ትግሬና ሌሎች ( ሄኖክ የሺጥላ ) ባንድ ሃገር ሁለት ዜጎች !

ትግሬና ሌሎች ( ሄኖክ የሺጥላ )

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለት ኣይነት ህዝቦች ኣሉ ። የመጀመሪያዎቹ እና ህገ መንግስታዊ መብታቸው ቢከበርም ባይከበርም ፥ ያለ ኣንዳች ቅሬታ እና በፍፅም መንግስታዊ ፍቅር ስር የሚኖሩት ትግሬዎች ሲሆኑ ፥ የተቀሩት ሌሎች የሚባሉት ናቸው። ከትግሬ ወገን የሆነ ሰው ቢያጠፋ እንኳ ክፍ ቅጣት ኣይቀጣም ። ምሳሌ ስዬ ኣብርሃ ፥ ኣማረ ኣረጋዊ ፥ ገብሩ ኣስራት ፥ ዳዊት ( ኣውራምባ ) ፥ ፃድቃን ገ/ትንሳይ ፥ እና ወዘተ ። ከሌሎች ወገን የሆነ ግን ባያጠፋ እንኳ ኣይቀጡ ቅጣት ይቀጣል ፥ በየ እስር ቤቱ ይወረወራል ፥ በኣደባባይ በጥይት ይገደላል ፥ ቤት ንብረቱን ይቀማል ፥ ከስራ ገበታው ይፈናቀላል ፥ ሃገሩን ለቆ እንዲሰደድ ይደረጋል ። ምሳሌ ፕ/ሮ ኣስራት ወልደየስ ፥ ዶ/ር ታዬ ወ/ሰማያት ፥ ኦልባና ሌሊሳ ፥ እስክንድር ነጋ ፥ ኣንዷለም ኣራጌ ፥ ተመስገን ደሳለኝ ፥ ህፃን ነብዩ ፥ ሽብሬ ፥ ኣሰፋ ማሩ ፥ ኣሁን ደሞ በኦሮሚያ በስም ጠርተን የማንጨርሳቸችው ዜጎች ፥ ብቻ ምን ኣለፋችሁ ፥ በዚህች ሃገር ሁለት ኣይነት ዜጋ ኣለ ። ኣንደኛው ደርግን ስለመጣሉ የሚያወራ ፥ ጀግንነት ባጥንቱ የተዋረሰው ፥ የሱ ብቻ የሚመስለው ግብዝ ፥ ሌሎች የመናገርም ሆነ ቀጥ ብሎ የመራመድ መብት ያላቸው የማይመስለው ፥ የድሃውን ቤት በዶዘር ለማፍረስ የሃውዜን እልቂትን እንደ ምክንያት የሚያቀርብ ፥ ጋዜጤኞችን ለማሰር በደርግ ጊዜ ያልነበረ የመፃፍ ና የመናገር መብት እሱ እንደሻማ ቀልጦ ያመጣልን ስለሆነ ፥ እኛን ዝም የማስባል የማይገስ መብት ያለው መስሎ የሚሰማው ፥ ከትግሬ ሌላ ሌላው ፈሪ ፥ ኣቅመ ቢስ ፥ ደካማ እና ወኔ ኣልባ ሆኖ የሚታየው ሲሆን ፥ ቤሌሎች ስር የሚመደቡት ይህ ትግሬ ነኝ ባይ ባሌጌ የሚያደርስባቸውን በደል ዋጥ ኣድርገው ቁጭ ያሉት ናቸው ። ወደዳችሁም ጠላችሁም ኣሁን ባለችው ኢትዮጵያ ውስጥ የዚህ ኣይነቱ ክፍፍል ተፈጥሯል ። ለምሳሌ በሰላሙ ጊዜ ቄስ ፥ እንዲህ እንደዛሬ መንግስትን የሚፈታተን ህዝባዊ ተቃውሞ በተነሳ ጊዜ ደሞ ቀስት ሆኖ ህዝቡን የሚወጋ ልማታዊ ቀሲስ ፥ ትግሬኔቱ ከማንኛውም ሰብኣዊ ኣስተሳሰብ የገፋው ፥ በሃገሩ ሳይሆን በዘሩ ኣይን ብቻ ለማየት የተፈጠረ ማህበረሰብ በኣሁኗ ኢትዮጵያ መኖሩ እውነት ስለመሆኑ ጠቅሰን የማንጨርሰው የግብር ማሳያ ኣለን።

ትግሬ እና ሌሎች በሚኖሩባት ሃገር ፥ ሌሎች ይገደላሉ ፥ ይበደላሉ ፥ ይዋረዳሉ ፥ መሬታቸው ይቀማል ፥ ከተሞቻቸው ለኣከሌ ፋውንዴሽን ፥ ለኣከሌ ራእይ ማስቀጠያ ተብለው ይወረሳሉ ፥ ደኖቻቸው ይመነጠራሉ ፥ ለባዕዳን ተሽጠው ይታረሳሉ ፥ ይራባሉ ፥ የመንግስት ወገኖች ግን በየ ከተማው ግድግዳ ላይ ውስኪ ያስታውካሉ ፥ ቢራ ይሸናሉ ፥ ቁርጥ ያራሉ ፥ ቅቤ ይናፈጣሉ ። ባንድ ሃገር ሁለት ዜጎች !

የባሌ ገበሬ መብቴ ይከበር ሲል ፥ የሃረማያ ተማሪ ህገ መንግስቱ ይከበር ሲል ፥ የሱሉልታ እና የሰላሌ ኣርሶ ኣደር መሬቴን ኣልቀማም ሲል፥ የሌሎች ወገን ናቸውና ፥ በተመረጡት ወገኖች ጥይት ይገደላል፥ በተመረጡት ወገኖች ታንክ ይጨፈለቃል ፥ በተመረጡት ወገኖች ወህኒ ይማቅቃል ።
የጎንደር ገበሬ እኔነቴን ኣውቀዋለሁ ሲል ፥ እሱነቱን እስኪክድ ድረስ ይደበደባል ፥ እሱነቱን እሲኪረሳ ድረስ ይበደላል ፥ የሌሎች ወገኖችን ህግ ኣለማደማጥ ፥ «የተመረጡትን ፥ ሃያሎቹን ትግሬዎች» እንደመካድ ይቆጠራል ፥ ስለዚህ የሞት ደጃፎች ደርሶ እስኪመለስ ድረስ ቶርቸር ይደረጋል ።

ኣዎ ኢትዮጵያ በምትባል ሃገር ውስጥ በኣሁኑ ሰኣት ሁለት ኣይነት ዘር ነው ያለው ፥ ትግሬ እና ሌሎች ፥ ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለት ኣይነት ኑሮ ነው ያለው ፥ የትግሬ እና የሌሎች ፥ ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለት ኣይነት ህግ ነው ያለው ፥ የ ለትግሬዎች እና የ ለሌሎች ህግ ፥ ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለት ኣይነት መንግስት ነው ያለው የትግሬዎች እና የሌሎች ፥ ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለት ኣይነት ሞት ነው ያለው በትግሬ መንግስት ምክንያት መሞት እና ትግሬ ስላልሆንክ መሞት !

እርግጥ ነው ይህ የምለው ነገር እውነት ኣለመሆኑን ለማሳየት የሚዳክሩ ሌሎች « ኣብርሃ ደስታስ? » ሊሉ ይችላሉ ። እኔ ደሞ « ኣብርሃ ደስታ ምን ? » ብዬ ለመጠየቅ እገደዳለሁ ! ኣብረሃ ደስታ ዛሬ በኦሮሚያ ከተገደሉት 20 ንፁሃን ሰዎች ውስጥ ኣንድ ሃያኛውን ነብስ ነው የያዘው ፥ ኣብርሃ ደስታ ከ 5 ሚሊዮን ትግሬ ውስጥ በኣስተሳሰቡ መለየቱ የሚያስፈራ እንጂ የሚደንቅ ኣለመሆኑን ነው የማውቄው! በይበልጥ በዚህ 25 ኣመት፥ በህውሃት በደል እና ጭቆና ተማረው መንግስት ላይ ተቃውሞ ያቀረቡ ትግሬዎች ቁጥር በኣመት ኣንድ ሰው እንኳ ኣለመሁኑን ማወቅ እና ማሰብ ራሱ ፥ ትግሬ እና ሌሎች የሚለውን ክፍፍል ( ልዩነቱን ) የትግራይ ህዝብ በኣብረሃ ደስታን በማበርከት ኣይደልም የመፅሃፍ ቅዱሱን ኣብረሃም ቢያዋጡ እንኳ ሊያጠቡት እንደማይችሉ ነው የሚሰማኝ ! ኣዎ ይህ ህዝብ በትግሬዎች ሴራ ተጎሳቁሏል ፥ በትግሬዎች ዝምታ ተርቧል ፥ በትግሬዎች ከመንግስት ጋ መወገን ዛሬም በኣደባባይ የጥይት እራት እየሆነ ነው ፥ ይህ ማለት ደሞ ሌሎች የተነሱ ግዜ ፥ ትግሬዎች እጣ ፈንታቸው ምንድን ነው የሚሆነው የሚለውን እኔ ሳልሆን የህዝቡ ብሶት እና ቁጭት ነው የሚመልሰው ። ኣይን ያጠፋ ኣይኑ ይጥፋ የሚለው ህግ ለትግራይ ህዝብ ይገባዋል ወይ ? ይህንን ለመመለስ ፥ የትግራይን ህዝብ የምጠይቀው ጥያቄ ኣለኝ—-እኛ ሌሎች በእውነት ይሄ ሁሉ ይገባን ነበር ? ኣሁንስ ይገባናልን ? በመልሳችሁ ልክ እንግዲህ መልሴን ኣስሉት ! ያም ሆን ይህ በኔ ሰኣት ኣቆጣጠር ጊዜው ደርሷል ባይ ነኝ ! «በጥሞና እና በኣርምሞ ብቻ እንጠብቀው ! »

Henoke Yeshetlla's photo.

33 Comments on “ትግሬና ሌሎች ( ሄኖክ የሺጥላ ) ባንድ ሃገር ሁለት ዜጎች !”

  1. የሄ የሞተ የዘር ፖሎቲካ ነው ትግሬ ኢትዮጵያዊ ነው ሌላ ብሄር ብሄረሰብ ኢትዮጵያዊ ነው እናንተ እኮ ፊትለፊት እኮ አትቀርቡም ሁሌ ከነፈሰ ንፋስ እምትነፍሱ ጥግተኛ ትምከተኛ አተሳሰብ ስለአለባችሁ ነው ውሸት ወሬ ፈጥረህ ማውራት ከአያታችሁ የነበረ መረዛኛ አስተሳሰባችሁ ነው የሄ ደግሞ ለኢትዮጵያ ህዝብ ወደኃላ የሚመልሰው ርካሽ አሰተሳሰብ ነው ፡፡

  2. አንተ ግማታም ugum ቁስላም እርካሽ ! ! !የጣሊያንን colonial map በተግባር ላይ ያዋልክ እርካሽ ባንዳ ነህ በዚህ ፎረም አይንህን በጨው አጥበህ አፍክን የምትከፍተው ! ! ! The only good Ethiopians from tigrai are አቶ ገ/መድህን አረያ፡አቡነ መቃርዮስ አብርሃ ደስታ and የእየሩሳለም አርያ አባት።Fuck all the rest of you.ቁስላም አጋሜ ! ! ወዲ ዘ ለማኒት።እናትክን ብዳ

  3. KEROS And tat wedelela setekum sostu wederas yamlktal asteyayeth leraseh meselgene komatan komata kalalut gebeto yefetefetal newena wektu kerbual yelks tezegage

  4. Dear Henok,
    Your article is right all Ethiopians knew this reality. They should stand together at leastto be equal . especially this is shame to see in 2 1st century when Ethiopians under the colony of Black.

  5. ኧረ ጎበዝ ተዉ ስለፍቅር እናውራ
    ተዉ በኀላ ሁላችንም ኢትዮጵያውያን የእሳቱ ቀማሽ እንሆናለን ዋዋዋዋዋዋዋ፡፡

  6. የለውጥ ንፋሥም ነፈሰች……..ትግሬዎችም ንብረት አታሽሹ ከእይታችን አታመልጡምና።

  7. የትግሬ ባንዳን መርጦ መረሸን ይቻል ይሆን?

  8. Kiros

    Can you see straight to our eye and say any of the things mentioned above is not true? We feed you when you guys were starved, we gave you land to settle when you come to our place. Now you become the bests.

  9. የመንግስት ወገኖች ግን በየ ከተማው
    ግድግዳ ላይ ውስኪ ያስታውካሉ ፥ ቢራ ይሸናሉ ፥ ቁርጥ ያራሉ ፥ ቅቤ ይናፈጣሉ ። ባንድ ሃገር ሁለት ዜጎች !

    ለትግራይ ወንበዴዎችሥ የኦሪት ህግ ያሥፈልጋቸዋል የገደለ ይገደል።

  10. Smu yo ta,:
    denqoro zegemte angolu sbhat nega neh wois abai.
    tgrie lielochun etiyopiyawiyan ygedlal, ydebedbal, yafajal, yasral, yafenaqlal, habt yqemal, meriet asleqqo yyzal, le sudan yseTal, ke sera yabaral, bezer medlo andun Tebab lielawn tmketeña bay huno ywonjlal, yshemaqal, etc.
    Tgrie yalhonew be tgrai woyane be gosa politika ke tewaredn, maat kemeTabn, keteqaTeln ke 25 amet belai hone eko.
    Ahun kfat le ras ygodal huno yezerachuht, yaqeTatelachuhut yegosa sat eñan belto wode enante simeTa new endie tew bay huneh mtshewden.
    Chalew enj ante aydel ye gosa sat yaqaTelkew.
    Chuhetachn atqeman enj, eña eko benante yegosa sat TeqaTlen chuhen chuhen mutenal.

    .

  11. In point of view (your say) it,henock yeshitela’s idea shouldnt be in such a way, to include all tigreans, except the minority beneficiaries of the current TPLF regime.

  12. አማራ ለኢትዮጵያ ምን ሠራ?
    እነ ፕ/ር አስራት ገ/የስ አበበ ቢቂላን መርፌ ወግተው ሽባ ያደረጉ አይደሉም እንዴ?
    እስኪ አንድ ወርቅ ሜዳል ለኢትዮጵያ ያስገኘ። አማራ ጥራ።

  13. Gimatam Sheek-speer,

    It the country Amhara built over centuries that you are destroying left and right. Yor for-fathers were bandas sleeping with the enemy while we built this great country.

  14. Henock,

    I was one of the individuals who was somehow challenging your stands. My rational was not to burn the bridge with Tigres. I think you are wright. They seem enjoying our suffering and we have no busines with them anymore. It is them vs. us now. I am with you! Thank you for what you are doing!

  15. ሚስትህ የበዳልህ ትግሬ ነው እንዴ?
    ሴቶች ለፍላፊ መች ይወዳሉ ብለህ ነው። ማትበዳት ከሆነ። ሌላ ፍለጋ መሄድዋ አይቀርም። ስለዚህ ወሬ ትተህ እንደ ፕ/ር ብርሃኑ በረሃ ውረድና ታሪክ ሥራ።
    ካላደረግክ ግን አንተም ይበዱሃል።

  16. Tigrians like other Ethiopian s are good people why we talk about tribes this is bad habit just talk about politics if we about tribes it brings war we going back 100years we are Ethiopian that’s it.

  17. እባካችሁን እንዲህ አይነት ነገር ስትጽፉና ስትመላለሱ ያለዉን የወደፊት አደጋ አስተዉሉ፡፡ እያንዳንዱ ነገር ዋጋ አለዉ ነገር ግን በስሜት ሆነን ወጋዋን ማሰብ ቀላል አይደለም፡፡ የሩዋንዳ ጭፍጨፋ እንዲነሳ ዋነኛ እሰተዋጾ የነበረዉ ሚዲያ ነበር፡፡ እንዲሁም በእነዚህ ማህበረሰብ ድህረ ገጾች ላይ የሚዉሉ አእምሮአቸዉ ያልበሰሉ ወጣቶችንና ታዳጊዎችን አእምሮ ጠብቁ፡፡እባካችሁን እንዲህ አይነት ነገር ስትጽፉና ስትመላለሱ ያለዉን የወደፊት አደጋ አስተዉሉ፡፡ እያንዳንዱ ነገር ዋጋ አለዉ ነገር ግን በስሜት ሆነን ወጋዋን ማሰብ ቀላል አይደለም፡፡ የሩዋንዳ ጭፍጨፋ እንዲነሳ ዋነኛ እሰተዋጾ የነበረዉ ሚዲያ ነበር፡፡ እንዲሁም በእነዚህ ማህበረሰብ ድህረ ገጾች ላይ የሚዉሉ አእምሮአቸዉ ያልበሰሉ ወጣቶችንና ታዳጊዎችን አእምሮ ጠብቁ፡፡

  18. የኢትዮጵያ ጠላት ማን ነው?
    1- በጎሳ፣በጎጥ፣በሰፈር ተደራጅተው ሕዝብን የሚያባሉ
    2- የዒትዮጵያን መሬት ለሱዳን፣ለባዕዳን የሰጡ/የሸጡ/ያሸጡ
    3- የአማራን የኦሮሞን ተወላጆች የሚያጠቁ/የሚፈጅ/ያስፈጅ
    4- ሆድ አደሮች/ምሁራን
    5- በሰው ደም የሚነግዱ
    6- ለአረብ ሃብታሞች/ለምዕራባዊያን ዜጎችን የሚሽጡ/በሰው የሚነግዱ ወዘተ

    ሰ.አ

  19. በአለም ላይ እጅግ በጣም ብዙ ነገር ተቃራኒ አለው፡፡ ሰላም-ጦርነት፣ ፍርሃት ጅግንነት፣ ጥቁር-ነጭ፣ ውሸት-እውነት፣ ፍቅር-ጥላቻ፣ ልዩነት- አንድነት ወዘተ ብዙ መዘርዘር ይቻላል፡፡ ሁሉም ልብ ሊለው የሚገባ ግን አንዱ ወገን የሰይጣን ምግባር ሲሆን ሌላው ወገን የእግዚአብሔር/አላህ ምግባር መገለጫ ነው፡፡ አግዚአብሔር በሰጠን በዚች ምድር በፍቅር፣ በሰላም፣ በአንድነት እኛም ሆነን መጪው ትውልድ እንድንኖር የእግዚአብሔር ምግባር የሆነውን እናስብ፣ አንናገር እንዲሁም አንተግበር፡፡ የአግዚአብሔርን ምግባር የተገበረ የተባረከ ወይም የሰለጠነ ሲሆን የሰይጣንን የሚከተል ግን መሰልጠን ሳይሆን መሰይጠን መሆኑን ይረዳ፡፡

  20. ብዙዎቹ የትግራይ ልጆች ከማንኛውም ኢትዮጵያውያን ጋር ተሰልፈው ወያኔን ሲወጉ እንደነበረና በሁላም ወያኔ እንዳይበቀላቸው ከሌላው ጋር የተሰደዱም እንዳሉ መዘንጋት የለብንም በትግራይ ካሉት አብዛኛዎቹም ወጣቶች70 በመቶ ማለት ይቻላል ያለፈው ስርአት ወታደር ልጆች ናቸው ጥቂት የወያኔ ባለስልጣኖች ተጠቃሚ መረን ለቀው አገሪቱን እየበዘበዙ ባለበት ሰአት ሆዳሞች እና ጠባቦች የነሱ ተከታይ በሚያሳዩት ቅጥ ያጣ ምዝበራ ሁሉንም መውቀሱ ተገቢ አይደለም ከሌላው ክልል የበለጠ የታሠረ ህዝብ ነው።ባይሆንማ ኖሮ ነፃ እናወጥሀለን ለአንተ ነው የታገልነው ያሉት ህዝብ መሀከል እኮ አይደለም ሀብታቸውን እያከማቹ መኖርያቸውን እየሰሩ ያሉት ምክንያቱም ይፈሩታላ ። የተወለዱበት ቀዬ ለስራ ጉዳይ ቢሄዱ እንኩዋን ማደር ቀፍዋቸው በአንድ ቀን ነው ትተው የሚመለሱት።ብቻ እግዚአብሄር። ይጠብቀን

  21. TIGRE LEMAGN BETHIOPIA HIZB HABT TALAK TIGRAI LMADREG Y ETHIOPA LIGEOCH IYEGEZELE LIGEZA AYCHLIEM TIGRE YEMIBAL TETERGO KESURU MEBARER ALEBET

  22. WEYANE YIHIN AGIGITO DEHNA ADIRGO GENA YATERANAL!
    HIBRET FETRESH ADAMIE KENDEGNA TELATIHIN WEYANIE ATWAGANA, ERS BERSIH SITNAKOR, AGER ATITEH SITINKEWALEL TINORALEH!

    EGZER ETHIOPIAN BEKINE TIBEBU YITEBIK ENJI YEGNA NEGER ENQUAN BETAM NEW YEMIASAZINEW.
    TELATOCHUA YEMIMEGNULATIN LEMADREG EGNAM DINGAY EYEWEREWERIN MEHONUN MAWEK YIGEBANAL.

  23. እውነት ነው፤ በትግራይ ውስጥ ስንት ደሃ እንዳለ መገመት ይቻላል፡፡ሁሉንም መጥላት አይቻልም

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*