ሰማህ ወይ ሕዝቤ፥ ሰማህ? /ዮሐንስ ሞላ/
ሰማህ ወይ ሕዝቤ፥ ሰማህ? ሰማህ እንዴ ሲጣሩ፥ ሰማህ ከቶ ያን ሰማይ? ሰማህ ሲጮህ ባህሩ፥ ሰማህ ሲተራመስ ቀላይ? ሰማህ ሲታመስ ሀገሩ፥ ሰማህ ሲላወስ ያ ተባይ? ሰማህ መንገድ ሲማትር፥ ሰማህ ሲከለከል ከልካይ? ሰማህ ወገኔ ምድሩን፥ ሰማህ ጎኔን ዓለሙን? “እህ” አልከው ይሆን ከቶ፥ …