው?

ከ1966 ዓ.ም. በፊት የትግራይ ጠቅላይ ገዥ የነበሩትን ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩምን መለስካቸው አምሃ አነጋግሯቸዋል። ሙሉውን ዝርዝር ለማዳመጥ፣ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።

http://av.voanews.com/clips/VAM/2016/02/27/98973055-696e-4bee-a4fe-f939e9c569c7_original.mp3?download=1

22 Comments on ““የትግራይ ወሰን ተከዜ ነው” ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም (ከ1966 ዓ.ም. በፊት የትግራይ ጠቅላይ ገዥ የነበሩት)”

  1. የትግራይ ክልል ብሎ ነገር ! በአሁኑ ጊዜ አዲስ አበባስ የትግሬዎች ክልል አይደለችም እንዴ? ኦሮምያሰ? አማራስ? ጋምቤላስ? ቤኒሻንጉልስ የትግሬዎች ክልል አይደሉም እንዴ? ይህንንም ለማድረግ ትግሬዎቹ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ አማሮች፣ ኦሮሞዎች፣ ጋምቤላዎች፣ ወዘተ አርደው እንደሆነ መታወቅ አለበት። ሌላውም ህዝብ መብቱን ለማስከበር ራሱ ነው ማወቅ ያለበት። ቁጭ ብሎ ማልቀስ የትም አያደርስም!!!!!

  2. ሲዳማም ጋንቤላም አፋርም ሶማሌም የማንነት ጥያቄያቸውን በግልፅ ማወቅ ይኖርባቸዋል ለምን ወያኔ መሬታቸውን ድንበራቸውን እየሸጠ ያለ ወረበላ ድርጅትን ማሥወገድ ሁሉም ይጀምር።

  3. ወያኒ የባንዳ ዘር ጫካ ሲወጣ አምሃራውን እና ኦርቶዶክሱን ካጠፋን ወረራ ለማካሂድ እንችላለን በሚል ስሊት የኦነግ ተባባሪዎችን በመያዝ እነሱም ኦሮሞ በአምሃራ ተወሮነው ሚሊሊክ ክርስቲያን እያለ ኦሮሞን ጨፍጭፎነው በሚል ሁለቱም ሃይሎች አምሃራን እና ኦርቶዶክስን ካጠፉ ኢትዮፒያን ለመከፋፈል እንደሚችሉ የጋራ ጠላታችን አምሃራ ብለው እንደተነሱ ግልጽ ነው የኢትዮፒያም ታሪክ በነዚህ ሞደርን ወራሪዎች ስሊት የሚጀምረው ከሚሊሊክ እና ኢትዮፒያ 100 አመታ እንደሆነ ሲደነፉ ሁለቱም ሃይሎች ለ 25 አመት ኖረዋል ለዚህ ለወረራ እና አገር ቅሚያ እንዲያመቻቸው ክልል በማለት ወያኒ አምሃራን ዘር እያጠፋ ክፍለ ህገር ትግሪን ሲያሰፋ ኦሮሞ የኢትዮፒያን ምድር የኦሮሞ መሪት በማለት ከለለ ሁለቱም ሃይሎች አምሃራውን በጋራ ጨፍጭፈዋል አገሩን ቀምተው ካርታቸውን ይዘዋል የኢትዮፒያን የተቀሩት ብሂር ብሂረሰቦችን ጨፍልቀው የተቻላቸውን ወደራሳቸው ለመጠቅለል እና ለማጥፋት ተባብረዋል ኢትዮፒያን ለማፍረስ አብረው ተባብረው ተረዳድተው ከጫካም ተስማምተው የመጡ ሃይሎች እነሱ እንጂ አምሃራ የአምሃራ መሪት ይገባናል ብሎ ጫካም አልወጣም ማንነቱም ኢትዮፒያዊ ነው የማንንም ማንነት በታሪኩ አልነጠቀም አልወረረም የኦሮሞ ልሂቃኖች ከወያኒጋ በሸረባት ሲራ እኛ ብዙነን እንደ አሰፋፈራችን የራሳችን አገር ማንነት ይገባናል በሚል ታሪክ ለመካድ ኢትዮፒያ የአጺ ስረአት የጀመረችው እና ክርስትና ወደ ኢትዮፒያ የገባው ልክ በሚሊሊክ ዘመን ብቻ እንደሆነና ኦሮሞ ከዛ በፊት በነበሩ ነገስታቶች ስር እንዳልነበረና ሚሊሊክ መቶ አምሃራ ስለሆነ መሪታቸው እንደ ተወሰደ ባህላቸውን አምሃራ እንዳጠፋባቸው ምንም ሳያፍሩ የደፍተራ ታሪክ ነበር የነፍጠኛ ታሪክ በማለት አምሃራን ኢትዮፒያዊ አይደለህም አገርህ አይደለም እንካን ህወሃት ትግሪ በዚህ መንገድ መጣልን በማለት ይሂው ኦሮሞያ የኦሮሞ ነው በማለት ወያኒ ትግሪ ከጫካ አጽድቆ ስለተቀበላቸው አምሃራን መቀበል አለበት በሚል ደጋግመው መሪታቸው በአምሃራ ተወስዶ የነበረውን እንዳገኙ በርካታ የኦሮሞ ልሂቃን ነን የሚሉ ደጋግመው እየተናገሩ ነው 25 እመት ለአዲሱ ጂኒሪሽን ጨፊ ኦሮሚያም የሚሰበከው በአምሃራ ተወረው የተወሰደባቸው ኦሮሚያን ወደፊት ከኢትዮፒያ ተቆርሶ እንደሚሰጣቸውን እና ታላቃን ኦሮሚያ የመመስረት ህልም ነው ከወያኒጋ ተያይዘው ሲሰሩ 25 አመት የነበረው ወያኒም ትልቃን ትግራይን ለመመስረት እድሚ ለኦሮሞ እኛ የምንለውን ይቀበላል ባህር በር ሂደ አገር ተገነጠለ ብሎ አይከራከርም የራሱን መሪት ካገኘ ሊላ አያምረውም በማለት ኦሮሞን ይዞ ወያኒ የኢትዮፒያን ህዝቦች አምሃራውን አገሩን እየተቀማ እንዳለው ሊላውንም በመቀማት ዘር በማጥፋት በወረራ በልማት ስም ትግሪ ወደተለያዩ ያገራችን ክፍል እየሂዱ በመስፈር የኢኮኖሚ ባለቢት ከሆን ትልቃን ትግራይ መገባትና ሊላውን አጥፍቶ አዳክሞ እንዳይነሳ አድርጎ ለመሂድ ትልቅ ፕላን በማውጣት ለ የትግራይ ወጣጥ ለማስረከብ ህልውናው እንዳይነቃነቅ አድርጎ ጠላታቸው ኢትዮፒያዊያን እና አምሃራን አጥፍተው ለመሂድ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ዘር አጥፍተን ዘር አጽድተን ለዘሮቻችን አገርና ነጻነት እናስረክባለን ያሉ የወያኒ ባንዳ ትግሪና የኦሮሞ ተገንጣይ ኦነግ ኦሮሞያ ለኦሮሞ ይሚሉ ናቸው በተለይ የኦሮሞ የዘር ልሂቃኖች እያሉ ያሉት ኦሮሞ እንደህዝቡ ብዛት እና እንደአሰፋፈሩ ማለት ምን ማለት ነው ኦሮሞ ሲሰፍር አምሃራ የለም ወይም ጉራጊ ወላሞ ላተፈጠረም ማለት ነው ? የሰፈሩበት ቦታ ሁሉ የኦሮሞ ማነው ያደረገው ? አምሃራ እኮ በታሪኩ ከሰሚን እስከደቡብ ከምስራቅ እስከ መራብም የሰፈረ ህዝብ እና ለብዙ ሺ ዘመን የኖረ ህዝብ ነው ግን የሰፈርኩበትን ሁሉ የአምሃራ አደርጋለው ብሎ የተነሳበት ዘመን የለም ኢትዮፒያን ያቆመ የገነባ ህዝብ ነው ስለዚህ ኢትዮፒያዊነኝ እንጂ ክልል ስጡኝ አላላችሁም ያ ማለት አምሃራ በታሪኩ ሲሰፍር የኦሮሞን መሪት ቀምቶ ኦሮሞን ጨፍጭፎ የኦሮሞን ባህል እና ቃንቃ እያጠፋ ኢትዮፒያ ላይ አልሰፈርም ኦሮሞ ብዙነን የምትሉትን ይቅርና ትንሽ ብሂር ነው የሚባለውን የኢትዮፒያ ዘሮች ባህላቸውን እና ቃንቃቸውን እያጠፋ አልወረረም ኢትዮፒያ እንደ አገር ስትቆም ታሪክ አላት የብሂር ብሂረሰቦች አገር ነች አምሃራ ለ ጉራጊ ኢትዮፒያዊነቱን አስገድዶ ሳይሆን የሰጠው ጉራጊው እራሱ ኢትዮፒያዊነቱን ገንብቶ ኖራል ኦሮሞም ልክ እንደ አምሃራው በኢትዮፒያ በተለያዩ አውራጃዎች በመስፈር ከብዙ ሺ ዘመን በፊት ለነበሩት አጺዎች እየገበረ ኖራል እንደ ጉራጊው ….እንደሊላው እንደ አምሃራው ስለዚህ ከአምሃራጋ ሲኖር የአምሃራን ባህል እና ሃይማኖት ወርሳል አምሃራም ሊላውም ባህልና ሃይማኖቶች ተወራርሰውል በዚህ ሂደት ውስጥ ክፉና ደግ ክስተቶች አልፈዋል 100% ኦሮሞ ግን መሪቱን ተቀምቶ በሚሊሊክ ዘመን ክርስቲያን ሁን ተብሎ ተጨፈጨፈ እያላችሁ ወረረ እያላችሁ የምታወሩት ፕሮፓጋንዳ ከምንም ጋር አይሂድም ይህ ባጠቃላይ የዘመኑ ልሂቃኖች እና አዋቂዎች ነን በማለት የኢትዮፒያን ህዝብ አገር አልባ ለማድረግ እና መሪት ለመቀራመት የያዛችሁት መንገድ ነው ዛሪ ሊባ ሲሰርቅ ያስማማና ሲካፈል ይጋደላል እንደሚባለው የኦሮሞ ወገኖቻችን ሊላው እንደተጨፈጨፈው አገሩን እንደተቀማው ወያኒ በፕላንና በታክቲክ ዛሪላይ ንጹሃኖች እንዲጨፈጨፉ ሆነዋል ስለዚህ ኢትዮፒያ ውስጥ የዘር ክልል የኢትዮፒያን ህዝቦች አሰፋፈር አዲስ ካርታ ስታወጡ በራሳችሁ ፍላጎት እንጂ አምሃራ የምትሉት ልሂቃንንም ሆነ የተቀረውን ልሂቃን አላማከራችሁም የጫካ ህገ መንግስት ነው ስለዚህ ማንነት ደግሞ ውርስ እንጂ እኛ የምንለውን ተቀበል አይሆንም ኢትዮፒያን አንፈልግም ማለት ሊላ ነገር ነው የብሂር ብሂረሰቦች መብት ማንነት ይጠበቅ ማለት አገር ከማፍረስ ጋር ግንኙነት የለውም አገር በቀልድ አልተገነባም ለመፍረስም ደም የሚፈሰው ደም የሁሉም ነው ወደፊትም ነጻነት አይመጣም ነጻነት የሚመጣው አምሃራን እና ኦርቶዲክስን አጥፍታችሁ ኢትዮፒያን ልንከፋፈል ስንችል ነው ብላችሁ ከሆነ ተሳስታችሃል ወያኒ ህወሃት የባንዳ ማፊያ የኢትዮፒያን ህዝቦች በመከፋፈል በኢትዮፒያ ስም የመንግስትነትን ስልጣን ብቻውን በመያዝ በኢትዮፒያ ስም ኢትዮፒያን እና እናተንም እንዲገድል አብቅታችሁታል የኢትዮፒያ ህዝቦች መንግስት የላቸውም አገር አልባ ከሆኑ ቆይተዋል ስለዚህ ወያኒ በኢትዮፒያ ህዝብ ላይ እና ባገሩ ላይ ሊያደርስ የሚችለውን ጥፋት ፕላኑን ወያኒ ትግሪ ብቻ ነው የሚያውቀው ስልጣን ከኢትዮፒያ ህዝቦች ወጥቶ ኢትዮፒያን በማይወክል አንድ ዘር ውስጥ ነው ስለዚህም የኢትዮፒያን አንድነትን ወያኒ ትግሪ አጥብቆ ለአላማው ሲልም የአንድነቱን ሃይል ልህልውናው ሲል እየታገለነው በዘር የተደራጁትን ወያኒ መጠቀሚያ እና ግዚውን ማራዘሚያ አድርጎ እየፐወዘ እያንዳንዱን በተራ በተራ መግደያ ዘር ማጥፊያነት ነው የሚጠቀመው ሊላ ነገር የለም:: ታሪክ ከምታቆሽሹና ከምታጣምሙ ወደ እውነቱ ተመልሳችሁ ህዝብን በጋራ ወያኒ ትግሪን አጥፍቶ በኢትዮፒያዊነቱ መብቱ ተከብሮ የኒዘር ብዙ የከሊዘር ትንሽ እኛ እንደ አሰፋፈራችን እነከሊም እንደዛ የሚል ፖለቲካ በጣም የሃላ ቀሮች አስተሳሰብ ነው ህዝብ ላይ ቢዝነስ አትስሩ ለፈርጅ ለመሸጥ አትጋጉ ቃንቃ የሁሉንም ቃንቃ ማዳበር ስልጣኒነት ነው አምሃሪኛ ለአምሃራ ህዝብ ሊላው ማህበረሰብ ስለተናገር ቃንቃው ዳበረ እንጂ ለአምሃራ ምንም የጠቀመው ነገር የለም ወያኒ ትግሪ እና ኦነግ ጫካ ሆነ በስልጣን ላይ አምሃራውን ለማጥፋት የሸረቡት በአምሃራው ቃንቃ ነው ትግሪው ያገሪቱን ሃብት ኢኮኖሚ በተለያዩ ያገራችን ክፍሎች በመስፈር በልማት ስም እየዘረፈ ያለው እዚህ ግባ የማይባል የዘር ልሂቃን እንካን ለዘሩ ለራሱም የማይሆን እየፐወዘ በአምሃሪኛ ቃንቃ እየተግባባ ነው የሚዘርፈው ኢትዮፒያ የምትባል አገር እስካለች ድረስና በሳ ስም ስልጣን በጁ እስካለ ድረስ ሞት ለኢትዮፒያ ገዳዮች እና ለከፋፋዮች!!

  4. Thank you for interviewing these well matured and honest Citizens.I have a great respect for Ras Mengesha Seyum.He is very honest.God bless him.We have to stop TPLF by any means before they throw us to a devastating civl war.The Tigre mercenaries must know that we the people will never accept any kind of deal made by the Tigre mercenaries for the last 25 years.TPLF is Allergic to the history of Ethiopia and can not be trusted in any deal at all.TPLF have Annexed land from Wollo,Afar and Gondar illegally.I am very disappointed by the vast majority of Tigreans who live in the western world for siding with TPLF.We all know that but few dare to tell the truth publicly.Now we have to tell them face to face to stop killing our Oromo brothers and sisters as soon as possible.We have to support the ongoing civil unrest and Armed struggle.I am Andargachew and ESAT is mine.Death to TPLF and Hodams.

  5. It is the matter of time Tgrinans will pay the price for this hugely historical moral and psychological damaged all over the country!!!

  6. Fano you mean you get psychological problem by EPRDF go to hospital Dr EPRDF will give you medicine and take rest for 25yrs

  7. ቶላ: – ልክ ነህ እኔም በቅርቡ አዲስ አበባ ሄጄ ቦሌ ስወርድ መቀሌ አውሮፕላን ማረፊያ የወረድኩ ነው የመሰለኝ። ያቺ ህብረ ብሄር ያደምቃት የነበረች ቦሌ ብትግሬ ተወራ ማየት እንዴት ልብ ይሰብራል? ጊዜ የሰጠው ቅል ዲንጋይ ይሰብሪል እንዲሉ ጊዜውን መጠበቅ ነው። ጊዜውም ሩቅ አይደለም!!!!

  8. ” በኢትዮጵያ የማንነት ጥያቄ የሚያነሱ ክፍሎች ቁጥር ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየጨመረ የመጣ ይመስላል። ”

    What ?

    Why choose that formulation ?

    Is the author CIA ? or Shabia or TPLF ?

    The author was supposed to write that TPLF and its ferenji sponsors are behind that all.

    And why post a manipulated Ethiopian map that let Ethiopia look smaller than Somalia, and the afar region of Eritrea wider ?

    Who is the author of the article ?

  9. If tigre is in finfine,you nefetegna the ortodox killers go live oromia to you saint place Gonder.oromia is for oromo.who said finfine is for neftegna ortodox?MIRGA ABBAA BIYYUMMAA.LONG LIVE JOHAR MAHAMED.

  10. for RIP above:- Oromo yo taate dubbisi! Ati waan jarri kaayyo issanii galmaan gahuf si guutan ‘naftagna’ ortodox jetta. hinbeektu malee tigreen ortodox isa angafaatii. jara deggarta yoo ta’e adda baasii, yo ta’u baatee oromoo addan qoodun faaydaa hinqabu. oromoo ta’ee ortodoxi n meeqa akka jiru hubadhuu, kunis mirga amantaa waan ta’eef humaa gochuu hindandessu. Abbotiin kenya osoo hinbeekin laga irratti waaqeffachaa turan. Naftanyaa kan jennu caalaa ammaan tana midhaan nurra gahaa jiru hincaaluu? kan nu fayyadu Oromoon tokko ta’u amntiffi nannumman walqoodu dhiisuu, saboota biraa kabajuu. saba amaaraa jibbinedhaaf jijjiramni dhufu maali, kunuu waggaa 25 guutee, waaqni kana hinjaalataa?

  11. የአሁኑ ትውልድ የዘቀጠበት ትልቁ ነገር ፈሪሀ እግዚአብሔርን ማጣቱ ነው፡፡ ተመልከቱ ትግሬና አማራ ጎረቤታሞች ብቻ ሳይሆኑ የአንድ ኦረቶዶከስ ሃይማኖት ልጆች ናቸው፡፡ ይህ ሃይማኖት መጀመሪያ በአክሱም ገብቶ ለአማራውና ለሌሎቹ ተላልፎኣል፡፡ፊተኞቹ የተግራይ ነገስታት ከዓለም ይልቅ እ/ርን በመውደዳቸው ግዛታቸውን ወደ ደቡብ ማስፋት ሲችሉ አላደረጉም እነርሱ ለመንፈሳዊ ህይወተወ ያደሉ ነበሩ(ለምሳሌ አጼ ካሌብ ንሥናወነወ ትቶ ለምናኔ የበቃ የአክሱም ንጉስ ነበር)፡፡ የአሁኑ የ8ኛውን ሺ እንመልከት፤ተገላቢጠሸ ነው፤ትውልዱ የአምልኮ መልክ አለው በልቡ ግን ከእ/ር የራቀ ነው፤ አሁን ሥልጣን ላይ ያሉት ወገኖች እ/ርን ረስተዋል፤ስለዚህም የናቡቴን መሬት እንደነጠቀው የእሥራኤል ንጉሥ (አክዓብ) ሆነዋል፤በኋላ የናቤቴን ደም ያፈሰሰውን ንጉሥ እ/ር እንዴት እንደተበቀለ አይተናል፤ዛሬም ለህሊናቸው ያደሩ ልዑል ራስ መንገሻ እንደመሰከሩት የትግራይ ድንበር የት እንደሆነ እየታወቀ ባለጊዜዎቹ የአማራውን መሬት ከነጠቁ ለጊዜው ይመስላቸዋል እንጂ ከእ/ር ፍርድ ሊያመልጡ አይችሉም፡፡

  12. ከድሮ ቀረርቶዎች አንዱን ልንገራችሁ።
    አገራችን ጎንደር ወንዛችን ተከዜ
    ማን ይነካናል እምቢ ባልን ጊዜ
    ይባል ነበር።
    ለማንኛውም የወልቃይቴ የትግራይን ክልል አልቀበልም ማለት የወያኔን የቋንቋ ክልል ምሰሶ ከስር መሰረቱ የሚያናጋው ነው። ወልቃይት ትግርኛ ተናጋሪ ቢሆንም የቋንቋን ክልል አልቀበልም ልማታዊና ስነ ልቦናዊ ክልል ነው የሚያስፈልገኝ ማለቱ ለሌሎቹ ያለአግባብ በቋንቋ መስፈርት ብቻ የተከለሉ አካባቢዎች ጥያቄያቸውን እንደሚያነሱ ያደፋፍራቸዋል። ለምሳሌ የደብረ ብርሃን ወይም የደሴ ሰዎች ወደ ጎጃም ክፍለ ሀገር ባህርዳር መዳበላቸው ቋንቋን እንጅ መሰረታዊ የእድገትና ስነልቦና መስፈርትን ያዛመደ አይደለም። በተመሳሳይ ሁኔታ የሀረርጌ ቆቱ ከሸዋ ወይም ከወለጋ ጋር ምንም የሚያስተሳስረው ነገር የለም (ከቋንቋ በስተቀር)። ስለዚህ ይህንን የመሰለ ውስብስ ችግር ለመፍታት ቀላሉ መንገድ ሀገራችን በ 96ቱ አውራጃ ደረጃ ብትከለልና እነኝህ አውራጃዎች የፈለጉትን ቋንቋ መርጠው ቢጠቀሙ የቋንቋን ችግር መቶ በመቶ ከመፍታቱም በላይ የልማትና ስነ ልቦና ጥያቄዎችንም በተሻለ መንገድ የሚፈታ ሲሆን ጠባብ ብሄርተኝነትንም ለአንዴና መጨረሻ ጊዜ ያስወግዳል። የመንግስት ስልጣንም በሚገባ ወደታች ወርዶ የሚያገለግለውን ህብረተሰብ ሊያረካ ይችላል። እኔም የነቀምቴ ልጅ ስለሆንኩ በአዳማ ስር መገዛቴን እቃወመዋለሁ። ወለጋን የሚያክል ትልቅ ክፍለሀገር ለምን ለአዳማ ገባሪ እንደሆንን ሊገባኝ አይችልም። አዳማ የነቀምትን ያህል ደረጃ እንኳን ያልነበራት የአውራጃ ከተማ ነው የነበረችው። ከወልቃይት ቀጥሎ እኛም ማመጻችን አይቀሬ ነው።

  13. why do you ask mengesha we are not in atse hailesselasie government of course at that time it was teklay gizat. If you ask someone who was a governor at that time about elubabor he will tell you it is gambela to sudan boarder, the question should be clear.

  14. Ziga Anonymous. Afegna!! Amhara yemetawekew be werew becha!! Gondar ena Beja Meder alfesh atawkum. You assimilated Agaw and Oromos in Gojjam, Yejju (Dabra Tabor), Wollo. Enji yetem sefrachehu atawkum. After Menelik invasion of the South you just migrated from your Chegaram Territory to live in Oromia!! Oromos will even reclaim part of part of Gojjam (Metekel, Jawi, and Borana) and Yejju let alone pure Oromo Wollo people. Tebekat!! Tsebayeshin asameri!! Elik metfo new atasyazum!!

  15. መቼም በዬድረ ገጹ ተከልሎ ጦርነት ቀላል ነው።
    ማንን ልትማግዱ ነው በጥሩ ኑሮ ላይ ሁናችሁ ሌላውን የምታደናቁሩት።
    እግዚአብሄር ሁሉን እንዲያስተካክል ለርሱ የቤት ስራውን ሰጥተን ቢሆን ኖሮ፣ ወያኔም እስካሁን ዕድሜው አይረዝምም ነበር።
    እኛ እርስ በርሳችን ስንናከስ አገራችንን ለበላተኛ አሳልፈን እንዳንሰጥ እፈራለሁ። ያቺ ማርና ወተት የሚፈስባት አገር የሚቋምጥባት ብዙ ነውና፣ አደራችሁን ተስማምተን ለሁላችንም ትበቃለችና አንጣላ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*