ፌስቡክ የስሜት መግለጫ ምስሎችን ጥቅም ላይ ማዋሉን ይፋ አድርጓል( VIDEO)

ፌስቡክ እነዚህን የስሜት መግለጫ ምስሎችን ጥቅም ላይ ማዋሉን ይፋ አድርጓል እንግዲህ ከዚህ በኋላ በምፅፈውም ሆነ ፖስት በማደርግላችሁ ቪዲዮች መደሰት ብቻ ሳይሆን ካልተመቻችሁም መቆጣትም ትችላላሁ ማለት ነው።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=iCTNhO8d6Jk]

በእኔ እምነት ይህ አጠቃቀም ከዚህ በኋላ በሠዎች ፅሁፍም ሆነ ፎቶች እንዲሁም ቪዲዮች ላይ አስተያየት ለመስጠት ረጃጅም ፅሁፎችን ለመፃፍ የምንሄድበትን የድካም መንገድ በተወሰነ መልኩም ቢሆን ይቀንሰዋል ባይ ነኝ።(Action speaks lauder than words) እንዲል ያ ፈረንጅ

ካልተመቸን አልተመቸኝም ሀዘን ከተሰማን አዝኛለሁ ከተቆጣን ክፉ እየተነጋገሩ ከመሰዳደብ ይልቅ በአጭሩ የቁጣ ፊት ማሳየት ነው።

አጠቃቀሙን ላላወቃችሁ መጀመሪያ ላይክ የሚለውን ትጭናችሁ ሳትለቁት ቆዩ ወዲያው አማራጮችን ይደረድርላችኋል።

መልካም ጊዜ

Tewodros Getahun
Tewodros Getahun's photo.