አምባገነኖች፤ ቤተመንግስት በዕጣ የደረሳቸው ኮንዶሚኒየም ይመስላቸዋል
ምርጫ በአፍሪካ፣ ምርጫ በአሜሪካ Written by ኤልያስ • አምባገነኖች፤ ቤተመንግስት በዕጣ የደረሳቸው ኮንዶሚኒየም ይመስላቸዋል • ዲሞክራሲ ለአሜሪካውያን ኦክስጂን፣ ለአፍሪካውያን ውድ ጌጥ ነው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ክርክር (ፉክክር) በጣም ተመቸኝ፡፡ ፉክክሩ የሃይል ወይም የጉልበት ሳይሆን የሃሳብ፣ የዕውቀት፣ የብልጠት፣ የብስለት፣ የመራጩን ህዝብ …