አለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች የሆነው ድርጅት ሲፒጄ በቅርቡ በችሎት ላይ ሶስት አመት ከአስራ ወር ከተበየነበት በሁላ በሁላም ከችሎት በሁላ በንባብ ስህተት ነው በሚል አራት አመት ከአስር ወር የተፈረደበትን ጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደን አስመልክቶ የሚከተለውን መግለጫ አውጥቷል በኢትዮጵያ ከ2013 ጀምሮ የታሰረው …

አለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ሲፒጂ ጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደን አስመልክቶ መግለጫ አወጣ Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts March 14, 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=LUNw66TKlzY]

 በኮንሶ ግጭቱ አገረሸ ፤ ሰዎች ተገደሉ:: የካራት ከተማና አጎራባች ቀበሌዎች ትምህርት ቤቶች ተዘጉ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎KonsoProtests‬ ‪#‎SouthEthiopia‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Konso‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – በኮንሶ ህዝብ የተነሳውን የአከላለል ጥያቄ ተከትሎ በሕወሓት አገዛዝ ታጣቂ ኃይሎችና በህዝቡ መካከል የተነሳው ግጭት ላለፉት …

በኮንሶ ግጭቱ አገረሸ ፤ ሰዎች ተገደሉ:: የካራት ከተማና አጎራባች ቀበሌዎች ትምህርት ቤቶች ተዘጉ:: Read more »

በኦሮሚያ ክልል የወያኔን ይቅርታ ተከትሎ አፈናና እስር ተጠናክሮ ቀጥሏል:: የመንግስት ታጣቂ ሃይሎች በኦሮሚያ ክልል አፈናው እስር እና ማሰደዱን በተጠናከረ መንገድ ገፍቶበታል ምንም እንኩዋ በሚዲያ ችግሩን ያመኑ ቢመስሉም ድርጊታቸው ግን ተቃራኒ ነው ።ከምስራቅ ሀረርጌ ዞን ከጋረ ሙለታ ከበደኖ ወረዳ በ9 መኪና …

በኦሮሚያ ክልል የወያኔን ይቅርታ ተከትሎ አፈናና እስር ተጠናክሮ ቀጥሏል:: Read more »

እርቃን ሲቀሩ ከሕዝብ ለመታረቅ ? በቅድሚያ እስረኞችን መፍታት የጎሳ ፖለቲካ ፖሊሲና ዜጎችን ሽብርተኛ እያሉ መፈረጅ መቆም አለበት:: ስልጣን ለሕዝብ ማስረከብን ይጨምራል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Change‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የኢትዮጵያውያን ጥያቄዎች እጅግ ብዙ ናቸው::የሕዝብን ጥያቄ ሳይመልሱ ኖሮ አሁን እመልሳለሁ ማለት …

እርቃን ሲቀሩ ከሕዝብ ለመታረቅ ? በቅድሚያ እስረኞችን መፍታት የጎሳ ፖለቲካ ፖሊሲና ዜጎችን ሽብርተኛ እያሉ መፈረጅ መቆም አለበት:: ስልጣን ለሕዝብ ማስረከብን ይጨምራል:: Read more »

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በተፈጠረው ሕዝባዊ አመፅ ንብረታቸው የወደመባቸው የአገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች፣ መንግሥት ካሳ እንዲከፍላቸው ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አመለከቱ፡፡ ታማኝ የዜና ምንጮች ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ንብረታቸው የወደመባቸው 14 የአገር ውስጥና የውጭ ኩባንያዎች የደረሰባቸውን ጉዳት በመዘርዘር መንግሥት ተገቢውን …

በኦሮሚያ በተፈጠረው ሕዝባዊ አመፅ ንብረታቸውን ያጡ ባለሀብቶች መንግሥት ካሳ እንዲከፍላቸው ጠየቁ Read more »

እንዴት ሰነበታችሁሳ! የሚቀጥለው ደብዳቤ አገር ቤት ያለ ‘ግራ የገባው’ የአገር ልጅ ለ‘ዳያስፖራው’ አብሮ አደጉ ጽፎት ሊሆን ይችላል ተብሎ ‘ቢታሰብም’ ችግር የለውም፡፡ ለውድ አብሮ አደጌ፣ እንደምን ከረምክልኝ፡፡ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን፡፡ እውነት፣ እውነት እልሀለሁ በሰው የላክኸው የቃል መልእክት ሲደርሰኝ ገረመኝም፣ …

‘ግራ የገባው’ የአገር ልጅ ለ‘ዳያስፖራው’ አብሮ አደጉ ……. ኤፍሬም እንዳለ Read more »

   አንድ ጥጃ የሚያሳድግ ሰው ነበር፡፡ ጥጃውን ሲፈልግ ጆሮውን ይጎትተዋል፣ ሲፈልግ በዱላ ይዠልጠዋል፣ ሲፈልግ ጨው እያላሰ ይስበዋል፣ ሲፈልግ ደግሞ በገመድ አሥሮ ያስከትለዋል፡፡ በዚህ መንገድ ሄዶ ጥጃው አደገና  ወይፈን ሆኖ ቀንድ አበቀለ፡፡ የጥጃውም ባለቤት እንደለመደው በዱላ ሊመታው፣ ጆሮውን ሊጎትተው፣ በዱላም ሊዠልጠው …

የጆሮና የቀንድ ዘመን! ዲ/ን ዳንኤል ክብረት Read more »

    ባለፈው ሳምንት፤ ከእሸቴ አሰፋ ጋር የአድዋን ድል በጊዮርጊስ እያከበርን ነበር፡፡ እሸቴ ታሪክ እያስተማረኝ ነበር፡፡ ‹‹በጠቢቡ ሰለሞን›› ጠረጴዛ ተቀምጠናል፡፡ በዙሪያችን ብዙ ሰው አለ፡፡ በዚህ መሐል ለደረጀ ደወልንለት፡፡ ከደረጀ ደስታ ጋር በስልክ ተነጋገርኩ፡፡ ከረጅም ጊዜ በኋላ ድምፁን ሰማሁት፡፡ ድምፁን ስሰማው፤ ‹‹አፈረሱት …

‹‹ወንዶች ያልተጠናቀቁ ሴቶች ናቸው›› ተፈሪ መኮንን Read more »

ተንጋለው ቢተፉ : ተመልሶ ባፉ – ወያኔን ማመን ቀብሮ ነው::ቀብሮ ብቻ ሳይሆን አቃጥሎ አመድ አድርጎ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – ከሶማሊያ ከኬንያ እና ከደቡብ ሱዳን እያስኮበለሉ ልዩ ሃይል እና የፌዴራል ፖሊስ አድርጎ በመቅጠር …

ተንጋለው ቢተፉ : ተመልሶ ባፉ – ወያኔን ማመን ቀብሮ ነው::ቀብሮ ብቻ ሳይሆን አቃጥሎ አመድ አድርጎ ነው:: Read more »

በአገራችን እየተነሱ ያሉ ግጭቶች መኢአድን በእጅጉ አሳስቦታል! ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ I. የኢህአዴግ መንግሥት በ1983 ዓ.ም ሥልጣን ከመያዙ በፊት የኢትዮጵያ ሕዝብ በተወለደበት ቀዬ፣ በዘሩና በቋንቋው ሳይሆን በኢትዮጵያዊ ማንነቱ በመኩራት በአንድነትና በመተባበር የአገሩን ዳር ድንበር ሲያስከብርና አገሩን ሲገነባ …

በአገራችን እየተነሱ ያሉ ግጭቶች መኢአድን በእጅጉ አሳስቦታል! ከመኢአድ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ Read more »

“የንግግር ነጻነትን በማረጋግጥና ዲሞክራሲያዊ እርምጃዎችን በማጎልበት የኢትዮጵያ መንግስት ቀደም ሲል የወሰዳቸውን አዎንታዊ እርምጃዎች እንዲያጠናክ እያሳሰብን፤ በነጻ ድምጾች ላይ የሚፈጸመው አፈና ይህን መሰሉን አዎንታዊ እርምጃ ማደናቀፍ ብቻ ሳይሆን፤ የልማትና የምጣኔ ሃብት እድገትንም የሚገታ መሆኑን መጠቆም እንፈልጋለን።” የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር። …

በኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነትና በተቃዋሚዎች ላይ የሚደርገው ጫና እንደሚያሳስባት ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች Read more »

በታዋቂው ድምፃዊ አቤል ሙሉጌታ ተደርሶ፣ዳይሬክት የተደረገው “ሽረት” ፊልም መጋቢት 24 በብሔራዊ ቲያትር እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ የ1 ሰዓትከ30 ደቂቃ ርዝማኔ ባለው በዚህ ፊልም ላይ ራሱአቤል ሙሉጌታ፣ ሰላማዊት አስማማው፣ መቅደስ ባዬና ዮናስ አሰፋን ጨምሮ በርካታ ተዋናዮች የተሳተፉበት ሲሆን ፊልሙ ልብ አንጠልጣይ እንደሆነ ታውቋል፡፡ …

የድምፃዊ አቤል ሙሉጌታ “ሽረት”ፊልም ለእይታ ሊበቃ ነው Read more »

በአርባምንጭ ሆስፒታል ከ140 በላይ ህሙማን ህክምና እየተሰጣቸው ነው በደቡብ ክልል አርባምንጭ ዙሪያ አማሮና አባያ ወረዳዎች በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን ገላን ወረዳና በሶማሌ ክልል ሞያሌ ወረዳዎች ላይ የኮሌራ ወረርሽኝ መከሰቱን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴር መ/ቤቱ ሰሞኑን በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ …

በደቡብ፣ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች የኮሌራ ወረርሽኝ መከሰቱ ተነገረ Read more »

Addis Admass : ኤጀንሲዎች ህጻናትን እየላኩ ገንዘብ በመሰብሰብ ተጠምደዋል ተብሏል የዴንማርክ የማህበራዊ ጉዳዮችና የአገር ውስጥ ሚኒስቴር፤ በኢትዮጵያውያ የሚታየው የጉዲፈቻ አሰራር ያልተገባና ህጻናትን ወደ ውጭ አገራት በመላክ ገንዘብ መሰብሰብ ላይ ያተኮረ መሆኑ በጥናት መረጋገጡን ጠቁሞ፣ ከአሁን በኋላ ኢትዮጵያውያን ህጻናትን በጉዲፈቻ ላለመቀበል …

ዴንማርክ ኢትዮጵያውያን ህጻናትን በጉዲፈቻ መውሰዷን አቆመች Read more »

መቀመጫውን በጋምቢያ ያደረገው የአፍሪካ የሰብአዊ መብት ፍ/ቤት፤ በ13 አመቷ ለተደፈረች ኢትዮጵያዊት ታዳጊ መንግስት ተገቢውን ፍትህ እንድታገኝ አላደረገም በሚል የ150ሺህ ዶላር የሞራል ካሳ ለተጎጂዋ እንዲከፍል መወሰኑን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ከ13 ዓመት በፊት የተደፈረችው ታዳጊዋ፤ በወቅቱ ለፍ/ቤት ተደፍሬያለሁ ብላ አቤት ብትልም ፍ/ቤቱ ከመደፈሯ …

በ13 ዓመቷ ለተደፈረችው ታዳጊ መንግሥት 150 ሺ ዶላር እንዲከፍል ተወሰነበት Read more »

የለት ” ነገራችንን “አትንሳን (አሌክስ አብርሃም) አንዲት ወጣት የኢትዮጲያ መንግስትን ፍርድ ቤት ገተረችው!! እንደምን አደራችሁ ጓዶች,,,, እኔ ሰላም ነኝ! ! ቢቢሲ በዛሬ ወጉ አንድ አስገራሚ ዜና አትቷል,,,, እኛም ያገራችን ጉዳይ በመሆኑ ወዲህ አምጥተነዋል! ! ያስሚን ሐሰን ትባላለች ኢትዮጲያዊት ናት,,, አያቷ …

አንዲት ወጣት የኢትዮጲያ መንግስትን ፍርድ ቤት ገተረችው!! የለት ” ነገራችንን “አትንሳን (አሌክስ አብርሃም) Read more »

ይገረም አለሙ

People has been taken by federal police in south Ethiopia, Sumra.  በደቡብ ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የሱምራ ብሔረሰብ አባላትን በገመድ አስሮ እየደበደበ አሰቃየ

ሰሞኑን በደቡብ ኢትዮጵያ በሚኖሩ ዜጎች ላይ የተፈጸመን የባሪያ ፍንገላን ዘመን የሚያስታውስ ኢሰብዓዊ ድርጊት የሚያሳይ ፎቶ በማኅበራዊ ድረ-ገጽ ተሰራጭቶ አጀኢብ ጉድ ብለናል። ነገሩ ትናንትን እየረሳን ዛሬ ለሚያጋጥመን ነገር አዲስ እየሆንን ጉድ ጉድ ለምንለው ለእኛ ነው እንጂ አዲስነቱ ለወያኔ ከበረሃ ጀምሮ አብሮት የኖረ ተግባሩ ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ …

የኦሕዴድና የብአዴን አባላት ራሳቸውን ነጻ የሚያወጡበት ግዜ ላይ መሆናቸውን ሊገነዘቡ ይገባል:ነገን አትፍሩት! ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎ANDM‬ ‪#‎OPDO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Change‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – የኦሕዴድ ይሁን የብአዴን አባላት በባርነት ውስጥ መሆናቸው እሙን ነው:;ሃሳባቸውን በነጻነት መግለጽ አይችሉም ወክለነዋል ስለሚሉት …

የኦሕዴድና የብአዴን አባላት ራሳቸውን ነጻ የሚያወጡበት ግዜ ላይ መሆናቸውን ሊገነዘቡ ይገባል:ነገን አትፍሩት! Read more »

የግድያ ዛቻ በዓረና ኣባላት ላይ፥ **~*~*~*~*~*~*~** በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ራውያን ከተማ ኑዋሪ የሆኑት ኣቶ ሓዱሽ ገብረእግዚኣብሄር ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ስልክ እየደወሉ የግድያ ዛቻ እየደረሰባቸው ነው። “ሰዎቹ ፅህፈት ቤቱ ዘግተህ ለመንግስት ይቅርታ ካልጠየቅህ በራስህ ሞት እንደፈረድክ ቁጠረው” የሚል ዛቻ እያደረሱባቸው ይገኛሉ። …

ሕወሓት መራሹ አገዛዝ በአረና ትግራይ አባል ላይ የግድያ ዛቻ ሽብር ፈጸመ:: Read more »

ተስፋዬ ገብረአብ

Prof. Ephraim Isaac ፕሮፌሠር ኤፍሬም ይስኃቅ

ዝነኛው አሸማጋይ ፕሮፌሠር ኤፍሬም ይስኃቅ መሰንበቻቸውን ሥራ እንደበዛባቸው ተሰምቷል። የኦሮሞን ህዝብ አመጽና ጥያቄ በሰላም ለመጨረስ እዚህም እዚያም እየደዋወሉ ልብ የሚነኩ እግዚአብሔራዊ ቃላት ተናግረዋል። የፕሮፌሠሩ ጥረት በደፈናው የሚነቀፍ ባይሆንም አይሳካላቸውም። የሽማግሌው የእርቅ መንገድ ጥሎ ማለፍ ይዘት እንዳለው ካለፈ ድርጊታቸው ትምህርት ተገኝቷል። በተጨማሪ ድርድር ወይም እርቅ ሲታሰብ መላ የኢትዮጵያን ህዝብ የመብት ጥያቄዎች ታሳቢ በማድረግ እንጂ፤ ጉልበት ካገኘው ኃይል ጋር ብቻ የመደራደር ዝንባሌ ያለፈውን ስህተት መድገም ይሆናል። በመሰረቱ ወያኔ በስውር ሽማግሌ መላክ መጀመሩ ጊዜ ለመግዛት ካልሆነ ከልብ እርቅና መደራደር ፈልጎ እንደማይሆን ይገመታል። ከፋፍሎ የማዳከም የህወሓት አካሄድ ገና ድሮ ተባኖበታል።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ይገረም አለሙ

TPLF / ህወሓት

ወያኔዎች ለትግል በረሃ ገባን የሚሉበት ግዜ የንጉሡ ሥርዓት ፈርሶ ኢትዮጵያ ወዴት እንደምትሄድ አይደለም የት ላይ እንደቆመች እንኳን በቅጡ ያልየበት ወቅት ስለነበር፤ ለብሶት ዳርጎ ወደ ጫካ የሚያስኬድ ቀርቶ ከተማ ተቀምጦ ለማኩረፍ የሚያበቃ በደል ነበር ለማለት አይቻልም። ስለሆነም ወያኔዎች በዛን ወቅት ለትግል የተነሱት የአጼ ዮሐንስን ቤተ መንግሥት ይዘው የትግራይን መንግሥት የመመስረት ህልማቸውን ለማሳካት መንግሥት አልባው ወቅት ምቹ ሆኖ ስለታያቸው ነበር። ቢዘገይም ካሰቡት በላይ ተሳክቶላቸዋል።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም፡- ነጻነት ለሀገሬ)

Ethiopian taxi drivers strike

በአሜሪካ “ባለሦስት-ጥፋት ሕግ“ እያሉ ይጠሩታል። ወንጀለኞች ሦስት ከባድ ወይም ደግሞ አስከፊ ወንጀሎችን የሰሩ ከሆነ ከ25 ዓመት እስከ እድሜ ልክ እስራት የሚያደርስ ቅጣት ይበየንባቸዋል።

ዘ-ህወሓት በኢትዮጵያ የታክሲ አሽከርካሪ ሾፌሮች ላይ ጦርነት አውጇል!

ሙሉውን አስነብበኝ …

[የኮንዶሚኒየም ቤት ሰብሮ የገባ የክቡር ሚኒስትሩ የቅርብ ዘመድ ደወለላቸው]   ሰላም ጋሼ፡፡ ምን ፈለግክ ደግሞ? ኧረ ጉድ ፈልቷል ጋሼ፡፡ የምን ጉድ ነው? ብጥብጥ ተፈጥሯል ስልህ፡፡ አንተ ብጥብጡ ውስጥ አለህበት እንዴ? የትኛው ብጥብጥ? ይኼ በየከተማው የሚካሄደው ውስጥ ነዋ፡፡ ኧረ ሌላ ብጥብጥ …

አዲስ አበባ በኮንዶሚኒየም ቤቶች ላይ የተደረገ ቆጠራና ማጣራት ባለስልጣናትን አስቆጣ:: Read more »

በቅርቡ ለኤርትራ አዋሳኝ ከሆነ ነው ከትግራይ ክልል በተለይ ፅርዓያ ግርማይ ተብሎ ከሚታወቀው አካባቢ በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያን በኤርትራ ታጣቂ ኃይሎች ተጠልፈው ተወስደው ነበር፡፡ በባህላዊ መንገድ ወርቅ ከሚወጣበት ካፍታ ሁመራ ወረዳ ወርቅ በማውጣት ላይ ከነበሩ ቁጥራቸው በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያን ከንጋቱ 12 ሰዓት …

ኤርትራ ውስጥ የሚማቅቁት ኢትዮጵያውያን Read more »

ከ300 ሺ በላይ የሚሆኑ የኮንሶ ማህበረሰብ አባላት የአስተዳደር ጥያቄ መጠየቃቸውን ተከትሎ፣ በአካባቢው የሚታየው ውጥረት እንደቀጠለ ባለበት በዚህ ሰዓት ፣ የማህበረሰቡ ባህላዊ መሪ የሆኑት አቶ ካላ ገዛሃኝ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ አርባምንጭ ከተማ ውስጥ ታስረው እንደሚገኙ ከኮሚቴ አባላት መካከል አንዱ ገልጸዋል። ሌሎች …

የኮንሶ ባህላዊ ንጉስን ጨምሮ ከ200 ያላነሱ ሰዎች ታሰሩ (ኢሳት) Read more »

“በተቃዋሚ የፖለቲካ መሪዎች የሚፈጸመው አፈና አሳስቦናል።” አምስት የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት ለፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የጻፉት ደብዳቤ። ዋሽንግተን ዲሲ — አምስት የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት አንድ በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞው የጋምቤላ አስተዳዳሪእንዲለቀቁ፤ የጠየቁበትን ደብዳቤ በትላንትናው ዕለት ለዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራክ …

አምስት የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት በኢትዮጵያ ጉዳይ ለፕሬዝዳንት ኦባማ ደብዳቤ ጻፉ Read more »

ሕዝብና መንግሥት እንዲወያዩ ጥሪ ቀረበ፤ ጸሎትና ምሕላ ታወጀ፤ ስለ ሶሻል ሚዲያና ድርቁ ማሳሰቢያ ተሰጠ!
 (ደጀ ሰላም፤ ማርች 9/2016፤ የካቲት 30/2008 ዓ.ም )፦ የብፁዕ አቡነ ናትናኤልን እረፍትና ቀብር ተከትሎ ከየሀገረ ሰብከታቸው የመጡ አበው የቅ/ሲኖዶስ አባላትን መሰባሰብ ተከትሎ የተጠራው አስቸኳይ ጉባኤ እንደተካሄደ መዘገቡ ይታወሳል። የተሐድሶ ድረ ገጾች “ማህበረ ቅዱሳን ያስጠራው ስብሰባ ነበረ፤ ከሸፈ” ሲሉ ኦርቶዶክሳውያን የጡመራ መድረኮች ደግሞ ፓትርያርኩ የሚያካሒዱትን የቤተ ክህነቱን አስተዳደርና አሠራር እንዲሁም የቅ/ሲኖዶስን የበላይነት የሚያስተሐቅር ርምጃ እንዲያስተካክሉ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸው በሰፊው ዘግበዋል። ከመጋረጃ ጀርባ በዝግ በር ያለው እልህ አስጨራሽ ስብሰባ ካለቀ በኋላ የወጣው መግለጫ ብዙ ቁምነገሮች ይዞ እናገኘዋለን። ከነዚህም ውስጥ ሕዝብና መንግሥት እንዲወያዩ ጥሪ መቅረቡን፤ ጸሎትና ምሕላ መታወጁን፤ ስለ ሶሻል ሚዲያና ድርቁ ማሳሰቢያ መሰጠቱን ማንሣት ይቻላል።

የፖለቲካው አስተዳደር ከብረት የጠነከረ እጅ ጨምድዶ በያዘው ቤተ ክህነት ውስጥ የሚደረጉ ነገሮችን በላይላይ ንባብ ብቻ አነብንቦ ማለፍ ትክክለኛ ትርጉምን አያስገኝም። ለአገራቸውና ለሃይማኖታቸው ቁርጠኛ የሆኑ አባቶች የሚያደርጉትን እውነተኛ እንቅስቃሴ ሳይረዱ በመቅረት ያልሆነ ትርጉም ወደመውሰድ ሊመራም ይችላል። ከዚህ አንጻር ቅዱስ ሲኖዶሱ የወሰነውና ለሕዝብ ይፋ የተደረገው መግለጫ አበረታች ውሳኔዎችን የያዘ መሆኑን መገንዘብ ይገባናል።

ለአብነት ያህል፤ አሁን በአገራችን ያለውን ቅጥ ያጣ የመንግሥት ጭፍጨፋ እና የንብረት ውድመት፤ እንዲሁም የሕዝብ ተቃውሞ “በአንዳንድ ክልሎችና ከተሞች የሚታየው አለመረጋጋት ሁሉንም የሚያሳስብ ሆኖ አግኝተነዋል” ተብሎ ተገልጧል። ትርጉሙ“ውጥረቱ ከፍያለ ለውጥ ሊወልድ የተዘጋጀ አገራዊ ምጥ ነው” ማለት ነው። መንግሥት በሚዲያዎቹ ዕለት ተዕለት ሊያሳየን ከሚሞክረው ሥዕል ጋር እጅግ የተራራቀ ነው። “አይዟችን፤ አገር አማን ነው” የሚለውን ማሞኛ ሕዝቡም አባቶችም አልተቀበሉትም።

አሁን ያለው ችግር ተራ ችግር ሳይሆን ክቡር የሰው ልጅን ነፍስ እያጠፋ ያለ መሆኑን ቅዱስ ሲኖዶሱ ግሩም የሆነ ግንዛቤ አግኝቷል። “በተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የሀብትና የንብረት ውድመት፣ በተለይም የሕዝብ መገልገያ የሆኑ የእምነት ተቋማት መቃጠል የተሰማንን ሐዘን እንገልጻለን” ብለዋል። በርግጥም በየክፍለ ሀገሩ የሚኖሩ አባቶች እንደመሆናቸው ያለውን ችግር በቅርብ ያውቁታል። “ባሳለፍናቸው ሳምንታት በተከሠተው ሁኔታ ሕይወታቸውን ያጡ ወገኖች በመሪር ሐዘንና በጸሎት እናስባቸዋለን” ማለታቸው የሕዝቡ ስቃይ ምን ያህል እንደተሰማቸው ማሳያ ነው። መፍትሔውንም አጠይመው ለመግለጽ “ሁላችሁም ልጆቻቸን መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ወንድ፣ ሴት፣ ወጣት፣ ሽማግሌ ሳትሉ ችግራችሁን ሰላማዊ በሆነ መንገድ ለሚመለከተው እንድታቀርቡ፣ መንግሥትም የሕዝቡን ችግርና ሰላማዊ ጥያቄ በመገንዘብ መፍትሔ በመስጠትና ሰላም ለማምጣት እያደረገ ያለውን የዕለት ከዕለት ጥረት እንዲቀጥልበት” ጥሪ ማቅረባቸውን ልብ ይሏል። በርግጥ የሕዝቡን ሰላማዊ ጥያቄ በጭካኔ እየጨፈለቀ ያለው ማን መሆኑ ጠፍቷቸው አይደለም። ነገሩን ለማጠየም መሞከራቸው እንጂ።

ሌላው ይበል የሚያሰኘው የመግለጫቸው አካል መንግሥት ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ረሃብ እንደሌላ ለማሳመን የሚዳክርበትን የችጋሩን ጉዳይ ያቀረቡበት መንገድ ነው። “ሕዝባችንና ሀገራችን በርኀብ፣ በድኅነትና በበሽታ ቸነፈር በተቸገረበት ወቅት” የሚለው ሐረግ ብዙ ይናገራል። “ቸነፈር” ተራ ቃል አይደለም። ከባድ በሽታን የሚወክል ቃል ነው። የረሃቡንና የችጋሩን ጽኑዕነት በበሽታው ቃል ለማስቀመጥ የሞከሩ እንጂ ይህንን ያህል ከባድ የሆነ በሽታ ገብቶ ስለርሱ ለመናገር የፈለጉ አይመስልም።

ሶሻል ሚዲያው በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ውስጥ አንድ ቦታ አግኝቶ የመግለጫ አካል ለመሆን በቅቷል። የሶሻል ሚዲያውን ሁኔታ በንቃት የሚከታተሉ ብዙ ብጹዓን አባቶች እንዳሉ ግልጽ ነው። የሚጻፈውንና የሚነገረውን ነገር በቅጡ ይገነዘባሉ፤ የሕዝቡንም የልብ ትርታ ያውቃሉ ማለት ነው። በርግጥ ፈር የለቀቁ አንዳንድ አፍራሽ የሶሻል ሚዲያ እንቅስቃሴዎች እንዳሳሰቧቸውም ግልጽ ነው። “ኅብረተሰቡን የሚለያይና የሚያራርቅ መረጃ (ኢንፎርሜሽን) ዕለት ዕለት ብታስነብቡት ትርፉ መራራቅን እንጂ መቀራረብን፤ መለያየትን እንጂ መግባባትን አያመጣም” ማለታቸው በግርድፉ ስናየው ትክክል ነው። ይሁን እንጂ ሶሻል ሚዲያው ባይኖር ኖሮ የመንግሥትን ቅጥ ያጣ ጭፍጨፋ እና ኢሰብዓዊ ተግባሮች ልንረዳ የምንችልበት ምንም አጋጣሚ አይኖርም ነበር። ስለ ጭፍጨፋው አትናገሩ ሳይሆን ጭፍጨፋውን አቁሙ የሚለው መፍትሔ ትክክለኛ ይሆናል።

በአጠቃላይ ብፁዓን አባቶቻችን ያስተላለፉት ውሳኔ ይበል የሚያሰኝ እና ከዚህ ቀደም በጉባኤ እየተናገሩ በመግለጫ ላይ ግን እንዳይገለጽ የሚጣልባቸውን ገደብ አልፈው ሐሳባቸውን ለምእመናቸው ለማድረስ መጣራቸውን የሚያሳይ ትልቅ እመርታ ነው። ቅዱስ ፓትርያርኩ ከአበው ሊቃነ ጳጳሳት ጋር ቢሠሩ እና ምእመናቸውን ከክፉ ለመታደግ ቢሞክሩ ያስመሰግናቸዋል። ከዚህ በፊት እንጀመሩት በማፍረስ ተግባራቸው ቢገፉም የራሳቸውን ስምና ታሪክ ከማጉደፍ ያለፈ የሚያመጡት ለውጥ እንደማይኖር ከቀዳሚያቸው ሊማሩ ይገባቸዋል። ምእመናንም አባቶቻቸው የሚናገሩትን ንግግር ምንነት ለመረዳት በመጣር፣ እነርሱ ያሉበትን ችግር በመገንዘብና አባቶቻቸውን ለመርዳት በመሞከር የልጅነት ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባቸዋል። ፈረንጆች “reading between the lines” እንደሚሉት ከተጻፈው ነገር በላይ ያለውን ትርጉምም ለመረዳት መሞከር ይገባቸዋል። “ፊደል ይገድላል ትርጓሜ ያድናል” እንዲል። ዘመኑን በተርታ ንባብ ሳይሆን በትርጉም እንረዳው።

ቸር ወሬ ያሰማን፤

አሜን      

================== የመግለጫውን ሙሉ ቃል ከዚህ እንደሚከተለው ማንበብ ይቻላል። ======

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

“ኅሡ ሰላማ ለብሔር እስመ በሰላመ ዚአሃ ይከውን ሰላምክሙ”

(የአገርን ሰላም እሹ ፈልጉ የአገራችሁ ሰላም የእናንተ ሰላም ነውና)

 የተወደዳችሁ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት፤

የሀገርና የወገን ፍቅር ያለው ሕዝብ፥ ሰላም ከእግዚአብሔር መሆኑን ያውቃል፤ ሰላም ለሰው ልጆች ከማናቸውም መሠረታውያን ፍላጎቶች በላይ ተቀዳሚ ጉዳይ ነው፡፡

ኢትዮጵያ ሀገራችን የተለያዩ ሃይማኖቶች፣ ብሔር፣ ብሔረሰቦች ተቻችለውና ተረዳድተው የሚኖሩባት የዓለም ምሳሌ ናት፡፡ ይህን ዓለምን የሚያስደንቅ ገጽታችንን ማንኛውም ኢትዮጵያዊ እንዲከተለው ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡

የተወደዳችሁ ኢትዮጵያውያን፣ ኢትዮጵያውያት፤

ኢትዮጵያ አህጉረ ሰላም (የሰላም አገሮች) ከሚባሉት ከዓለም አገሮች አንዷ ስትሆን በአሁኑ ጊዜ በአንዳንድ ክልሎችና ከተሞች የሚታየው አለመረጋጋት ሁሉንም የሚያሳሳብ ሆኖ አግኝተነዋል፡፡

ከዚህም ጋር ባለፍናቸው ሳምንታት በተከሠተው ያልተጠበቀ ችግር፡

1.በአንዳንድ አካባቢ የሰው ሕይወት ሲጠፋ፤ ትምህርት ቤቶች ሲዘጉ፤ የንግድ ተቋማት፣ የሕዝብና የመንግሥት ንብረት ሲወድም፤ የሕዝባችን የዕለት ከዕለት ኑሮ ሲናጋ ሁሉም ኅብረተሰብ የችግሩ ተጠቂ ሆኗል፤ የዚህ ዓይነቱ ድርጊት በዚህ ሁኔታ ከቀጠለ የሕዝባችን ህልውናና የትውልዱም የወደፊት ዕድል አደጋ ላይ ሊወድቅ ይችላል፡፡

2.ባሳለፍናቸው ሳምንታት በተከሠተው ሁኔታ ሕይወታቸውን ያጡ ወገኖች በመሪር ሐዘንና በጸሎት እናስባቸዋለን፡፡ ስለዚህ ሁላችሁም ልጆቻቸን መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ወንድ፣ ሴት፣ ወጣት፣ ሽማግሌ ሳትሉ ችግራችሁን ሰላማዊ በሆነ መንገድ ለሚመለከተው እንድታቀርቡ፣ መንግሥትም የሕዝቡን ችግርና ሰላማዊ ጥያቄ በመገንዘብ መፍትሔ በመስጠትና ሰላም ለማምጣት እያደረገ ያለውን የዕለት ከዕለት ጥረት እንዲቀጥልበት በቤተ ክርስቲያናችን ስም እናሳስባለን፡፡

3. ሕዝባችንና ሀገራችን በርኀብ፣ በድኅነትና በበሽታ ቸነፈር በተቸገረበት ወቅት የኢትዮጵያ ሕዝብ በአንድነት መሠረታዊ ወደሆነው የልማት የሰላምና የድርቅ ጉዳይ በማተኮር መልስ ሰጭ መሆን ይገባዋል ብለን በጽኑ እናምናለን፡፡

4. ወገኖቻችን ሆይ፣ በአሁኑ ጊዜ የወቅቱ የኤሌክትሮኒክስ መገናኛ (ብሎገሮችና የፌስቡክ) ተጠቃሚዎች በሙሉ ኢትዮጵያውያን ከሞያችሁ ከዕውቀታችሁ ተጠቃሚዎች የመሆን ምኞታቸው የላቀ ነው፡፡ ሆኖም መልካሙንና ለዕድገት የሚያግዛቸውን ዕውቀት እንጂ ኅብረተሰቡን የሚለያይና የሚያራርቅ መረጃ (ኢንፎርሜሽን) ዕለት ዕለት ብታስነብቡት ትርፉ መራራቅን እንጂ መቀራረብን፤ መለያየትን እንጂ መግባባትን አያመጣም፤ ከዚህ አንጻር የእናንተም ጥረትና ድካም ከንቱ ሆኖ ይቀራል፡፡ በመሆኑም የተከበረ ዕውቀታችሁን፣ ሞያችሁን፤ ለሕዝባችን ፍቅርና አንድነት፤ ለሀገራችን ሰላምና ዕድገት እንድታውሉት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትጠይቃለች፡፡

የተወደዳችሁ ኢትዮጵያውያን፤

ተቻችሎና ተረዳድቶ የመኖር የተቀደሰ ነባር ባህላችንን የሚያጎድፍ ማናቸውንም አስተሳሰብና እንቅስቃሴ በአንድነት መቋቋም እንደሚገባ አበክረን እየገለጽን፣ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት ወገኖቻችን በሙሉ፣ በተለይም አገር ተረካቢ ትውልድ የሆናችሁ ወጣቶች፣ ሁከትና ብጥብጥብን ከሚያስከትሉ መጥፎ ድርጊቶች እንድትቆጠቡ፤ ለአገር ሰላምና ልማት ጠንክራችሁ እንድትቆሙ በልዑል እግዚአብሔር ስም አጥብቀን እያሳሰብን በተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የሀብትና የንብረት ውድመት፣ በተለይም የሕዝብ መገልገያ የሆኑ የእምነት ተቋማት መቃጠል የተሰማንን ሐዘን እንገልጻለን፡፡

ይልቁንም ከሁሉም በላይ ሁሉን ማድረግ የሚችል እግዚአብሔር አምላካችን፤ ለኢትዮጵያ ለሀገራችን ሕዝቦች ሰላሙን፣ ፍቅሩን፣ አንድነቱን ይስጥልን ዘንድ፤ ድርቁን ረኀቡን አስታግሦ መጪው ጊዜ ዝናመ በረከቱን ይሰጠን ዘንድ በያዝነው በዐቢይ ጾም ሱባኤ ጸሎተ ምሕላ በመላ ሀገሪቱ ባሉት ገዳማትና አድባራት የገጠር አብያተ ክርስቲያናት እንዲደረግ ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል፡፡

እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ::

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ

የካቲት ፳፱ ቀን ፳፻፰ ..

አዲስ አበባ

Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. [email protected]

የሳምንቱ አጀንዳ — ገዱ አንዳርጋቸው ከአማራ ክልል – ብልጦች አይደለም ብልጣ ብልጦች ግን አይሸውዱንም:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Amhara‬ ‪#‎Tigray‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎ANDM‬ ‪#‎ገዱ_አንዳርጋቸው‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – አጣብቂኙ አላላውስ ሲለው ሕወሓት አጀንዳ ፈጠራ እና ማምታታቱን ማዘናጋቱን ተክኖበታል::ሕዝቡ ለእለት ኑሮው ስለሚጣደፍ የተባለውን …

የሳምንቱ አጀንዳ — ገዱ አንዳርጋቸው ከአማራ ክልል – ብልጦች አይደለም ብልጣ ብልጦች ግን አይሸውዱንም:: Read more »

የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ሦስተኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፕሬዚዳንት አቶ አበባው መሐሪ የፓርቲውን ማኅተም እንዳይጠቀሙ አሳልፎት የነበረውን የዕግድ ውሳኔ የካቲት 22 ቀን 2008 ዓ.ም. በሰጠው ውሳኔ አነሳ፡፡ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት …

ፍርድ ቤት የመኢአድ ፕሬዚዳንት የፓርቲውን ማኅተም እንዳይጠቀሙ አሳልፎት የነበረው ዕግድ ተነሳ Read more »

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት አሥር ዓመታት የገነባቸውን የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ያሉበትን ደረጃ ለማወቅ በጀመረው ቆጠራ፣ በሕወሓት ካድሬዎች  በርካታ ሕገወጥ ተግባራት የተፈጸሙባቸው ቤቶች መኖራቸው ታወቀ፡፡ የካቲት 21 ቀን 2008 ዓ.ም. የተጀመረው ቆጠራ ሳምንቱን የያዘ ሲሆን፣ ይቆጠራሉ ከተባሉት 104,258 ቤቶች …

የሕወሓት ካድሬዎች በኮንዶሚኒየም ቤቶች ላይ የሚያደርጉት ሕገወጥ ተግባር በቆጠራ ተደረሰበት:: Read more »

‹‹አዕምራዊ ንብረቱ በውርስ መተላለፉን የሚያሳይ ማስረጃ የለም››  ኤፍሬም ታምሩ ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ የአዕምራዊ ንብረት ጥበቃ አዋጅን በመተላለፍ፣ በውርስ የተላለፈን የፈጠራ ሥራ ያለምንም ፈቃድ ለግል ጥቅሙ አውሏል ተብሎ ክስ ተመሠረተበት፡፡ ኤፍሬም ሕግ በመተላለፍ የገንዘብና የሞራል ጉዳት አድርሷል ተብሎ  በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ …

ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ በውርስ የተላለፈን የፈጠራ ሥራ ያለምንም ፈቃድ ለግል ጥቅሙ አውሏል ተብሎ ክስ ተመሠረተበት፡፡ Read more »

መስመራችን ያስመዘገባቸውን አንፀባራቂ ድሎች ያቆሸሹ በሚል ኦሕዴድ በተፅዕኖ ፈጣሪነታቸው የሚታወቁ አመራሮቹን ማባረሩን ቀጥሏል::የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) በኦሮሚያ በርካታ አካባቢዎች የተፈጠረውን ችግር ለማጥራት ሰሞኑን ባካሄደው የማዕከላዊ ኮሚቴ ጉባዔ፣ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የነበሩትን የክልሉን የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ዘለዓለም ጀማነህን እስከ …

መስመራችን ያስመዘገባቸውን አንፀባራቂ ድሎች ያቆሸሹ በሚል ኦሕዴድ በተፅዕኖ ፈጣሪነታቸው የሚታወቁ አመራሮቹን ማባረሩን ቀጥሏል Read more »

ክንፉ አሰፋ

Jawar Mohamed ጃዋር መሐመድ

መገናኛ ብዙኀንን መቼ እና እንዴት መጠቀም እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል። የሚፈልገውን ነገር ሁሉ ከፈጸመ በኋላ ግን እንደ በረሃ ተኩላ እያደፈጠ ይናከሳል። ሲናከስ ደግሞ ማንንም አይምርም። ውለታ የሚባል ነገር አያውቅም። ይሉኝታ አይነካካውም። እፍረትም በእርሱ ዘንድ የለችም። ከቶውን መቀበል እንጂ መስጠትን አያውቅም። አስር ተቀብሎ በዜሮ የሚሸኝ ጀግና ነው። በዚህ ተግባሩ አድናቂው ነኝ። “እኔ-ነኝ” ያለ የዲሲ ፖለቲከኛን ሳይቀር ከአንዴም ሁለቴ እንደማስቲካ እያኘከ መትፋቱን እንመሰክራለን። የጡት አባቱ የሆነው ኦነግንም ቢሆን ‘A Critical Assessment of the Oromo Liberation Front” በሚለው መጣጥፉ እንዳይሆን እንዳይሆን አድርጎ የጠረበ ፍጡር ነው። ይህ ሰው እንደገና ተመልሶ የ”ነፍጠኛውን ሜድያ” ለመጠቀም የማይሞክርበት ምክንያትም የለም።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ሁለት የዓለምአቀፍ ጋዜጠኞች እና አስተርጓሚያቸው በኦሮሚያ ተቃውሞና ድርቅ ዙሪያ ዘገባ ለማቅረብ በተንቀሳቀሱበት ወቅት፤ በጸጥታ ሃይሎች ተይዘው ተመለሱ። ጋዜጠኞቹ ለ24 ሰዓታት ታስረው ተለቀዋል። ዋሽንግተን ዲሲ —  በኢትዮጵያ ሁለት ዓለምአቀፍ ጋዜጠኞችና አስተርጓሚያቸው በኦሮሚያ የተከሰተው ድርቅና የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ዘገባ ለማቅረብ ሲንቀሳቀሱ ለ24 …

በኦሮሚያ ዘገባ ለማቅረብ የተንቀሳቀሱ ጋዜጠኞች በቁጥጥር ስር ውለው ተለቀቁ:: (VOA) Read more »

ቅ/ሲኖዶስ: በመላው ገዳማት፣ አድባራትና የገጠር አብያተ ክርስቲያናት ጸሎተ ምሕላ እንዲደረግ ዐወጀ፤ “ባሳለፍናቸው ሳምንታት ሕይወታቸውን ያጡ ወገኖችን በመሪር ሐዘንና በጸሎት እናስባቸዋለን” በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ ኅሡ ሰላማ ለብሔር እስመ …

ቅ/ሲኖዶስ: በመላው ገዳማት፣ አድባራትና የገጠር አብያተ ክርስቲያናት ጸሎተ ምሕላ እንዲደረግ ዐወጀ:: Read more »

ዳዊት ዳባ

ዛሬ እየሰፋ እየገዘፈና ጉልበት እያገኘ የመጣው ህዝባዊ እንቢታ ከዐረቡ ሀገሩ ህዝባዊ አልገዛም ባይነት የጀመረ ይመስለኛል። ያኔ ከዚህ ሥርዓት በዚህም መንገድ መገላገልም ይቻላል ለካ? የሚለው እሰቦት በአዕምሮው ያልዞረ ኢትዮጵያዊ ነበር ለማለት አይቻልም። የሥርዓቱም ደጋፊዎችም ቢሆኑ በግልባጩ እንቅልፍ ያጡበት ጉዳይ ነበር። አልገዛም ባይነቱ በኛ ሀገር ይሄ-ያ ይጎድለዋል። ይህ አደጋ አለው። በዚህ አንመሳሰልም ይሉ የነበሩትም ቢሆን ግምት ውስጥ አስገብተው አስበውበት ስለነበር ነው። ኃላፊነት ወስደው ይሠሩበት የጀመሩ ስብስቦች እርግፍ አድርገው ቢተዉትም። ድርጅቶች የስትራተጂ ለውጥ ቢያደርጉና ትኩረታቸው ወደሌላ ቢያዘነብልም ሂደቱ የሚገታ አልሆነም።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ይገረም አለሙ

SMNE announced the formation of the Ethiopian Council for Reconciliation and the Restorative of Justice (ECRRJ) at a public meeting held at the Sheraton Hotel in Silver Springs, Maryland (February 14, 2016)

በአቶ ኦባንግ ሜቶ በሚመራው ድርጅት አዘጋጅነት በተጠራ ጉባኤ ላይ የተገኙ ኢትዮጵያውያን ስብሰባቸውን ያጠናቀቁት በሀገራችን ዕርቅ አስፈላጊ መሆኑ ላይ በመተማመንና ለዚህም ተግባራዊነት ዕርቅን ከራስ መጀመር እንደሚገባ አጽንኦት በመሰጠት መሆኑን ሰምተናል። የእስከዛሬው ተሞክሮአችን ተግባራዊነቱን እንድንጠራጠር ቢያደርገንም የአሰባሳቢዎቹ ተግባርም ሆነ ተሰብሳቢዎቹ የደረሱበት ድምዳሜ የሚደነቅ ብቻ ሳይሆን ለተግባራዊነቱ ድጋፍ ሊቸረው የሚገባ ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ተስፋዬ ገብረአብ

በዓለማችን ላይ ወጣቶች በአንድ ልብ የተሳተፉበት ያልተሳካ የአብዮት ታሪክ አናውቅም። የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነው። ይህችን እየፃፍኩ ሳለ የማያቋርጥ፣ የተቀናጀ የአመፅ ዜና ከኢትዮ-ኦሮሚያ እየሰማሁ ነበር። ዝምታው ማብቃቱ ግልፅ ነበር። የኦሮሚያ ወጣቶች የሥርዓቱን ታጣቂ ኃይል በጦርና በጠመንጃ ይፋለሙት ይዘዋል። ከሻሸመኔ ወደ አዲስ አበባ መንገድ ተዘግቶአል። ልማደኛዋ ኮፈሌ ጦር ሜዳ ሆናለች። ብረት ለበስ ጦር ኮፈሌና ሻሸመኔ ገብቷል። በጥቅሉ ወለጋና ሐረርጌ ፀጥታ የለም። ሱሉልታ ብሶበታል። ጭራሽ ገበሬዎቹ ያስለቀቁትን መሬት መከፋፈል ጀምረዋል። ደራ ነፃ ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ …

አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ታፈሱ:: የአግኣዚ ጦር በወለጋ ዩንቨርስቲ ዶርም በመግባት ተማሪዎችን ደበደቡ ። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎WellegaUniversty‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎RDH‬ በወለጋ ዩንቨርስቲ ለሊቱን የአግኣዚ ወታደሮች ተማሪዎችን ጨለማን ተገን አድርገው ሲደበድቡ እንደነበር ታወቀ:: ከነዚህ ተማሪዎች ውስጥ 49 ከፉኛ የመቁሰል አደጋ እና ለህይወታቸው …

አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ታፈሱ:: የአግኣዚ ጦር በወለጋ ዩንቨርስቲ ዶርም በመግባት ተማሪዎችን ደበደቡ ። Read more »

ግርማ ካሳ

የምታዩት ፎቶ ምን ያህል በኦሮሚያ ያለው እንቅስቃሴ በአክራሪዎች፣ በኦነጋውያን እንደተጠለፈ የሚያሳይ ነው

ከ25 ዓመታት በፊት ህወሓት/ኢህአዴግ ከፋፍሎ ለመግዛት በሚል የዘረጋው የዘር ፖለቲካ ወይንም የነርሱን አባባል ልጠቀምና “የብሔር ብሔረሰቦች” ፖለቲካ፣ ብዙዎች ኢትዮጵያን እንደ ሀገር ሊያጠፋ የሚችል ትልቅ አደጋ “time bomb” እንደሚሆን ሲያስጠነቅቁ ነበር።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ይገረም አለሙ

ወያኔ ብአዴንና ኦህዴድ የሚባሉ አገልጋዮቸን ፈጥሮ፣ ኢትዮጵያውያንን በጎሣ አከፋፍሎና ለአገዛዙ እንዲመቸው አድርጎ አደላድሎ ለ17 ዓመታት የተዋጋለትን ዓላማውን ተግባራዊ ከማድረግ አልፎ ሃያ አራት ዓመታት በሥልጣን መቆየት በመቻሉ ሊደነቅ ይገባል። ለዴሞክራሲ እንታገላለን የሚሉ እንደ ወፍ ዘራሽ በየቦታው በቅለው ሳይለያዩ ተለያይተው፣ ሳይነጋገሩ ተጣልተው፣ የቃላት እንጂ የተግባር ሰውነት ርቆአቸው ሃያ አምስት ዓመታት ስንዝር መራመድ ባልቻሉበት ወያኔ እኩይ ዓላማውን ለማሳካት አንድነቱን አጥብቆ፣ ገመናውን ደብቆ በሌሎችም ተጠቅሞ መዝለቅ መቻሉን ማድነቅ አለመቻል የራስን ድክመት ለመቀበል አለመፍቀድ ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ፖሊስ በሕገወጥ መንገድ ሰዎችን የሚያሸጋግሩ አሉ ብሎ ይጠረጥራል

Ethiopian Airlines 787 dreamliner የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላን

Ethiopia Zare (ሰኞ የካቲት 28 ቀን 2008 ዓ.ም. Mar. 01, 2016)፡- ከአዲስ አበባ ሌሊት ተነስቶ ዛሬ ጠዋት በስዊድን መናገሻ ስቶክሆልም በሚገኘው የአርላንዳ አየር ማረፊያ ባረፈው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላን የዕቃ ኮንቴይነር ውስጥ የተደበቀ የ27 ዓመት ዕድሜ ያለው አንድ ሰው መገኘቱን ፖሊስ ገለጸ። ይኸው ግለሰብ በስዊድን ጥገኝነት መጠየቁ ታውቋል። ፖሊስ በሕገወጥ መንገድ ሰዎች የሚያሸጋግሩ ወገኖች እንዳሉ ጥርጣሬ አለኝ፣ ጉዳዩን እያጣራኹ ነው አለ።

ሙሉውን አስነብበኝ …

አቶ ንጉስ ገብረመድህን የተባሉ ኢትዮጵያዊ የሰው ልጅና እንስሳትን የመጉዳት መርዛማ ይዘት የሌለው የትኋን መድኃኒት ቀምመው አዘጓጅተዋል። የመድኃኒት ቅመማ እና የሕብረተሰብ ጤና ሳይንስ ባለሞያ አቶ ንጉስ ከሦስት ንጥረ ነገሮች ቀምመው ያዘጋጁት ይህ መድኃኒት በአንድ የገጠር መንደር ውስጥ ተሞክሮ ውጤታማ መሆኑን ተረጋግጧል። …

የፀረ ትኋን መድኃኒት በኢትዮጵያ – VOA Read more »

የኮንሶ ግጭት ተባብሶ ቀጥሏል– የሰው ህይወት አልፏል// የኮንሶ ህዝብ የጀመረውን የአከላለል ጥያቄ ጋር በተያያዘ በህዝቡ ላይ በደቡብ ልዩ ኃይልና መከላከያ ሰራዊት እየደረሰ ያለው የአፈና ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በዚሁ መሰረት በከተማው የሰፈረው ታጣቂ ከከተማዋ አጎራባች ቀበሌዎች እየዘመተ በህዝቡ የተዘጉ መንገዶችን ለማስከፈት …

የኮንሶ ግጭት ተባብሶ ቀጥሏል– የሰው ህይወት አልፏል Read more »

የእስራኤሉ ትልቅ ባንክ ” ባንክ ሃፖአሊም” ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በ 200 ሚሊዮን ዶላር የስኳር ፋብሪካ እንደሚገነባ ውሉንም እንደተፈራረሙ ግሎቡስ የተሰኘው የ እስራኤሉ የቢዝነስ ጋዜጣ ትናንት ዘግቧል ። ይህ በ እንዲህ እንዳለ ከዚህ ውል በስተጀርባ ለስኳር ፋብሪካ መሬታችን አንሰጥም ያሉ የሱርማ …

የእስራኤሉ ትልቅ ባንክ ” ባንክ ሃፖአሊም” ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በ 200 ሚሊዮን ዶላር የስኳር ፋብሪካ እንደሚገነባ ውሉንም ተፈራረሙ Read more »

የሰማያዊ አባላትን ጨምሮ 13 ሰዎች የሽብር ክስ ተመሰረተባቸው በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን ጨምሮ 13 ሰዎች ዛሬ የካቲት 27/2008 ዓ.ም በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ በጋሞ ጎፋ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አደራጅ በሆነው አቶ ሉሉ መሰለ ስም በተከፈተው የክስ …

የሰማያዊ አባላትን ጨምሮ 13 ሰዎች የሽብር ክስ ተመሰረተባቸው Read more »

“ኢትዮጵያ ውስጥ የብዙኃን አስተሳሰብ ተጨፍልቋል” ባለፉት 4 ወራት በኦሮሚያ ክልል የተፈጠረውን ተቃውሞና ግጭት እንዲሁም በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተከሰቱ ብጥብጦችን አስመልክቶ አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ልደቱ አያሌው፤ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር በነበራቸው ቆይታ የሚከተለውን ትንታኔ ሰጥተዋል ዘንድሮ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ለምን …

አቶ ልደቱ አያሌው – በወቅታዊ የአገሪቱ ፖለቲካ ዙሪያ Read more »

• የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ለ3ኛ ጊዜ የተከለከለበትን ምክንያት ማወቅ ናፈቀኝ!! • የሙዚቃ ኮንሰርቱን ከአዲስ አበባ ይልቅ ናይሮቢ ማቅረብ ይቀላል • “የከተማውን ትራንስፖርት ከታክሲ ተፅዕኖ ለማውጣት”… ታስቧል Addis Admass / ከአራት ወራት በላይ የዘለቀው የኦሮምያ ተቃውሞና ግጭት (የፖለቲካ ቀውስ ሊባል ይችላል!) …

የሙዚቃ ኮንሰርትም እንደተቃውሞ ሰልፍ ይከለከላል! ( ኤልያስ ፖለቲካ በፈገግታ ) Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts March 07, 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=OqbST1cG5MU]