የጋምቤላ ልዩ ኃይል ትጥቅ ፈታ – VOA

ከአንድ ሺህ አራት መቶ በላይ ናቸው የሚባሉት የልዩ ኃይሉ አባላት በክልልሉ ዋና ዋና በሚባሉት አኝዋክና ኝዌር ጎሣቸው ተከፋፍለው መጋጨታቸው የተገለፀ ሲሆን ፌደራል ፖሊስና የመከላከያ ሠራዊት አባላት ገብተው ሁኔታውን መቆጣጠራቸውን እነዚሁ የአካባቢው ሰዎች ተናግረዋል፡፡

ከአንድ ሺህ አራት መቶ በላይ ናቸው የሚባሉት የልዩ ኃይሉ አባላት በክልልሉ ዋና ዋና በሚባሉት አኝዋክና ኝዌር ጎሣቸው ተከፋፍለው መጋጨታቸው የተገለፀ ሲሆን ፌደራል ፖሊስና የመከላከያ ሠራዊት አባላት ገብተው ሁኔታውን መቆጣጠራቸውን እነዚሁ የአካባቢው ሰዎች ተናግረዋል፡፡
በዋሽንግተን ዲሲ ታላቅ እና ደማቅ ህዝባዊ ሰልፍ በኢትዮጵያውያን እየተደረገ ነው። #Ethiopia #USA #DCDemonstration #Oromoprotests #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ከዲሲ እና አቅራቢያ የአሜሪካ ሰቴት የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ድርጅቶች በጋራ የተጠራውን የተቃውሞ ሰልፍ እያደረጉ ሲሆን ከጠዋቱ 9 ሰአት ከአሜሪካ የውጪ ጉዳይ …
በዋሽንግተን ዲሲ ታላቅ እና ደማቅ ህዝባዊ ሰልፍ በኢትዮጵያውያን እየተደረገ ነው። Read more »

Ethiopia Zare (ሰኞ ጥር 30 ቀን 2008 ዓ.ም. Feb. 08, 2016)፡- በኢህአዴግ መንግሥት ሙሉ ቁጥጥር ስር ያለውና ጋዜጦችንና መጽሔቶችን የሚያሳመው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ድረገጽ “አኖን ፕላስ” (AnonPlus) በተሰኙ ያልታወቁ ወገኖች ከቅዳሜ ጥር 28 ቀን ጀምሮ ተጠለፈ (ሐክ ተደረገ)። ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ሰዓት ድረስ ድረገጹ እንደማይሠራ ለመገንዘብ ችለናል።
በኦሮሚያ ክፍለሃገር ጉጂ ዞን ተቃውሞ ቀጥሏል::ሰላም ባስ ወደ ኢትዮ ባስ እየተንደረደረ ነው:: #Ethiopia #Oromoprotests #MIDROC #Guji #SelamBus #MinilikSalsawi #EPRDF Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክፍለሃገር ጉጂ ዞን ሃርቆሌ ከተማ በኦሮሞ ልጆች ላይ የሚደረገው ግድያ እና የሚድሮክ የወርቅ ቁፋሮን …
በኦሮሚያ ክፍለሃገር ጉጂ ዞን ተቃውሞ ቀጥሏል::ሰላም ባስ ወደ ኢትዮ ባስ እየተንደረደረ ነው:: Read more »
News Ethiopia Wetatoch Dimts February 8,2016 የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ አድማጮች እና ተመልካቾች ሳምንታዊ ዜናዎችን እና መጣጥፎችን ከጣፋጭ ሙዚቃዎች ጋር አዘጋጅተን ወደናንተ ቀርበናል ታዳምጡን ዘንድም ጋብዘናችኋል። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=3dAR9-45DQQ]
ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን! !!!! #አቡነጴጥሮስ የነፃነት አርበኛ ወደሚገባቸው ቦታቸው ተመልሰዋል!!! #Ethiopia #AbunePetros #AddisMetro #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከቦታው ተነስቶ የነበረው የአቡነጴጥሮስ የመታሰቢያ ሃውልት ቀድሞ ወደ ነበረበት ቦታ መመለሱ ታላቅ የህዝብ ድል ነው።አቡነ ጴጥሮስ ጣሊያን ኢትዮጲያን ሲወራት የኢትዮጲያ …
ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን! !!!! አቡነ ጴጥሮስ የነፃነት አርበኛ ወደሚገባቸው ቦታቸው ተመልሰዋል!!! Read more »
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (አዜአ) ድረገጽ ሃክ ተደረገ http://www.ethpress.gov.et/
አቧራውን ጨምቆ ነዳጅ ያወጣው ተመራማሪ ። ★ የጎንደር ዩኒቨርስቲው ተመራማሪ አቡሀይ እሸቴ በሰሜን ተራራ የሚገኝ ዶቤ የተሰኘ አፈርን ከውሀ ጋር በመቀላቀልና በተለያየ ደረጃ የሙቀት መጠን በማሳለፍ የተጣራ ነዳጅ አግኝቷል ። ★ ወጣቱ ተመራማሪ እንዳረጋገጠው ከአንድ ኪሎ አፈር አንድ ሊትር ነዳጅ …
አዲሱ የወያኔ ካርታና «የህዳሴው» ግድብ ግንባታ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ እንዲሆን የተፈለገበት ሚስጥር – Achamyeleh Tamiru አዲሱ በብሔራዊ ቴሌቭዥን የተዋወቀሙ ወረድ ብሎ የሚገኘው ካርታ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ከትግራይ ክልል ጋር አዋስኖ፤ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ደግሞ ከጋምቤላ ክልል ጋር ድንበርተኛ ያደርጋል። …
አዲሱ የወያኔ ካርታና «የህዳሴው» ግድብ ግንባታ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ እንዲሆን የተፈለገበት ሚስጥር (Achamyeleh Tamiru) Read more »
ጩኸትን ወደ ተግባር መተርጎም የትግል ጽኑነትን እና በራስ መተማመንን በአላማ ጽናት ያማከለ መሆን አለበት:: #Ethiopia #Oromoprotests #Ethiopiaprotests #EthiopianoppositionParties Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ካለፉት ታሪኮቻችን በተባባሰ መልኩ በዚህ በሰለጠነ ዘመን በአምባገነኖች መዳፍ ስር ሆነን ለነጻነታችን እና ለመብታችን በመታገል …
ጩኸትን ወደ ተግባር መተርጎም የትግል ጽኑነትን እና በራስ መተማመንን በአላማ ጽናት ያማከለ መሆን አለበት:: Read more »
#Ethiopia : ፊት ለፊት: ቆይታ ከአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ጋር “Face to Face” BBN with Dr. Berhanu Nega [youtube http://www.youtube.com/watch?v=1JlwQr-VRnU]
የክቡር ሚኒስትሩ ሚስት ተበሳጭተዋል – ምን ሆነሻል? – ምን ሆንኩ? – ፊትሽ የጠቋቆረው:: – ለምን አይጠቁር? – እኮ ምን ሆነሻል? – ተያዘ:: – ያ ሱቅ? – ክፈል ክፈል ብዬ ስንቴ ነው የነገርኩህ? – እና ሱቁ ተያዘ? – ሱቁማ ቢሆን የተሻለ …
የክቡር ሚኒስትሩ ከብስጩ ሚስታቸው ከዲያስፖራው ከሹፌራቸው እና ከአማካሪያቸው ጋር ተወያዩ:: Read more »
የፓርላማው አባላት የፀረ ሙስና ኮሚሽን ክስ ያለመመሥረት ዳተኝነት ላይ የሰላ ትችት ሰነዘሩ Author ዮሐንስ አንበርብር ‹‹ቀማኛ በምክር አይመለስም›› ሲሉ ተችተዋል በአንድ ጀምበር ሚሊየነር የሚሆኑ ግለሰቦችን ጉዳይ አንስተዋል የፓርላማው አባላትና የሕግ ፍትሕና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሰላ ትችታቸውን በፌዴራል ሥነ ምግባርና …
በአቃቤ ህግ ይግባኝ የተጠየቀባቸው የዞን 9 ጦማሪያን፣ በቀረበባቸው አቤቱታ ላይ ትናንት ለጠቅላይ ፍ/ቤቱ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ቀደም ሲል አቃቤ ህግ፣ ለከፍተኛው ፍ/ቤት በተከሳሾቹ ላይ ያቀረባቸው ማስረጃዎች በአግባቡ ታይተው አልተመዘኑልኝም በሚል የጠቅላይ ፍ/ቤቱ እንደገና እንዲመለከትለት አቤቱታውን ማቅረቡ ይታወሳል፡፡ በአቃቤ ህግ አቤቱታ ላይ …
በአቃቤ ህግ ይግባኝ የተጠየቀባቸው የዞን 9 ጦማሪያን፣ በቀረበባቸው አቤቱታ ላይ ለጠቅላይ ፍ/ቤቱ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ Read more »
በ “ማስተር ፕላን” መነሻነት በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች የተፈጠሩ ግጭቶችን፤ እንዲሁም በጐንደር “የአማራ ተወላጅ፣ የቅማንት ተወላጅ” በሚል የተከሰተውን ሁከት እንደመረመሩ የገለፁ የመንግስት እና ገለልተኛ የሰብአዊ መብት ተቋማት፣ የምርመራ ሪፖርት እንደሚያቀርቡ ገለፁ፡፡ መንግስታዊ ተቋሞቹ፤ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን እና የህዝብ እንባ ጠባቂ፤ …
ለስር ነቀል ለውጥ የትግል ስትራቴጂ የሚነድፍ የሚቀይር ወይም የሚቀይስ ምነው ጠፋ??? #Ethiopia በኦሮሚያ በጉጂ ዞን ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በጋምቤላና በመላው ኢትዮጵያ የድንበር አከባቢዎች ውጥረቱ ተባብሷል:: #Oromoprotests #Gambella #MinilikSalsawi #EPRDF Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኦሮሚያ ክፍለሃገር የተጀመረው ተቃውሞ የቀጠለ ሲሆን …
በኦሮሚያ በጉጂ ዞን ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በጋምቤላና በመላው ኢትዮጵያ የድንበር አከባቢዎች ውጥረቱ ተባብሷል:: Read more »
የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ወደነበረበት ቦታ መመለስ የህዝቡ ትግል ውጤት መሆኑን ሰማያዊ ገለጸ •ፓርቲው በነገው ዕለት ሐውልቱ ሲመለስ ህዝቡ በቦታው እንዲገኝና ክብሩን እንዲገልጽ ጥሪ አቅርቧል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በአዲስ አበባ ቀላል የከተማ ባቡር ግንባታ ምክንያት ሚያዝያ 24/2005 ዓ.ም ፒያሳ ማዘጋጃ ቤት …
የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ወደነበረበት ቦታ መመለስ የህዝቡ ትግል ውጤት መሆኑን ሰማያዊ ገለጸ Read more »
በአዲስ አበባ የበሽታ ወረርሽኝ ተከሰተ አራት ሰዎች መሞታቸው መንግሥት ያመነ ቢሆንም የሟቾች ቁጥር ከዚህ እንደሚበልጥ ይገመታል። የበሽታው መተላለፊያ መንገድ የአጭር ርቀት የትንፋሽ ልውውጦችና የአፍንጫ ፈሳሽ ንክኪዎች ሲሆን የበሽታው ምልክቶችም እንደ ማንኛውም ጉንፋን ቢሆኑም ጠንከር ያሉ ሊሆኑ ይችላሉ። ወረርሽኝ እ.ኤ.አ. ከ2009 …
በአዲስ አበባ የበሽታ ወረርሽኝ ተከሰተ አራት ሰዎች መሞታቸው መንግሥት ያመነ ቢሆንም የሟቾች ቁጥር ከዚህ እንደሚበልጥ ይገመታል። Read more »
ሕወሃት በኢትዮጵያ ውስጥ የትግራይ አይሁድ ስርአትን የመዘርጋት ምስጢራዊ እቅድ አለው። Minilik Salsawi የትግራይ ይሁድ ለመፍጠር ማለት ልክ እስራኤላውያን በአለም ተሰራጭተው ቁልፍ ቦታዎችን በመያዝ እይስፈራሩ እንደሚኖሩት ሁሉ የትግራይ ተወላጆችም በህወሃት ውሳኔ መሰረት በአገሪቷ ቁልፍ ቦታዎችን በምያዝ ኢትዮጵይውያንን እያስፈራራ ለማኖር እና ለመግዛት …
ሕወሃት በኢትዮጵያ ውስጥ የትግራይ አይሁድ ስርአትን የመዘርጋት ምስጢራዊ እቅድ አለው። Read more »

የአርበኞች ግንቦት 7 የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀ መንበር ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ባሁኑ ወቅት እዚህ በዩናይትድ ስቴትስ ይገኛሉ። በቅርቡ በወቅቱ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ለአውሮፓ ፓርላማ አባላት ማብራሪያ ለመስጠት ብራሰልስ እንደነበሩም ተዘግቧል። ዶክተር ብርሃኑን ወደ ዋሺንግተን ያመጣቸው ጉዳይ ምንድነው?በኢትዮጵያ መንግሥት ባሸባሪነት መፈረጃቸው በጉዞዎቻቸው ላይ ችግር ፈጥሮ ይሆን? ድርጅታቸው የአርበኞች ግንቦት 7 የወቅቱን በኦሮሚያ እየተካሄደ ያለውን ተቃውሞ እንዴት ያየዋል? ሰሎሞን ክፍሌ ከዶክተር ብርሃኑ ጋር ባደረገው አጭር ቆይታ ካነሳቸው ጥያቄዎች አንዳንዶቹ ናቸው። የውይይቱን ክፍል 1 ለማዳመጥ የድምጽ ፋይሉን ይጫኑ። ያዳምጡ → listen
የኦሕዴድ አባላት የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች መገፋትን አስመልክቶ አቤቱታ አቀረቡ:: #Ethiopia #Oromoprotests #OPDO #EPRDF #MinilikSalsawi #Freedom Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በዛሬው እለት በተለይ ከኦሕዴድ ምንጮች እንዲሁም በተለያዩ ድህረገጾች እና የማህበራዊ ሚዲያዎች የተሰራጨውን የኦሕዴድ ከፍተኛ አመራሮች ከድርጅቱ ተገፍተዋል የሚለውን መረጃ ተከትሎ …
የኦሕዴድ አባላት የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች መገፋትን አስመልክቶ አቤቱታ አቀረቡ:: Read more »
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የምስክርነት ቃሉን ሰጠ *‹‹የህሊና እስረኛ ነኝ›› እስክንድር ነጋ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በሽብርተኝነት ወንጀል ጥፋተኛ ተብሎ 18 አመት እስር ተፈርዶበት በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የመከላከያ ምስክርነት ቃሉን ሰጥቷል፡፡ በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ አንደኛ ተከሳሽ ለሆነው …
በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የመከላከያ ምስክርነት ቃሉን ሰጠ Read more »
አንዱዓለም ተፈራ
አሁንም ቀኑን እንቆጥራለን። ሌሊቱንም እንዲሁ። አሁንም የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባርን ተግባር እንዘረዝራለን። አሁንም ሰዎች በገዛ ሀገራቸው እንዳውሬ እየታደኑ፣ እየተያዙ፣ ይታሰራሉ፣ ከሀገር ይሰደዳሉ፣ ይገደላሉ፣ … እንላለን። አሁንም በየቤተክርስትያኑና በየመስጂዱ እግዚዖ እንላለን። አሁንም የሀገራችን ለም መሬት ከባለቤቱ ኢትዮጵያዊ እየተነጠቀ፤ ለሹማምንትና ለውጪ ሀገር ባለሀብቶች ተሠጠ እያልን እናላዝናለን። አሁንም ሹማምንት ጀኔራሎችና ዘመዶቻቸው፤ ከተማዎችን ፎቅ በፎቅ አድርገው፤ ድሃን ማደሪያ አሣጡት እንላለን። ምን የማንለው አለ! ብቻ በገባንበት አረንቋ አሁንም እንረግጣለን።
አምስት የኦሕዴድ ከፍተኛ ባለስልጣናት :በርካታ ኣመራሮችና ካድሬዎች በሕወሓት ካልቾ ሊሰናበቱ ነው። #Ethiopia #Oromoprotests #OPDO #TPLF #EPRDF #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኦሮሚያ ክፍለሃገር የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ የሕወሓት ባለስልጣን የሆኑት ኣይቶ ኣባይ ጸሃዬ የኦሮሚያን ክልላዊ ምክር ቤት እንበትናለን ባሉት መሰረት …
አምስት የኦሕዴድ ከፍተኛ ባለስልጣናት :በርካታ ኣመራሮችና ካድሬዎች በሕወሓት ካልቾ ሊሰናበቱ ነው። Read more »

የአፋን ኦሮሞ ዝግጅት ክፍላችን ባልደረቦች ጃለኔ ገመዳ፣ ቱጁቤ ኩሳና ነሞ ዳንዲ ወደ ተለያዩ ከተሞች ደውለው ያጠናቀሯቸው ዘገባዎች አሉ። ያዳምጡ → listen
ግርማ ካሳ

አንዳንንድ ወገኖች በግንቦት ሰባቶች ላይ የግል ችግር ያለብኝ ይመስላቸዋል። አይደለም። ከነርሱ ጋር የዓላማ ልዩነት የለኝም። ልዩነቴ የስትራቴጂ ነው። ግንቦት ሰባት ውስጥ ያሉ ወገኖች ዳይናሚክ የሆኑ ትልቅ ፖቴንሻል ያላቸው እንደሆነ አውቃለሁ። ሊቀመንበሩ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ በቅንጅት ጊዜ ቁልፍ ሚና የተጫወቱ መሪ ናቸው። ብዙዎቻችንን ኢንስፓየር ያደረጉ። ሆኖም በግንቦት ሰባት አመራርነት የወሰዱት ስትራቴጂ ግን ያላቸውን ፖቴንሻል እንዲጠቀሙበት የረዳቸው አይመስለኝም።
ተስፋዬ ገብረአብ

እነሆ! ቅዳሜ ዞሮ መጣ። በዚህች የቅዳሜ ምሽት ስለ አንዳርጋቸው ጥቂት አወጋ ዘንድ መንፈሴ መራኝ። አዲስ ነገር አትጠብቁ። ከቀንዱም ከሸኾናውም ዝም ብዬ አወጋለሁ። የምትሠሩት ሌላ አስቸኳይ ጉዳይ ካላችሁ ይህን ጽሑፍ ለማንበብ ጊዜአችሁን አታቃጥሉ። እንደው ዘና ብላችሁ ከሆነ ግን ብታነቡት ምንም አይላችሁም።
ይገረም አለሙ

ወቅቱ 1994 ክረምት ነው። በየዓመቱ ትምህርት ቤቶች ሲዘጉ መምህራንን አንድም በአብዮታዊ ዴሞክራሲ ለማጥመቅ ሁለትም ሥራ ፈተው ከዋሉ የሚሠሩት ስለማይታወቅ ጠርንፎ ለማቆየት የሚዘጋጀው ስብሰባ ጎጃም ደብረ ማርቆስ በሦስት አዳራሾች እየተካሄደ ነው። ቤተ መንግሥት አዳራሽ፣ ሲኒማ ቤትና መንገድ ትራንስፖርት አዳራሽ።
ጋብ ብሎ የነበረው የኦሮሚያ ክፍለ ሃገር ተቃውሞ አገርሽቷል:: #Ethiopia #Oromoprotests #EPRDF #OPDO #Miniliksalsawi Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – የወያኔው አገዛዝ በቁጥጥር ስር አውየዋለሁ ሲለው የነበረው እና ባለፉት ወራቶች በተከታታይ ሲካሄድ የነበረው የኦሮሚያ ክፍለ ሃገር ተቃውሞ በተለያዩ አከባቢዎች አገርሽቶ መዋሉ …
6ኪሎ አካባቢ ያሉ ሱቆች በመፈረስ ላይ ናቸው ካለምንም ማስጠንቀቂያ እንደፈረሱ ነው በአቶ ሙላት አስተባባሪነት የጉለሌ ክ/ከ ወረዳ 2 አስተዳደር አስተዳዳሪ ማህተም በለለው ፊርማ ዛሬ ጠዋት አስፈርሷል ::
#Ethiopia @Semayawiparty እነ ብርሃኑ ተክለያሬድ በፍርድ ቤት እየተጉላሉ መሆናቸውን በመግለጽ ችሎት እንዲቀየርላቸው አቤቱታ አቅርበዋል፡፡ እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ በፍርድ ቤት እየተጉላሉ መሆኑን አቤቱታ አሰማ *ተከሳሾች ችሎቱ እንዲቀየርላቸው ጠይቀዋል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ ቀርቦባቸው ጉዳያቸው በከፍተኛው ፍርድ ቤት …
እነ ብርሃኑ ተክለያሬድ በፍርድ ቤት እየተጉላሉ መሆናቸውን በመግለጽ ችሎት እንዲቀየርላቸው አቤቱታ አቅርበዋል፡፡ Read more »
ኢትየጵያ ውስጥ ጉቦ መስጠትም ሆነ መቀበል እንደ ብቃትና እንደ ሥልጡንነት እየታየ ነው፡፡ #Ethiopia #EPRDFCorruption #Miniliksalsawi #Ethiopianoppositionparties Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የወያኔ አገዛዝ ባለስልጣናት እና ጭፍሮቻቸው ከደሃው ጉሮሮ መንጠቁን ተያይዘውታል ግን እስከመቼ የለውጥ ሃይሉ በመታገል ፈንታ እርስ በርስት እየተባላ የወያኔን …
በሐዋሳ ታቦር ትምህርት ቤት አሰቃቂ ግድያ በወያኔ ፖሊስ ተፈጸመ:: #Ethiopia #Hawassa በደቡብ ኢትዮጵያ በሐዋሳ ከተማ በዛረው እለት ከጠዋቱ አራት ሰአት በታቦር ትምህርት ቤት አቅራቢያ አንድ ወጣት በፖሊስ ጥይት በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድሏል:: የወያኔ ፖሊሶች ‹‹ስለት ይዘህ ሰው አስፈራርተሀል›› በሚል በጥይት ደብድበው …
መቼ ነው በሐገራችን ውስጥ እረሃብ የሚጠፋው? ሰርተን፤ በልተን፤ ጠግበን የምንኖረው? መቼ ነው በተማርነው መሰረት ያለዘመድ ሥራ የምናገኘው? መቼ ነው ዘረኝነት የሚጠፋው? እኩልነት የሚሰፍነው? መቼ ነው ዝርፊያው፤ ሙስናውና ብዝበዛው የሚቆመው? መቼ ነው የሐገሪቷ ሀብት ወደ ውጭ ሀገር የሚሰረቀው? ገንዘቧ የሚራቆተው? የመግዛት …
የወቅቱ አንገብጋቢ ጥያቄ “የዘረኛነትን ችግኝ ከሥሩ ነቅሎ፤ በአንድነት ቆሞ ዲሞክራሲያዊ መንግሥትን መመስረት” ከደጀኔ አያኖ Read more »
“አውዳሚ የምላቸውን ሐሳቦች ለመፋለም ሞክሬያለሁ”በዕውቀቱ ስዩም ደራሲ እና ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም “ባለፉት ሁለት ዐሥርት ዓመታት የሚጻፉ አንዳንድ መጽሐፎች በሕብረተሰብ መካከል፣ በተለይ በኢትዮጵያ ሕዝቦች መካከል ያለውን ትስስር የሚያላሉ፣አልፎ አልፎ ደግሞ እንዲበጠስ የሚያግዙ አስተያየቶችን እና ሐሳቦችን አያለሁ፡፡”ይላል፡፡ ዋሽንግተን ዲሲ — ወጣቱ ደራሲና ገጣሚ …
የቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ኹኔታ ያሰጋው ማኅበረ ቅዱሳን የፓትርያርኩ የክሥ መመሪያ የእውነት ጠብታ የሌለበት እጅግ ከባድ አደጋ እንዳለው ገለጸ – ቅዱስ ሲኖዶስ እርምትና አስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጥበት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳቱን ተማፅኗል – ከኑፋቄ፣ ከአስተዳደር በደል እና ከዝርፊያ የተነሣ የቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ …
ማኅበረ ቅዱሳን የፓትርያርኩ ክሥ የእውነት ጠብታ የሌለበት እጅግ ከባድ አደጋ እንዳለው ገለጸ Read more »
22 የሚሆኑ የወልቃይት አማራ ብሔር ማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴዎች በማእከላዊ ታስረው በሽብር ተከሰው ተፈቱ:: #Ethiopia #Welkaite #Gonder #Tigray #AddisAbaba #MinilikSalsawi ጥር 20 ቀን 2008 ዓ.ም. ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ የታገዱት የወልቃይት የአማራ ብሔር የማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴዎች፣ የኃይማኖት አባቶችና የአካባቢ …
22 የሚሆኑ የወልቃይት አማራ ብሔር ማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴዎች በማእከላዊ ታስረው በሽብር ተከሰው ተፈቱ:: Read more »
በወያኔ ሰራዊት ውስጥ ጥያቄ እና ተቃውሞ የሚያበዙ ከሰራዊቱ ሊሰናበቱ ነው:: #Ethiopia #EthiopianArmy #Oromoprotests #EPRDF #Miniliksalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ባለፉት ቀናት የተሰበሰበው የሕወሓት የጄኔራሎች እና አማሳኝ መኮንኖች ቡድን በተለያዩ የሰራዊቱ ክፍል ውስጥ ጥያቄ የሚያበዙ እና ተቃውሞ የሚያቀርቡ የሰራዊቱ አባላት አስፈላጊው …
በወያኔ ሰራዊት ውስጥ ጥያቄ እና ተቃውሞ የሚያበዙ ከሰራዊቱ ሊሰናበቱ ነው:: Read more »
ማኅበረ ቅዱሳን ለቅዱስ ፓትርያርኩ መሠረተ ቢስ ደብዳቤ መልስ ሰጠ (ማኅቶት ዘተዋሕዶ)ማኅበረ ቅዱሳን ብፁዕ ወቅዱስ አባ ማትያስ ፓትያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ጥር 16/2008 ዓ.ም ለሦስቱ ኮሌጆች ማኅበሩን አስመልክተው ለጻፉት መሠረት ቢስ ደብዳቤ መልስ ሰጠ። …
ትግሉን በተግባር ለመያዝ ሾውሸዌ ጯኺ አስመሳይ ጥሬ ዘላፊ አድር-ባይነትን እና አደርባዮችን እናስወግድ፡፡ #Ethiopia #EthiopianOppositionparties #Freedomfighters #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ታጋይ መስለው ተመሳስለው መዛኝ አስመዛኝ ተሸካሚ ሳይሆኑ አሸካሚ አዋካቢ አማሳኝ የሆኑ በነፈሰበት የሚነፍሱ በተገኘው ጥሬ አስተሳሰባቸውን የሚያራግፉ ሳያስተውሉ እና …
ትግሉን በተግባር ለመያዝ ሾውሸዌ ጯኺ አስመሳይ ጥሬ ዘላፊ አድር-ባይነትን እና አደርባዮችን እናስወግድ፡፡ Read more »
ልዩነት ውበት ነው…ግን አልፈጠረብንም::መቻቻል ያልተጋባቸው ያልበሰሉ ጭፍኖች በ2 ጽንፍ ማሕበራዊ ድህረገጾችን ወረዋል:: #Ethiopia #Oromoprotests #Gambella #MinilikSalsawi በኦሮሚያ ክልል አዲስ የጸጥታና የደህንነት/ስለላ መዋቅር ሊዘረጋ ነው::በጋምቤላ የሕወሓት ባለስልጣናትና ቤተሰቦቻቸው ንብረት በታጠቁ የደቡብ ሱዳን ቅጥረኞች እና በአግአዚ ወታደሮች መጠበቅ ተጀምሯል:: =========================================================== Minilik Salsawi …
ጃ`ዋር ወጣቱ የፖለቲካ ስካር ፣ የ-ግለት እና የግለኝነት አብሾ ( ሄኖክ የሺጥላ ) < እንጀራውን > በተገፉ እና በተከፉ ሰዎች ታሪክ ላይ ያደረገ ሰው ፣ ህይወቱን በሰዎች መከራ ላይ የገነባ ሰው ፣ ኑሮውን ባጋጣሚ ለድምጽ አልባ እና አቅም አልባ ወገኖቹ …
ጃዋር ወጣቱ የፖለቲካ ስካር ፣ የ-ግለት እና የግለኝነት አብሾ ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »
ከ200 በላይ አስገራሚ የታክሲ ላይ ጥቅሶች #Ethiopia #Taxi 1. እንኑር ብለን ነው እንጂ መሞት አያቅተንም! 2. የያዝናት እድሜ አይደለም ለጠብ ለፍቅር እንኩአን አትበቃም! 3. ብቸኝነት ደስ የሚለው ሽንት ቤት ብቻ ነዉ 4. ማች ከመሞቱ በፊት ፍቅረኛውን ዜብራላይ ይስም ነበር 5. …
በቡታጅራ ከተማ ታላቅ ህዝባዊ ተቃዉሞ ተደረገ #Ethiopia #Butajira በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በመሰቃን ወረዳ በዛሬዉ እለት ህዝባዊ እምቢተኝ ተስተዋለ።ፓሊሶች ተደብድበዋል።ፖሊሶች ተጎድተዋል። የመንግስት ታጣቂ ሐይላት ክላሽ ኢንኮቫቸዉን ተቀምተዋል። መንግስት ያወጣዉን የመሬት ይዞታ አዋጅ በመቃወም ዛሬ በድንገት የተደረገዉ ሰልፍ ፖሊሶች ህዝቡን መቆጣጠር …
በቡታጅራ ከተማ የመሬት ይዞታ አዋጅ በመቃወም ታላቅ ህዝባዊ ተቃዉሞ ተደረገ:: Read more »
ኦሮምያ ክልል ውስጥ የተወሰደው የኃይል እርምጃ “ስህተት መሆኑን የኢትዮጰያ መንግሥት ባለሥልጣናት አምነዋል” ሲሉ በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ አስታውቀዋል፡፡
ዐፄ ቴዎድሮስ በበጌምድር ማንም ለሞተ ዘመዱ እንዳያለቅስ የሚል ዐዋጅ ዐውጀው ‹ሰው ሁሉ ዕንባውን ያጠጣ ነበር፡፡› በዚህ መካከል ደጃች ውቤ ሞቱና ለእቴጌ ጥሩ ወርቅ ወደ መቅደላ መርዶ ተላከ፡፡ ዐፄ ቴዎድሮስም ሕዝቡን ‹ለደጃች ውቤ አልቅሱልኝ› ብለው አዘዙ፡፡ ሰውም ሁሉ ዘመዱ ሲሞት የቀረበት …
“የጥጥ ግብይት ቆሟል፤ አምራቹ ከጥጥ ስራ ሊወጣ ነው”
የኢትዮጵያ ጥጥ አምራቾች ማህበር፤ ያመረትነውን ጥጥ የሚገዛን አጥተናል ሲል ያማረረ ሲሆን መንግስት አምራቾቹን ለመርዳት በኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት በኩል ያደረገው ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል ተብሏል።
የጥጥ አምራቾች ማህበር ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሐዱሽ ግርማይ፤ የመንግስት ጥረት ያልተሳካው ድርጅቱ ለግዥ ያቀረበው ዋጋ እጅግ አነስተኛ በመሆኑ ነው ይላሉ፡፡ የኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት፤ የራሱን ትርፍ ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ ለአምራቹ እንደየጥጡ ደረጃ በኪሎ ከ30-33 ብር የግዥ ዋጋ መተመኑን ምክትል ፕሬዚዳንቱ ገልፀው፣ ይሄን የዋጋ ተመን ግን አምራቹ አያዋጣኝም ብሎ አልተቀበለውም፡፡
የሌሎች አገራት አምራቾች መንግስታቸው ይደግፋቸዋል፤ በእኛ ሀገር የጥጥ ሴክተሩ በተገቢው ሁኔታ እየተደገፈ አይደለም የሚሉት አቶ ሐዱሽ፤ “አለም በሄክታር ከ50 እስከ 60 ኩንታል ሲያመርት፤ እኛ ግን በሄክታር እያመረትን ያለነው ከ10 እስከ 15 ኩንታል ብቻ ነው” ብለዋል፡፡
አምራቹ የተለያዩ ችግሮች እንዳሉበት ምክትል ፕሬዚዳንቱ ይናገራሉ፡፡ “ኬሚካልና የተለያዩ ማሽኖችን ከውጪ እያመጣ ነው የሚሰራው፤ በዚያ ላይ የምርጥ ዘር ችግሮች አሉበት፤ የምርምር ስራው በጣም የተዳከመ በመሆኑም የምንጠቀመው ዝርያ ከዛሬ 25 አመት በፊት እንጠቀምበት የነበረውን ነው” – ብለዋል፤ አቶ ሃዱሽ። ይህም የዘርፉን ጥራትና ምርታማነት እንደጐዳው ይገልፃሉ፡፡ “በአሁኑ ወቅት የጥጥ ግብይት ቆሟል፤ አምራቹ እስከ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ድረስ እንሄዳለን፤ ሰላማዊ ሰልፍም እንወጣለን፣ መንግስት መልስ መስጠት ይኖርበታል” እስከማለት ደርሰዋል ያሉት አቶ ሃዱሽ፤ ይህ ሁሉ ችግር ቢያልፍ እንኳን በሚቀጥለው ዓመት አምራቹ ከጥጥ ምርት ለመውጣት ወስኗል ብለዋል። እኛም እንደ ማህበር ድልድይ ሆነን ከመንግስት ጋር ያለውን አለመግባባት ለመፍታት ሞክረን ነበር፤ ግን አልቻልንም ይላሉ – ምክትል ፕሬዚዳንቱ፡፡
የኢንዱስትሪ ግብአት አቅርቦት ድርጅት (የቀድሞው ጅንአድ) በበኩሉ፤ የጥጥ ዋጋው የወጣው በገለልተኛ አካል መሆኑንና አምራቹን ለማበረታታት በኪሎ 2 ብር ድረስ ጭማሪ መደረጉን ገልጿል፡፡ የድርጅቱ የግዥና አቅርቦት ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አባይ ከበደ ስለሁኔታው ሲያስረዱ፤ “እኛ ገዝተን የምንሸጠው ለጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪው ነው፤ ኢንዱስትሪው ምርቱን አምርቶ በአገር ውስጥ ገበያ ብቻ ሳይሆን በዓለም አቀፍ ገበያም ተወዳዳሪ መሆን አለበት። ዋጋው የተሰላውም የዓለም አቀፍ ገበያውን ከግምት ውስጥ በማስገባት ነው፡፡ ከዚህ በላይ ዋጋው ቢጨምር ገዥ አይኖርም፡፡ ድርጅታችን የተቋቋመው በዋናነት አምራቹንና ኢንዱስትሪውን ለመደገፍ እንጂ ለትርፍ አይደለም” ብለዋል፡፡
አምራቹ በተባለው ዋጋ አያዋጣኝም ካለ፣ እናንተም በዚህ ዋጋ ካልሆነ አንገዛም ካላችሁ የመጨረሻ መፍትሔው ምንድነው ያልናቸው አቶ አባይ፤ “አልሸጥም ያለ አካል የራሱን አማራጭ ይወስዳል” ሲሉ መልሰዋል፡፡

የ45 ዓመቱ ጎልማሳ ስፔናዊው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በቀጣይ የውድድር ዓመት የእንግሊዙን ማንቸስተር ሲቲ ለማሰልጠን የሶስት ዓመት ተኩል የውል ስምምነት ፊርማውን ማኖሩ ታወቀ። የማንቸስተር ሲቲ አሰልጣኝ የሆኑት ቺሊያዊው የ64 ዓመቱ አዛውንት ማኑኤል ፔልግሪኒ የጋርዲዮላን ወደ ሲቲ መምጣት በበጎ ጎኑ ተቀብለውታል። ፔልግሪኒ በማንቸስተር … Continue reading
አሰብን ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ….???Kidane Amene ============================== ሰሞኑን RED SEA AFAR DEMOCRATIC ORGANIZATION የተባለ ፀረ ሸዓብያ ድርጅት በሸዓብያ ስላላ አባላት ላይ ጠንካራ እርምጃ መውሰዱን እየሰማን ነው፡፡ በኔ በኩል ይበል የሚያሰኝ እርምጃ ነው፡፡ እኛ ኢትዮጵያውያንም ታሪካዊው የባህር በራችን ለማስመለስ ከፀሓይ በታች ያሉ …
የኦሮሞዎችን ተቃዉሞ በተመለከተ ዶር ብርሃኑ የተናገሩት – ግርማ ካሳ ዶክተር ብርሃኑ ነጋ በዋሺንገትን ዲሲ ባደረጉት ንግግር በኦሮሚያ በተነሳው እንቅስቃሴ ዙሪያ 4 ነጥቦችን አንስተው ትምህርት ሰጪ ሃተታዎችን አድርገዋል። ሲጀምሩ በኦሮሚያ የተደረገው ነገር ለርሳቸው emotional እንደሆነ ነበር የገለጹት። “ሕጻናት፣ እርጉዞች፣ አሮጊቶችን መግደል፣ …