በሰብዓዊ መብት ጥበቃ እረገድ ያለፈው 2015 ዓ.ም. ኢትዮጵያና ኤሪትራ ጥሩ ዘመን እንዳልነበረ፣ አምነስቲ ገለጸ።
VOA ዋሽንግተን ዲሲ—
በሰብዓዊ መብት ጥበቃ እረገድ ያለፈው የአሮፓውያኑ 2015 ዓ.ም. በተለይም ለአፍሪቃ ቀንድ አገሮቹ ኢትዮጵያና ኤሪትራ ጥሩ ዘመን እንዳልነበረ፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል (Amnesty International) ገለጸ።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የምዕራብና ማዕከላዊ አፍሪቃ ሕዝቦች ሽብርተኛነትን በመዋጋት የከፈሉትን መስዋዕትነት የዓለማቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ቡድን አምነስቲ ኢንተርናሽናል ኤምሊ ሎብ ከአቢጃን በላከችው ዘገባ፣ ቡድኑ በዓመታዊ ሪፖርቱ፣ የመብት ጥበቃን በተመለከ በተጠቀሱት ክልሎች አንዳንድ ተጨማሪ ዕድገቶች ይስተዋላሉ ብሏል።
ሚሸል ካጋሪም በዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ድርጅት የምስራቅ አፍሪቃ፣ የአፍሪቃ ቀንድና የግሬት ሌክስ አገሮች ፕሮግራም ምክትል ዳይሬክተር ናቸው።
ባለፈው 2015 ዓም የነበረውንየሰብዓዊ መብት ይዞታ ሲገመግሙ፣ “በሰብዓዊ መብት ጥበቃ እረገድ 2015 ዓ.ም. ጥሩ ዓመት አልነበረም።” ብለዋል።
አክለውም፣ “መንግሥት የሚወስዳቸው የኃይል እርጃዎች ወደ አፍሪቃ ቀንድ ዘምተው እስከ ኢትዮጵያና ኤርትራ ተዳርሰዋል። እና ለሰብዓዊ መብት ጥበቃም ምንም ዓይነት ከበሬታ አልነበረም። ዓለማቀፍ የሰባዊ እርዳታ አገልግሎት ህግም ወደ ሰብዓዊ ቀውስ ተለውጦ ዓለም አቀፍ የስደተኞችን ቀውስ አስከተለ። ይህ ቀውስ ባለፈው ዓመት ኤርትራን ሦስተኛዋ የስደተኞች መፍለቂያ አገር አድርጓታል። ባጠቃላይ 2015 ዓ.ም. ለሰብዓዊ መብት ጥበቃ ጥሩ ዓመት አልነበረም።” ብለዋል።
ዘገባውን ከድምጽ ፋይሉ ያዳምጡ።
ወያኔ ይዋሻል ትልቅ የዘራፊና የቀይ ሽብር መንግሥት ኢትዬጵያን ሣይሆን ትግራይን ይምራ ውጡልን።
Eritrea endatgeneTel tewagan, ahun gn tgrai endtgeneTelna woyanie endiweTa mewagat yasfelgenal.
tekezien mashager, alamaTa ashangie masleqeq alebn.
የራስዋ አሮባት የሰው….Nothing was mentioned about Ethiopia and Eritrea on this amnesty int. report. Why do you guys have to lie ? Why don’t you write about our own human right abuses instead of comparing us with others ? Are you just trying to score a point that our own case is not as bad as others because others are doing the same thing ? From woyane point of view you are absolutely right. If you are advocating this mentality , what can we say…… Go get a killing job now we know websites like this its crones are so desperate for money. You ain’t gonna get it from diaspora any more.Go smell woyane’s behind to get it.