ግብር የማይከፍሉ ቸርቻሪዎቹ ቻይናዊያን ሕገወጥ ንግድ በቦሌ ሩዋንዳ – የአካባቢው ነጋዴዎች የመንግስት ያለህ እያሉ ነው::
/ ሰንደቅ ሪፖርታዥ/ በነሐሴ 29 ቀን 2007 ዓ.ም. 26 ያህል የሚሆኑ በቦሌ ክፍለከተማ ወረዳ 2 የሚገኙ ነጋዴዎች በውጭ ዜጎች በተለይ በቻይና ዜጎች የህገወጥ ንግድ ምክንያት ስራቸውን ማከናወን ባለመቻላቸው ለቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት ያቀረቡት ማመልከቻ እስካሁን …
ግብር የማይከፍሉ ቸርቻሪዎቹ ቻይናዊያን ሕገወጥ ንግድ በቦሌ ሩዋንዳ – የአካባቢው ነጋዴዎች የመንግስት ያለህ እያሉ ነው:: Read more »