“ወጣቱ ይህ መንግሥት በሚያደርገው ነገር ሁሉ ተንገሽግሿል”ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

“ወጣቱ ይህ መንግሥት በሚያደርገው ነገር ሁሉ ተንገሽግሿል”ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

ላለፉት ሦስት ሳምንታት የኦሮሞ ብሔረሰብ አባላት ተማሪዎች የአዲስ አበባ እና የፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተግባራዊ ይደረጋል መባሉን ሲቃወሙ ሰንብተዋል። የተቃውሞውን ጅምር የሚያትተውን የማርታ ፋን ደር ቮልፍ የአዲስ አበባ ዘገባ ጨምራ፤ ጽዮን ግርማ የዛሬዉን የተቃውሞ ሰልፍ ውሎ የተመለከት ርእሶችን ይዛለች፡፡

በማልታ የሚገኙ የኦሮሞ ብሔረሰብ አባላት በሰኔ ወር 2014 ዓ.ም ለተቃውሞ ሰልፍ በወጡበት ወቅት-ፎቶ ፋይል፡(ሮይተርስ)

በማልታ የሚገኙ የኦሮሞ ብሔረሰብ አባላት በሰኔ ወር 2014 ዓ.ም ለተቃውሞ ሰልፍ በወጡበት ወቅት-ፎቶ ፋይል፡(ሮይተርስ)

VOA Amharic
የተቃውሞው መነሻ  “ያለ ተገቢ የገንዘብ ክፍያ ገበሬዎችን የሚያፈናቅል የመሬት ቅርምት ነዉ” የሚል መኾኑ ሲዘገብ ቆይቷል። የጸጥታ ኃይሎች ሰልፈኞቹ ላይ በወሰዱት ርምጃ ቢያንስ አምስት ሰዎች እንደተገደሉ መንግሥት  አምኗል። የተቃዋሚ ድርጅት መሪዎች በበኩላቸው የተገደለዉ ሰዉ ቁጥር ስልሳ እንደሚደርስ ተናግረዋል፡፡ የጸጥታ አስከባሪዎች ሕይወት ማለፉም ተገልጿል።

የኦሮመኛ ቋንቋ ዝግጅት ክፍል ባልደረቦቻችን ስለ ዛሬው  የተቃውሞ ሰልፍ ውሎ ምንጮቻቸውን ጠቅሰው እንደዘገቡት፤በዛሬው ዕለት በምዕራብና ምስራቅ ወለጋ ፣በሱሉልታ፣ በሆሮ ጉድሩ፣በነጆ፣በጫንቃና በሌሎች ቦታዎች  ሰልፉ መቀጠሉንና በዚሕም የሰው ሕይወት መጥፋቱ ተገልጿል፡፡

ማስተር ፕላኑ መሰረዝ አለበት፡፡የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥትም ፈርሶ በሌላ መተካት አለበት

በሌላ በኩል በኢሉባቡር አልጌ ሳቺ ከተማ ለሰላማዊ ሰልፍ የወጡ ሰዎች ተቃውሟቸውን አሰምተው በሰላም መመለሳቸው ታውቋል፡፡ በተጨማሪም ቁጥራቸው ያልታወቁ ሰዎች መታሰራቸውን አብዛኞቹ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች በፌደራልና መከላከያ ፖሊስ ጥብቅ ጥበቃ ሥር መዋላቸውን ዘግበዋል፡፡

በሌላ በኩል ማርታ ከአዲስ አበባ ባጠናከረችው ዘገባ  “የተማሪዎቹ ተቃውሞ ወዲያዉ በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ ያሉ የኦሮሚያ ክልልን አዳረሰ፡፡” ሲል ይጀምራል፡፡ ገበሬዎችና ሌሎች ነዋሪዎችም በተቃውሞዉ ተማሪዎቹን ተቀላቀሉ። መንግሥት አንዳንዶቹ ተቃዋሚዎች አገሪቱን ለማናጋት የሚንቀሳቀሱ ናቸዉ በማለት ይከሳል። ለደህንነታቸዉ በመስጋት ስማቸዉ እንዳይጠቀስ የጠየቁ አንድ የክልሉ ነዋሪ፤ወደ ክልሉ የተላኩ የጸጥታ ኃይሎች ሌሎች ሰዎች ተቃውሞውን እንዳይቀላቀሉ መንገዶችን ዘግቶ እየተቆጣጠረ እንደኾነ ተናግረዋል።

እንደ ነዋሪው ገለፃ “አብዛኞቹ ተቃዋሚዎች ገበሬዎች ናቸዉ። ከገጠር አካባቢዎች ነው ወደ ከተሞች የሚመጡት። የመከላከያ ኃይል ደግሞ ወደ እነዚህ ገጠሮች አምርቷል። ፖሊሶችም ተቃዋሚ ሰልፈኞቹን ቁጥጥር ስር እያዋሉ ነዉ።”

የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ ሰልፈኞቹ ከጸጥታ አስከባሪዎች ጋር ባደረጉት ግጭት አምስት  ሰዎች መሞታቸዉን አረጋግጫለሁ ብሏል፣ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ግን የተገደሉ ሰዎች ቁጥር 60 ደርሷል ይላሉ። ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽል (Amnesty International)  ትላንት ዕረቡ ባወጣዉ መግለጫ መንግሥት ተቃውሞዉን በኃይል እያፈነ ነዉ ብሏል።

በአዲስ አበባና ዙሪያዋ የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን የተባለውን በመቃወም ባለፈዉ ዓመት ሚያዚያ ወርም እንዲሁ ተቃውሞ ተነስቶ ነበር። ተቃውሞዉን ተከትሎ የጸጥታ ኃይሎች በወሰዱት የኃይል ርምጃ በደርዘኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል፡፡ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸዉ ሰዎችም ታስረዋል። ማስተር ፕላን የተባለዉ የዋና ከተማዋን ማለትም የአዲስ አበባን ድንበር የሚያሰፋ ንድፍ ነዉ። በዙሪያዋ የሚኖሩ የኦሮሚያ ክልላዊ አስተዳደር ዜጎች “የታቀደው መዋቅር መሬታችንን ነጥቆን የባህል ቅርሶቻችንን የሚያወድም በመኾኑ ያሳስበናል” ይላሉ።

የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ካለፈዉ ዓመት ተቃውሞ በኋላ ስለ ማስተር ፕላኑ ጉዳይ ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋር ሁለገብ ዉይይት ለማድረግ ቃል ገብተው ነበር። ተቃዋሚው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ መሪ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና እነዚያ ቃል የተገቡት ውይይቶች አልተደረጉም ይላሉ።

“ብዙ ጊዜ ውይይት እንዲደረግ ሞከርን፣ አናደርግም አሉ። ከዚያም ግልጽ ሕዝባዊ ስብሰባ ለማድረግ ሞከርን እሱንም እንቢ አሉ። መንገዱን ዘጉብን። አሁን እንግዲህ እዚህ ላይ ደረስን። የዚህ መንግሥት ሁኔታ ሕዝቡን አንገሽግሾታል። በተለይም ወጣቱ ይህ መንግሥት በሚያደርገው ነገር ኹሉ ተንገሽግሿል።”ሲሉ ይገልጻሉ፡:

ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ፤ “ማስተር ፕላኑ መሰረዝ አለበት፡፡የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥትም ፈርሶ በሌላ መተካት አለበት”ይላሉ። መንግሥት በበኩሉ ማስተር ፕላኑ ሥራ ላይ አልዋለም ይላል፤ ተቃዋሚዎች ደግሞ ገበሬዎችን ማፈናቀል ከተጀመረ እንደቆየ ይገልጻሉ።

በኢትዮጵያ ብዙም ተቃውሞ አይካሄድም። ገዢዉ ፓርቲ እንደ አዉሮፓውያን አቆጣጠር በ1991 ዓ.ም ሥልጣን የያዘ ሲኾን ባለፈው ግንቦት ወር በተካሄደ ምርጫ ሙሉውን የምክር ቤት መቀመጫ ተቆጣጥሯል። የጸጥታ ጥናቶች ተቋም ባልደረባ ሃሌሉያ ሉሌ ውጥረት እንደሰፈነ ይናገራል።

“ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛ ተቃውሞ እየተመለከትን ነዉ። የጸጥታ ኃይሎቹም ኾነ መንግሥት የተከሰተዉን ከፍተኛ ተቃውሞ የጠበቁ አይመስለኝም። በእኔ እምነት የክልሉ መንግሥትም እንዲህ ዓይነቱን ጥያቄ ለመመለስ የተዘጋጀ ያለመኾኑን ሁኔታዉ አሳይቷል”ብሏል፡፡

ኢትዮጵያ በፍጥነት በኢኮኖሚ እያደጉ ካሉ የአፍሪካ አገሮች አንዷ ናት። ሆኖም አንድ ሦስተኛ ዜጎቿ አሁንም ከድህነት ወልል በታች የሚኖሩ ሲኾን በዚህ ዓመት በተከሰተዉ ድርቅ ደግሞ በርካታ ሚሊዮን ሕዝብ ለአደጋ ተጋልጧል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ፡፡

“ወጣቱ ይህ መንግሥት በሚያደርገው ነገር ሁሉ ተንገሽግሿል”ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

36 Comments on ““ወጣቱ ይህ መንግሥት በሚያደርገው ነገር ሁሉ ተንገሽግሿል”ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና”

  1. “በግ ከበረሬ ሞኝ ካመረሬ መመለሻ የለውም”ይባል የለም::አሁን የተነሰው ተቃውሞ እንደወትሮው በአጋዝ ኃይል የማያዳግም እርምጃ ይመለሳል ብሎ ማሰብ የጋዳፊን ስህተት መድገም ይሆናል::”ቤት ቤት፣ዳር ዳር፣ዘንጋ ዘንጋ”እያለ በመጨረሻ አገርትዋንም ራሱንም ገድል ከተተ::እባካችሁ ሁሌ መግዛት የለምና ለራሳችሁም ሆነ ለአገራችን የወደፊት ዕድል ስትሉ ቆም ብላችሁ አስቡ:: ሰውን ከእንስሳ የሚለየው ማሰብ መቻሉ ብቻ ነው::

  2. ትግሬ ነክ ባንዳዎችን እንዴት መረሸን እንችላለን?

  3. Chir alesa !!
    Are gobez mn yshalal?
    Hzbaw ebi baynet yqeTl.
    Wede dl enadrsew.
    Yeziya hulu tagay jegna ye oromo weTat demna sqay wagana kasaw neTanet muhon alebet.
    Yhn jmr enasqeTlew, gbun ymta.
    And hunen haylachn astebabren yetgrai woyanien hail enadqew.
    Hail be hail new mimektna haylachn enTeqem.
    Telat siyayl afegfg, Telath sidakem wgaw aydel.

  4. Are we defeated again by sbhat, abai, adisu, bereket and agazi?
    How on earth 90 milion people are defeated by less than half milion tgrie woyanie!!
    Bullets can kill easily agazi terrorist.
    But none of us dare fire it at agazi.
    Agazi is killing us incessantly while we are fearful to shoot and kill agazis.
    It is A paradox

  5. You ግማታም አጋሜ ofcourse ስልጣን የሕዝብ ነው።ወያኔ የትግራይ ነጻ አውጭ ነው። ችጋራም የእከካም ዘር ! ! ! ወራዳ ቆሻሻ የአያትህን የአጼ ዮሃንስን የራስ ቅል አረብ እየሸናበት አንተ ንጹሃን ዜጎች ላይ ትተኩሳለህ።ወዲ ተረዋኢት

  6. lokmats behon teru neber lokmasat malete yekomatoch sebseb new selezeh key baher hedeh tateb kifu leb yaleh mehonu kesemeh yastawkal .

  7. መረራ ጉዲና should call his oromo people to denounce tribalism and fight under the banner of Ethiopianism if they want to be successful.

    However we must REJECT oromo tribalism.

    We cant tolerate oromo homeland on Ethiopian soil.

    The picture, as written above made by reuters, is dangerous
    and should be rejected. Why did the prof choose to post that picture ?

  8. ” ወልቃይት የአማራ ነች says: February 25, 2016 at 12:12 pm

    አይዞን አብረን ነን ኦሮሞዎች በርቱ”

    Ethiopians should NOT support oromos who demonstrate with flags other than the Ethiopian flag.

    How come you guys are not commenting the picture posted here ?

    The picture, allegedly from reuters, is dangerous and anti-Ethiopian. That kind of flag in demonstrations should be rejected.

  9. አንተ ቅርናታም አጋሜ ! ! ቁስላም ኦሮሞ ይፈለገውን ባንዲራ ይዞ መውጣት ይችላል።ያ ዝሽወናም ጊታህ የሹምባሹ አለቃ እኮ ባንዲራ ጨርቅ ብሎ የለም እንደ ? ? የበሶና የበርበሬ መቋጠሪያ ከማድረግ የባሰ ነው እንደ ለላ ባንዲራ ይዞ ምርውጣት

  10. @ ደደብ from ደደቢት,

    i reject tribalism and dont support attacking tribes. And i am an Ethiopian nationalist, as such i must say using flags other than the Ethiopian flag should be rejected.

  11. USA Today,
    Why don’t you go to Bale or Arusi and tell the Oromo protesters to drop their flag and force them to carry the Ethiopian flag? After all, what is wrong with raising their flag? Here in the U.S., states have their own flags. The same is true to Europe. Bavaria has its own flag so does Saxony. You sit behind a monitor and spin and spark controversy. Kifu!

  12. Retarded CIA agent selam,

    you are an enemy ! Enemy of Ethiopia !

    And you could be even a non-Ethiopian, say a ferenji.

    You a**hole CIA agent want Ethiopians to accept your tribalism and killils, but we reject killils based on tribe. You get it you subhuman CIA spy ?

    You subhuman repeatedly bring incorrect comparisons. The states in the USA, stolen from genocided Native Americans, are no tribal homelands you stinking subhuman.

  13. The world needs to be freed from the CIA subhuman scums ASAP.

    When gone as empire USA will always be remembered in connection with CIA.

    CIA has committed horrible crimes against the whole world.

  14. We should beware of CIA covert operations in these days.

    The CIA subhumans are causing trouble everywhere.

    ” The $10 billion pipeline project first surfaced in 2000. Nine years later Bashar al-Assad announced that he would not support the initiative that would have granted Qatar direct access to European energy markets via terminals in Turkey.

    Soon after that “the CIA began funding opposition groups in Syria,” Kennedy wrote for Politico. The CIA went ahead with this plan months before the Arab Spring uprising in Syria took place, which clearly indicates that the Syrian conflict is in fact a violent foreign-sponsored insurgency aimed at bringing a pipeline project to life, not a civil war for greater rights or representation.

    Moreover, “US intelligence planners knew from the outset that their pipeline proxies were radical jihadists who would probably carve themselves a brand new Islamic caliphate from the Sunni regions of Syria and Iraq,” Kennedy observed. ”

    http://www.veteranstoday.com/2016/02/24/rfk-jr-isis-created-by-washington-over-syria-pipeline-refusal/

  15. Merara gudina ke woyanie ayshalm.
    Dbq oneg new.
    Adbto le MegenTel ytagelal.
    Eske migeneTel le oromo yebelay eyesera new.
    Tere-amara new.
    Qnjt bashenefe gizie dngTo Tertot yeneberewn selamawi self serzual.
    Parlam egebalehu blo ke qnjt teTarari huno gebtua.

  16. egna Amaroch mechem bihon kenante gar anhonim. Egna Betekristian kemiakatilut gar hibret yelenim. Ke 1000 Oromo 1 Tigre yishalenal.

  17. egna Amaroch mechem bihon kenante gar anhonim. Egna Betekristian kemiakatilut gar hibret yelenim. Ke 1000 Oromo 1 Tigre yishalenal. Wolkait kerto eske Gondarin hulum biwesdum cheger yelewum. egna ye 1 abat lijoch nen. Tigrena Amaran lemakakar Eritrea(Ginbot 7 & Oromo(OLF)yeyazachehuten zemecha anikebelem!

  18. USA Today,
    Here we go again to the same old copy-and-paste CIA crap. Why don’t you be focused on the topic? You are an immature narcissistic sociopath that no one should take seriously.

  19. ” Yohannes says: February 26, 2016 at 5:24 am

    egna Amaroch mechem bihon kenante gar anhonim. Egna Betekristian kemiakatilut gar hibret yelenim. Ke 1000 Oromo 1 Tigre yishalenal.

    Yohannes says:February 26, 2016 at 5:28 am

    egna Amaroch mechem bihon kenante gar anhonim. Egna Betekristian kemiakatilut gar hibret yelenim. Ke 1000 Oromo 1 Tigre yishalenal. Wolkait kerto eske Gondarin hulum biwesdum cheger yelewum. egna ye 1 abat lijoch nen. Tigrena Amaran lemakakar Eritrea(Ginbot 7 & Oromo(OLF)yeyazachehuten zemecha anikebelem! ”

    Is this guy serious ?

    He sounds to be either TPLF cadre or shabia.

    He has the tendency to put Ethiopians in tribal boxes, he is a tribalist.

    But we reject that. Most Ethiopians can not be put in tribal boxes because mixed.

  20. አንተ ጭፍን ጥላቻ የወለደክ ደደብ ጭንቅላትህን በጥሩ ነገር አስገንባው።

  21. ደደብ from ደደቢት።።።አንተ ጥንብ ትካናም ቅማላም ሻብያ ራብተኛ ቺጋራም ቁርስ በልተህ እራት የማትደግም ፣ጣልያን የሸናብህን እኮ ገና ከላይህ ላይ አልፀዳም ራቅ በል እፍፍ ትሸታለህ ትገማለህ ትከረፋለህ…መስሎህ ነው እንጂ እኛ ኢትዮጵያዉያን አንከፋፈልም አንድ ነን ያው እራሴን እችላለሁ ብለሀል እዛው ተግማማ ግማታም

  22. አንተ ከእንሰሳ የተሻለ አመለካከት የሌለክ የዝንብ አፍህን ከምትከፍት አእምሮህን በአብዮታዊ ዴሞክራሲ ገንባው። ተማር መሀይም መማር አለበት ።አንተ ጠባብ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*