የኦሮሚያን ክልል መስተዳደር የስራ ሂደት እና አስተዳደሩን በሳሞራ የኑስ የሚመራው የጦር ሃይሎች መምሪያ ተረከበው::

የኦሮሚያን ክልል መስተዳደር የስራ ሂደት እና አስተዳደሩን በሳሞራ የኑስ የሚመራው የጦር ሃይሎች መምሪያ ተረከበው::

#Ethiopia #Oromoprotests #TPLFArmy #MinilikSalsawi #RDH

የኦሮሚያ ክልል መስተዳደር በሳሞራ የኑስ በሚመራው የሕወሓት ጦር ሃይሎች መምሪያ ስምንተኛ የምድር ጦር ዲቭዥን እንዲመራ እና በሙክታር ከድር የሚመራው መስተዳደር ስራ አስተዳደሩን እንዲያቆም ሲደረግ ከወያኔ አገዛዝ የወጣው መረጃ አጠቃላይ የኦሮሚያ ክልል ከሲቪል አስተዳደር ወደ ወታደራዊ አስተዳደር መሸጋገሩ ታወቀ።የካቲት 19 /2008 በከፍተኛ የወያኔ የጦር መኮንኖችና : የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዘደንት በሆኑት በአቶ ሙክታር ከድር መካከል በተደረገ አስቸኳይ ስብሰባ ፣ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ከሲቪል አስተዳሩ ቁጥጥር ውጪ በመሆኑ የማስተዳደሩ ኃላፊነቱ በስምንተኛው የምድር ጦር ዲቪዥን ስር በሚገኙ የምድር ጦር ብርጌዶች እንዲሆን መወሰኑ ታወቀ::የኦሮሚያን ክልል መስተዳደር የስራ ሂደት እና አስተዳደሩን በሳሞራ የኑስ የሚመራው የጦር ሃይሎች መምሪያ ተረክቦታል::

ይህንን ርክክብ በስብሰባው ላይ የተገኙ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ሃሳቡን የተቃወሙ ቢሆንም የሚሰማቸው ጠፍቶ ውሳኔው መወሰኑ ታውቋል ።ከፍተኛ ሀይል በመጠቀምና ህዝቡን በመጨፍጨፍ ተቃውሞን ለማስቆም ታስቦ የተወሰነ ነው በተባለለት በዚህ ውሳኔ ቀድሞም ለይስሙላ እንደነበር የሚታወቀው የነ አቶ ሙክታር ስልጣን ሙሉ ለሙሉ ተቀምቶ በወያኔዎች ለሚመራው በስምንተኛው የምድር ጦር ስር ለሚገኙ የምድር ጦር ብርጌዶች ተላልፏል ።

ለህዝብ ጥያቄ ተገቢውን ምላሽ ከመስጠት ይልቅ ቀጥቅጬ እገዛለው በሚል ያረጀ ያፈጀ እሳቤ እየተንቀሳቀስ ያለው የወያኔ መንግስት ያሰበው ጭፍጨፋ እንዳይሳካ መላው የኦሮሞ ህዝብና ሌሎች ሃገር ወዳድ ዜጎች በአንድነት በመቆም በቃህ ሊሉት ይገባል በማለት አንዳንድ አስተያየት ሰጭዎች መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል::

36 Comments on “የኦሮሚያን ክልል መስተዳደር የስራ ሂደት እና አስተዳደሩን በሳሞራ የኑስ የሚመራው የጦር ሃይሎች መምሪያ ተረከበው::”

  1. እወነት ከሆነ ተገቢ ነው ?ሰርአት አልባ ሁነህ ሌላ ማጠፈጫ መሆን ልክ ነው

  2. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል፤በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    አይ ጅሉ ኦረሞ እንደፈረሱ ዝም ብሎ ይሮጣል፤እንዲት ጥይት ሲተኮስ ዘሎ ከቤቱ ይገባል፤ላይሳካላችሁ አትሙቱ የባስ ጅሎች።በፕሮፖጋንዳ ግን ታሸንፋላቹ፤ሞት ሲመጣ ትሸሻላቹ፤እነ ከብቶቹ፤ወረሞወቹ

  3. Dont forget THAT THERE IS Another ISIS IN ETHIOPIA#TPLF/EPRDF
    #TPLF is more dangerous than ISIS FOR OROMO
    #Oromo Protest#Oromia#Ethiopia

  4. ጥጋብ የበዛበት ነውጥ ክብሪትይዞ እህል ለጫነ መኪና የሚያቃጥል ትራክተርኮምባይነሮች ማሽኖች ያወደመ መፈረድ አለበት የሌላ ብሄር ንብረት እያወደመ የዛተ ከህግ ውጪየሚሆንበት መነር የለበትም አጣናክሮ እረምጃ መወሰድ አለበት

  5. እዚህ ላይ አማርኛ ተጠቅማችሁ አማራ መስላችሁ ዘርን የኦሮምን ህዝብ የምትሳደቡ ሁላችሁም አማራ እንዳልሆናችሁ በደንብ ይታወቃል ሁላችሁም ትግሬወች ናችሁ ግን አማራን ከኦሮሞ ጋር ለማጋጨት ነዉ አይሳካም ኦሮሞም ሆነ አማራዉ ነቅቷል የጊዜ ጉዳይ እንጂ ዋጋዉን ትከፍላላችሁ እናንተ ቅማላሞች ዛሬ የበላችሁትን ነገ ትተፋላችሁ የማይቀር ጉዳይ ነዉተመልሰህ እዛዉ ደረቅ አገር ከቅማልህ ጋር ትኖራታለህ

  6. በአመለካከት መለወጥ ላልቻለ እና የህዝብ ንብረት ለሚያወድም ሰይጣናዊ አስተሳሰብ እርምጃ መወሰዱ ትክክለኛው ውሳኔ ነው።ስለዚህ የጥፋት ሀይሎች ከፊታችን ዞር በሉ።

  7. @ ቅማላም ትግሬ,
    Amharic is not a tribal language. It doesn’t belong to “Amaras”. The people in Gonder, in Shewa and Gojam used to speak other languages before adopting Amharic.

  8. ” መላው የኦሮሞ ህዝብና …”

    Why cant you guys drop this tribalist language ?

    There is only yeItyoPya hizb, oromos are part of it. There are no hizboch in Ethiopia, there is only one hizb.

    Drop that tribalist language.

  9. TPLF came destroying bridges and school in Tigray. The displine of Oromo is great but after this no one blame them if they burn and kill any TPLF machine.

  10. Fascist supported by heavy machinery to kill civilian no surprise. Oromo students and farmers stand with courage to fight tplf for basic human right period. The first face of the Oromo students and farmers protest was successful by exposing woyane to the world according to the plan. The world by now knows woyane is bad ass phony government.

  11. All Ethiopian must be stand up for fight against the Agame Tigre , please immediately contact with the other way to start. I just have the best Plan to make easy every one has to move to Oromo region and clean up this killers. After that we can get to other places.

  12. Your opinion about Oromo people is so stupid that it is shows you are politically illiterate. How do you want Oromo youth to fight when they are confronted with merciless animals called, Agazi? Do you confront an army with tanks and attack helicopters using just sticks?

  13. በአንድ በኩል የኦሮሚያ መንግስት መባረር በጣም ጥሩ ነው። እነ ሙክታር ከድር ብሄራዊ መግልጫ ሲሰጡ ለተገደሉት ዜጎች ቢያንስ አዝነናል ማለት ሲገባ ገዳዮቹን ሲያሞግሱ
    መስማቱ ኦሮሞዎችን ብቻ ሳይሆን መላው ኢትዮጵያውያንን አሳዝኗል ። የሆነው “ባላባቱ ኮሶ ለጠጡ ጭቃ ሹሙ ቀዘነ ነው” 100% መረጠኝ ላለው ህዝብ መልሱ ይህ አልነበረም።
    ከአሁን በኋላ ሁለት ነገሮች እንደ መፍትሄ ሊታዩ ይችላሉ
    1ኛ/ በነሱ ደረጃ ወርደን ካሰብን ቢያንስ ለምርጫ ቦርድ ቀጭን መመሪያ ተሰጥቶት አዲስ ምርጫ በኦሮሚያ እንዲካሄድ ማድረግ ሌሎቹ ክልሎች የንቃት ደርጃቸው ከፍ እስኪልና የፍርሃት ድባብ እስኪለቃቸው በአሉበት እንዲቆዩ።
    2ኛ/ ዘላቂ መፍትሄ ሊሆን የሚችለው የዘር ፖለቲካ ለሀገሪቱ የማይበጅ መሆኑ ከዚህ በላይ ሊረጋገጥ ስለማይችል፥ ሶርያን ለመሆን ከመወዳደር፥ በአስቸኳይ ሁሉንም ያሳተፈ ሀገራዊ የእርቅና የሰላም ምክክር ማድረግ። በእስካሁኑ አካሄድ አሸናፊ የለም እንደ ህዝብ ሁላችንም ተሸንፈናል።

  14. This yeSewin maqechech policy of TPLF is a crime against the individuals and against the country. Qechacha soldier cant properly defend his country, he cant be a good farmer, also not a good manual worker. This is crime by TPLF.

  15. Oromiya will be ruled by TPLF militants.
    Ha ha aaaa…….
    Shame on OPDO cadres.
    Until The Great Tigray Republic established no Moro Oromo OPDO cadres.
    In Minilik time oromiya was ruled by local Oromo speaker Oromo leaders. But now,…

    It will be good/bad time for Tigre looters. Of course big resources found in oromiya.
    OPDO Puppet system was better to TPLF, I think.

  16. የተቃወመውን የኦሮሞ ተወላጅ ወታደራዊ መኮነን ኣሁን ማድረግ ያለበትን ነገር ኣለ እሱም ይህንን ቀዳዳ ተጠቅሞ ህዝቡን ነጳ ማውጣት ነው፡ እንደሚያደርገው ደሞ ኣየጠራጥርም።

  17. የናስ@, ኪሮስ and other TPLF Cadres here;
    “ጥጋብ የበዛበት ነውጥ … አጣናክሮ እረምጃ መወሰድ አለበት”

    “በአመለካከት መለወጥ ላልቻለ … ሰይጣናዊ አስተሳሰብ እርምጃ መወሰዱ ትክክለኛው ውሳኔ ነው።”
    Leave repeating such “dinfata” of your bosses here. Your presumption is that TPLF Mafia holding the reign of government power in Ethiopia knows law and order. Unfortunately (for non-Tigreans), TPLF is still a ‘Wenbede’ with state apparatus, which it uses to rob and kill other peoples in Ethiopia. If Oromos destroy Mafia booty, they are acting within the realm of self defence!

  18. The mass revolution is not defeated by the minority.But ,may they prolong the time .At the end every body
    can get his quensequence accordance his work.

  19. It is good for Oromo people. We will see how Agazi be able to protect all Agame’s property in Oromia. It is time to burn down!

  20. ከሁሉም የምበልጥ ለሰዉ ልጅ የብሔር ዝና ሳይሆን የእግዝአብሔር ሰላም ብቻ እንደሆነ እንወቅ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*