በኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ተቃውሞ በርትቷል::የአባገዳ የሃገር ሽማግሌዎች ም/ቤት የወያኔን እኩይ ድርጊት አውግዘዋል::

በኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ተቃውሞ በርትቷል::የአባገዳ የሃገር ሽማግሌዎች ም/ቤት የወያኔን እኩይ ድርጊት አውግዘዋል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Abageda‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አስቁሜዋለው የማያዳግም እርምጃ ውስጄበታለው እወስድበታለሁ ወዘተ እያለ አንዴ የኦሕዴድ ካድሬዎችን ሌላ ጊዜ የውጪ ሃይሎችን የሚወነጅለው ሕዝብን በዘለፋ የሚያዋርደው የሕወሓት አገዛዝ በተቃራኒው ሕዝቡ የማያዳግም እርምጃ እየወሰደበት ተቃውሞ ቀጥሎ እስከ ድል ደጃፍ የሚያስቆመን የለም እያለ በመስዋእትነት ትግሉን በማቀጣጠል መብቱን እና ነጻነቱን ለማረጋገጥ አደባባይ ተቃውሞ የሚያሰማው የኦሮሞ ሕዝብ ወያኔን ዛሬም አጣብቂኝ ውስጥ ከቶት ውሏል::

በዛሬው እለት በባሌ ዞን ደሎ መና ወረዳ ጋስራ ወረዳ ኮሉባ፣ቀበሌ በቦረና ዞን በሚዮ( ሂዲዶላ) ወረዳ በዛሬው እለት ተቃውሞው ፈንድቶ ቀጥሏል ። በተቃውሞው የተለያዩ መፈክሮችን ያሰሙ ሲሆን አምስት የሚሆኑ ሰዎችም መታሰራቸው የታወቀ ሲሆን የአግኣዚ ወታደሮችም የአካባቢውን ህዝብ ለማሸበር ጥረት እያደረገ መሆኑ ታውቋል። በወለጋ ቀለሜ ሲቻሞ በሜራብ ሸዋ አምዴብቦ ጂጂጉ ወራንሳ ብርሃኑ ወለታጂ እና ተረፈ ጉታ የተማሉ ወጣቶች ተገድለዋል::ጨፍጫፊው አገዛዝ ሰላማዊውን ተቃውሞ በአየር መቃወሚያ ለመበተን ከባባድ መሳሪያዎችን በደንቢ ዶሎ አስፍሯል::

ይህ በእንዲህ እንዳለ የአባገዳ የኦሮሞ የአገር ሽማግሌዎች ምክር ኔት የወያኔን ግድያ ማውገዛቸው ታውቄል::የአባገዳ ምክር ቤት ለ 2 ቀናት ባደረጉት ስብሰባ የወያኔን ግድያ በግልጽ በማውገዝ ጠንካራ አቋማቸውን አሳይተዋል::ምክር ቤቱ አንድም የኦሮሞ ወጣት መገደል እንዳሌለበት እና አገዛዙ የሕዝብን ጥያቄ ከመስማት ይልቅ መግደሉን እጅግ ኮንነዋል::ከመላው ኦሮሚያ የተወከሉት የአባገዳ ምክር ቤት አባላት የወያኔን የጭፍጨፋ ተግባር ሕገወጥ መሆኑን አስቀምጠው የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ ሕጋዊ እና ሕዝባዊ መሆኑን መስክረዋል::

በምስራቅ ሀረርጌ በበደኖ ወረዳ ከተለያዩ ቀበሌዎች ወደ በደኖ ወረዳ ለተቃውሞ እየሄዱ ባሉበት አረሙሪ አካባቢ ሲደርሱ የአጋዚ ጦር ብዙ ሰዎችን ገድሎዋል ስማቸው ከደረሰን መካከል
1/አህመድ መሀመድ አህመድ
2/አዚዛ ሼክ መሀመድ ሳፊ
3/ ሁዜፋ ሀሰን መሀመድ
4/ፍሮምሳ አብዲ መሀመድ

የቆሰሉት ደግሞ

1/መሀመድ አሚን አክሊሉ
2/ ሻሚል አሜ
3/ኑስራ ሸምሱዲን
4/ታጁዲን አህመድ ቶፊቅ
5/ታጁዲን ሙክታር መሀመድ ሳኒ
6/በያን ሙሃመድ ዚያድ ናቸው

ከዚህ በላይ የሞቱ እና የቆሰሉ አሉ ስማቸው ሲደርሰን እናሳውቃለን
በቦረና ዞን በያቤሎ ወረዳ በተደረገው ተቃውሞ የአጋዚ ጦር በህዝቡ ላይ በወሰደው እርምጃ ብዛት ያላቸው ሰዎች የተጎዱና የታሰሩ ሲሆን ከተጎዱ ሰዎች መካከል ስማቸው ከታች የተዘረዘረው ይገኙበታል

1/ ጡሜ ጃርሶ ከያቤሎ ከተማ
2/ ዲዳ ዳባሶ ከያቤሎ ቀበሌ 10
3/ ከድር አብዶ ከሶርዱ ወረዳ
4/ ኪያ ዲማ

በጊዲሜ ቀበሌ በቡሪ መንደር 5 ሰዎች መንግስት በወሰደው እርምጃ የተገደሉ ሲሆን 4 ቱ ደገሞ በከፍተኛ ሁኔታ የቆሰሉ እና አንዱ በድብደባ ብዛት የተሰበረ እንደሆነ ለማወቅ ተችሎዋል ።
1 ኦቦ ፉፋ ጉለልቻ ጉቴ
2/ወጣት መልካሙ ደገፋ ሞርካ
3/ወጣት ቡረሩሴ ታፈሰ ሾሮ የ20 አመት ወጣት እና በሚቀጥለው እሁድ የጋብቻ ስነስራአቱን በመጠባበቅ ላይ የሚገኝ ነበር
4/ወጣት ሚሬሳ ወልተጂ ሾሮ
5/ወጣት ተመሰገን የትውልድ ሀገሩ ወለጋ መንዲ ነበር ።

Minilik Salsawi's photo.

20 Comments on “በኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ተቃውሞ በርትቷል::የአባገዳ የሃገር ሽማግሌዎች ም/ቤት የወያኔን እኩይ ድርጊት አውግዘዋል::”

  1. Shame Upon Oromo Soldiers And Police. what Are You Waiting For? This A Critical Time You Should Decide To Defend Your Loved Ones And Revenge The Indiscriminate Murdering Of Our People. The Woyane Paramilitary, Agazi Has Been Authorized To Kill And Dump Into Bushes, Torture And Rape Our Sisters, Children And Mothers. Be Smart, And Join The Noble Revolution For Freedom And Democracy.
    Death For The Woyane Leaders And Killers!

  2. ከወረዳ ወደቀበሌ ወርደሃልሚኒሊክ ሳልሳዊ ሳልሳዊ ማለት በረካ (ሰወስተኛ)ደረጃ ቡናማለት ነው ፖሎቲካም ዳካ ቡናም ዳካ ማለት ነው ወያኔ በእሳት የተፈተነ ከወትረው እንደብረት የጠነከረ ትእግሰተኛ አንደበተ ሩቱ ነው ወየነ በድንጋይ ውርወራ በውረበላ ሰልፍ ከስልጣን የሚወረድ አደለም ለምን በህዝብ የተመረጠ መንግስት ነዋ ህዝብ ካልፈለገ በካረድ አለሞረጥ ይችላል ከዚህ ውጪበአጉዙን ፖሎቲካ ወያኔ ይወረዳል ማለት እንኳን የተማረ ያልተማሮው የአቡጊዳ ሽፍታው የውቆዋል ስለዚህ ወያነ አባይ እየገደበ ነው ነዳጅ እያወጣ ነው ትላልቅ ስኳር ፋውሪካዎች እየገነባ ነው መንገድ ትምህርት ቤት ጤና ጣብያ የንቨርሰት ኮሌጅ ወዘተእየገነባ ነው በትናንሽ ከተማዎች ሳይቀር ወጣቱ በማዳራጀት ከቡል ስቶን እየተሰራ እየተገነባ ይገኛል ምላስ እምታክል መንገድ ያልሰሩ ተቀዋሚዎች የኢትዮጵያ መንግሥት ለማጥቆር እና ለመክሰስ ዪራራጣሉ ትምከተኛ ለአገር አይጠቅምም ዕደመ ለመሪ ድርጅታችን ኢህኣደግ ሞት ለትምክህቶኞች ና ፅንፈኞች ጠባቦች ድል ለሰፊው ህዝብ

  3. @ኪሮስ

    አታ ወዲ ሸርሙጣ ንምንታይ ትጨርፍንና ወያኔ ዝብሀል መንግሥቲ አብ ኢትዬጵያ የብለን ኩሉም ኢትዬጵያዊታት ወያኔን ንድምሰሥ ንፈቱአለና።

  4. Ethiopian people,
    Being slave is the worst thing that human being can experience,please liberate yourself the time is now.

  5. Dear Minlik, keep up your good reporting job.you are like CNN war reporter from the midst of conflict. Thus why woyane fear your report.

  6. Kairos, Tigre eko taglo ayawkm, belela shifan new yenorew. Bezih lay weyane yemhaim tirkim new anten chemro. Lebnet ena tenkol gin manm aychlahum. Lezih new hule yebachnet smet yemisemachihu. Min yedereg begid lelawun zer mehon aychal. Edme Leesyas Afeworki, mengist lemeyaz bekachu. Ahun degmo, Esyas liketachhu korto tenestul. Enant yemtatewkut eko beashkernet new, malet lertrawyan. Amaraw Abebe Glaw benegerew aydel ende merichhu surew lay kezno yemotew?

  7. kkkkkk wey kiros weyane banda ina yezorebachewun OPDO tebiye horobela teshefafno inji dirom oromiyan mekotater indemaychil libachiw yawkewal jil,yeoromo hizb lewoyane dingay bicha indemibekaw yawkal,mesariyama biyanesabet gimash kenim ayfejewum.

  8. ከትግራይ የመጡ የወልቃይት ህዝብ ነን ወደ ርግራይ እንገነጠላለን ያሉ ህዝቦችን በማሠባሰብ እየተደረገ ያለው የማወናበድ የድጋፍ ሰልፍ የፀገዴን የቅማንትን የማንነት ጥያቄ ለማፈን ፈፅሞ አይቻላችሁም በተመሳሳይ ለፕቶፕ ያነገቱ ባንዳ ኦህዴድ አባገዳዎችንም ወያኔ አሥታጥቆ የገዳን ሥርአት ለማፈራረሥ እንቅሥቃሴውን ጅምሯል ይህን ሥርአት ለማፈራረሥ ሁሉም ኢትዬጵያዊ ተሣትፎውን ባሥሣየበት በዚህ ወቅት አራተኛ ወራችን ሲሆን ግን ትግሉ በሰመኑ ለዘብተኝነት ይታይበታልና ተሥተካክሎ ይቀጥል።

    ኢትዬጵያ ከባንዳው ወያኔ ነፃ ትሆናለች

    ሞት ለወያኔ

    ********************************

  9. ትግራይ ትጠፈለች የሚለው የሀሳብ ብዥታ እውነት ነው የኢትዬጵያ ጠላቶች መፈልፈያ ዋሻ በመሆኗ እየረገፈ እንዳለው ቁልቋላቸው እና በለሳቸው እኩል ይጠፋሉ አትጠራጠሩ።

  10. የኢትዮጵያዊያን መሬት ለሱዳን መንግስት ስጦታ የሰጡት ሰዎች፡
    1- መለሰ ዜናዊ
    2- ስብሃት ነጋ
    3- አባይ ጽሃዩ
    4- ስዩም መስፍን
    5- ደመቀ መኮንን
    6- ሂላዊ የሱፍ
    7- ሳሞራ ዩኒስ
    8- ኢሲያስ አፈወርቄ
    9- ታምራት ላይኔ
    10- እስየ አብርሃ
    11- ገብሩ አስራት
    12- አረጋሽ አዳን
    13- ስማቸው ያልተጠቀሱ የደህንነት አባላት የትግራይ ወጣቶች፣በገንዘብ የተገዙ የወልቃይት አካባቢ ወጣቶች

    ሕዝብ ማወቅ አለበት!
    ደ.ገ

  11. @ጎይቶም

    አታ ወዲ ሸርሙጣ ጋላ ሥድብ መሥሎህ ነው? የማትረባ ትግሬ ነህ ትርጉሙን ልንገርህ ወንዝን ተገን አርጎ የመጣ ህዝብ ማለት ነው oxford ተመልከት አንተ አህያ ገና የትግራይ ባንዳዎችን እናጠፈለን አትጠራጠር በኦሮሞና በአማራ ደም እዚህ ደርሳችሀል ተራውን ጠብቁ።

  12. የዘረኝነት ክርፋታችሁን ይዛችሁ ድሮም ለማኝ ናችሁ ወደ ትግራይ አቅኑ ወልቃይትን ቅማንትን ጠገዴን ለሟን ምድር ትታችሁ የእርዳታ ሥንዴ ወዳለበት ሥፍራችሁ ተመለሱ የምትናፍቋት ኢትዬጵያን ሳይሆን ደም እየጠጣችሁ ጮማ እያራችሁ የዘረፋችሁት ሀብት ለትግራይ ነውና ግዜ አታጥፋ ኢትዬጵያን ትውልድ ከፍሎ የማይወጣውን ብድር እዳ ለ100 አመት ሸጣችሁናልና ይህ አገዛዝ ሊቀጥል አይችልም ሞት ለወያኔ።

  13. ኪሮስ አሁን ወያኔን ህዝብ መርጦታል ወይ? በማጭበርበር ህዝብ መረጠኝ ይላል እንጂ፣ ሌላዉ ነገር ፋብሪካወች የባለስልጣናት ናቸዉ፣ ምንገዱም የነሱ መኪና መሄጃ ነዉ።አንተም ከወያኔ ወገን ስለሆንክ ተጠቃሚ ነህ 95%የሚሆነዉ የኢቲዮ ህዝብ ከድህነት ወለል በታች ነዉየሚገኝዉ። ወያኔ በህዝብ የተመረጠ ነዉ? KKKKKKKK ለማንኛዉም አዉነትና ንጋት እያደረ ይጠራል!ሞት እንዳንተ ላለዉና ለወያኔ! ድል ለጭቁኑ የኢትዮዽያ ህዝብ!

  14. Daha dero fridaw new.
    Ke daha biet dero sitard kebero simeta yadral,
    ylu neber welqaytiewa emuhay Tehaye.
    Ahun ena jawar shinT wuhachew yefesese yimeselal.
    Ya hulu dnfata, yazun, lqequn, enante atasfelgun, bqu nen, zor belu silun yeneber yasafrachewal.
    “Yene feso mehaber” ylual yh new.
    Eyalk yalehut jawarn, akrari tegenTay onegochn, ene mekuria bulcha betemelekete new.
    Mnm enkua ye ene jawar memeTadeq ena derso man ahloy ke enante ebelTalehu bainet qrta bifeTrbnem enkua.
    BergT tgrie woyanie yegar chgrachn Tlatachn slehon yetejemerew tgl, yesntu ye oromo jegnoch dem yefesesebet tegadlo endaykolash Tnu flagotachn new, tgrie woyanien demssen neTa menhonbetn qen ennafqalen.

  15. አንተ ጭንቅላትህ የዛገ! ጋላ ስድብ አይደለም፡ Gala= festival ደግሞም እወቅ የጽላዏች ግዜ አልቋል ወደ ድንጋይችሁ ሂዱ፡ ኦሮሚያን ልቀቁና

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*