የውብሸት ወርቃለማሁ እና የብርሀነ ንጉሴ ጭምብል – የበርካታ እንስቶች ህልምን አጨልመዋል:: #(ኤርሚያስ ቶኩማ‬)

የውብሸት ወርቃለማሁ እና የብርሀነ ንጉሴ ጭምብል #‎ኤርሚያስ_ቶኩማ‬
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ ማንነቱን ደብቆ በጭምብል የሚንቀሳቀስ ሰው መብዛቱ በተለይም እነዚህ ሁለት ግለሰቦች በየሚዲያው እየቀረቡ ሲያወሩ ለሚሰማቸው እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ፍፁም ቅንና መልካም ሰዎች መስለው ይታያሉ ውብሸት ወርቃለማሁ የሚፈራቸው ጋሽ ውብሸት ይላቸዋል እውነታው ግን ውብሸት ወርቃለማሁን አንቱ ማለት ኢትዮጵያን የደህና ሽማግሌዎች መሀን አድርጎ እንደመቁጠር ነው። ውብሸት ወርቃለማሁ ስለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ማውራት የሌለበት ነውረኛ ግለሰብ ነው የዚህ ነውሩ ተባባሪ ከሆኑት መካከል አንዱ ደግሞ ኢትዮፒካሊንክ የተባለ የሬድዮ ዝግጅት አዘጋጅ የሆነው ብርሀነ ንጉሴ ይገኝበታል።
ውብሸት ወርቃለማሁ የበርካታ ኢትዮጵያዊያን ወጣት እንስት ሴቶችን ህልም ያጨናገፈ እጅግ ለሌሎች ተምሳሌት መሆን የሌለበት ተራ ግለሰብ ነው ይህ ግለሰብ ሐገሪቱ ውስጥ ትክክለኛ የፍትህ ስርአት ቢኖር ለፍርድ መቅረብ የነበረበት አሳፋሪ ግለሰብ ነው።
የኢትዮፒካሊንኩ ብርሃነ ንጉሴና ውብሸት ወርቃለማሁ በጋራ በመሆን የበርካታ እንስቶች ህልምን አጨልመዋል ብርሃነ ንጉሴ በኢትዮፒካሊንክ ስም የቁንጅና ውድድር እያዘጋጀ በርካታ እህቶቻችንን ለውብሸት ወርቃለማሁ እና ለራሱ ገፀ በረከት ያደርጋቸው ነበር። በአንድ ወቅት ሀገር ቤት በሚታተመው ቃልኪዳን በተሰኘ መጽሔት ላይ ይሰራ የነበረ የቅርብ ጓደኛዬ በርካታ እንስቶች የመጽሔቱ የዝግጅት ክፍል ድረስ እየመጡ የደረሰባቸውን በደል ህዝብ እንዲያውቀው ለመጽሔቱ አዘጋጆች ቢያቀርቡም በውብሸት ወርቃለማሁ እና በብርሀነ ንጉሴ ጡጫ ነገሩ ችላ መባሉን በወቅቱ አጫውቶኝ ነበረ ይህ ሁሉ እያለ ሁለቱ ግለሰቦች በተለያዩ ሚዲያዎች እየቀረቡ እንደሀገር ወዳድ ስለአድዋ ድል ሲናገሩ ብሰማ አዘንኩኝ እነዚህ ሁለት ግለሰቦች ስለኢትዮጵያ ሊያወሩ የማይገባቸው አሳፋሪ ዜጎች ናቸው። የአድዋ በአል በእነዚህ ተኩሎች ስም ሲጠራ የጀግኖች አባቶቻችን መልካም ስራ የቆሸሸ ያህል ይሰማኛል። አልፎ ተርፎም ያለማፈር እንደመልካም ግለሰብ የኢትዮጵያ የልኡክ ቡድን በመሆን ግብፅ ድረስ በመሄድ ስለአባይ ግድብ ጉዳይ የግብፅ የባለሥልጣናት ቡድንን አናግረዋል።
ለማንኛውም ለሁሉም ጊዜ አለው ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ያ ቀን ደግሞ ቅርብ ነው ለሐገር ነው የቆምነው የሚሉ ሚዲያዎቻችንም የእነዚህን ነውረኞች ምግባር አደባባይ በማውጣት ነውራቸውን ህዝብ ሊያውቀው ይገባል።

Ermias Tokuma's photo.

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
የነገሰም ይወርድና
ያጣም ያገኝና
ያስተዛዝበናል ይቺ ቀን ታልፍና።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
አበቃሁ
‪#‎ኤርሚያስ_ቶኩማ‬

35 Comments on “የውብሸት ወርቃለማሁ እና የብርሀነ ንጉሴ ጭምብል – የበርካታ እንስቶች ህልምን አጨልመዋል:: #(ኤርሚያስ ቶኩማ‬)”

  1. tgrai woyane has cheated egypt. A pseudohalting of abay dam is signed when internally ethiopians are in riot against tgrai woyane dictatorship.

  2. Brehane never been my favorite but this old dude is also idiot? I heared a rumor his son doesn’t talk to him becouse he pushed him to West for school and he became wyzero and he blames his dad for sending him there . Ewnet kehone Reksual yhe sewye.

  3. I also know that Wubishet is the most womanizer person and rapist in Ethiopia. He destroyed thousands of Ethiopian’s girls life. He must be punished .

  4. know this man when he was owing the Lion advertising .He is Ethiop Cosby and ,I ask Ethiopian lawyers bring t case to justice and al Ethiopian business owners stop advertise on his is adevertsing.

  5. እኔ እምለው አንተ መረጃ አቀባይ ነኝ ባዩ ራስህ ማነህና ነው የምትቀባጥረው ?ሴቶቻችንን ሴቶቻችንን የምትለው በሴት ተጣልታችሁ ነው አይደል ?ሲጀመር ጥፋታቸውን በግልጽ አልነገርከርከንም ሲቀጥል ባንድወቅት ጓደኛዬ ነገረኝ በለህ የቀባጠርከውን ነገር በጊዜው ለምን አላወጣኸውም ?ሲሰልስ ሴቶቹ ተበድለናል ብለው ካመኑ ወደ መጽሄት ዝግጅት ክፍል ምን ይሰራሉ ፍርድ ቤት ነውእንዴ ኢትዮፒካሊንክ ምናምን ዝግጅት ክፍል የምትለው ?ሴት አውል ነገር ነህ ራስህ ፡፡አብራችሁ በዜጋችሁ ላይ ስትጨማለቁ ትቆዩና ስትጣሉ ለወገን ተቆርቋሪ መስላችሁ ትለፋደዳላችሁ ማፈሪያ፡፡ነው ወይስ ከተቀናቃኞቻቸው ስም ለማጥፋት ምን ያህል ተከፍሎህ ነው እንዲህ የምትዘላብደው ፡

  6. በመሰረቱ ኢቲዮፒካሊንክ የሚባለው ፕሮግራም አዘጋጆቹ የራሳቸውን ተሞክሮ ስራ ብለው የሚያቀርቡበት ግብስብስ ፕሮግራም ነው፡፡ ሰዎቹም የሚሰሩት ስራ ተራ ከመሆኑም በላይ የመጀመሪያዎቹን የሀበሻ ህጋዊ የወሲብ ፊልሞች በቅርብ ጊዜ ውስጥ ዳይሬክት ያደርጋሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ኤርሚያስ ቶኩማ‬ አይናችንን ስለከፈትክ እናመሰግናለን፡፡ ብልግናቸውን ለልጅ ልጅ በሚተርፍ መልኩ፤ በእጃችን ባሉ ብዙ መረጃዎችን በጊዜው እንፋለማቸዋለን፡፡ ስለእህቶቻችን መሰበር እናዝናለን፡፡ ፍርዱን ግን ሁሉም በጊዜው ያገኙታል፡፡ HIV positive መሆናቸውን እያወቁ እህቶቻችን ላይ የዘመቱ ከያኒያን ፤ ባለስልጣናት እና ባለሀብቶች በጊዜው ፍርዳቸውን ያገኛሉ፡፡ የትውልድ አተላ መሆናቸውንንም እናሳያለን፡፡ ድል ለኦሮሚያ ወጣቶች፡፡ የኦሮሞ ምድር ፊንፊኔን ከነዚህ አይነቶቹ የምናጸዳበት ወቅት ሩቅ አይደለም፡፡

  7. ያልመከነ ማንነት የሚል የህይወት ታሪክ ተፅፎለታል አሉ ለባለጌው ውብሸት ወርቃለማሁ፡፡እኔ ደግሞ የመከነ ማንነት ብዬዋለሁ፡፡ ሰውየው ለስዕብና ቦታ የሌለው ሞሆኑን እያወቀ አበበ አያሌው የሚባል ልጅ ነው የፃፈው አሉ፡፡ ጸሀፊው ፅሁፉን በጊዜው ሙሉ ያደርገዋል ብዬ አስባለሁ ሁሉም ፍርጥርጥ ሲል፡፡ቤተሰቡን ለስሜቱ ሲል የበተነ ሰው ምን መልካም ነገር አለውና ነው ለመከነ ስብእና ያልመከነ ማንነት የሚጻፍለት!!

  8. ክልተ ሰብአት ወዲ ሸርሙጣታት እዬም ወያኔ ተላላኪታት ዝኮኑ ብጥአሚ ንፈልጥና።

  9. So now i have to dislike ethiopicalink because this person who wrote this article is so credible? Yeah right.since when is zehabesha credible source of informationk ?

  10. betam yasazenal enede enesu ayinet sinte ene sinte balege ale,,lenegeru setochu erasu mane nachew,,legenzebina,,leshow gelachewen yemishetu rekashe nachew,,, Hulum begizew wagawen yagegnale,,,, ”Ethiopia lezelalem tinur!!!”

  11. enemilew endalkew be shi yemikoteru setochin hiwot kabelashe setochu ehe hulu bedel sidersbachew endet zim alu? yemerejawn teamaninet yagolewal

  12. We like Wubshet for his legendary and current reknowned advert. works but he himself tries to exposed himself on cetrain occasions by saying “Addisababa wust min Yemitaden neger ale? keset besteker” (“What are you poching in Addis except chicks”). I am ashamed of his expression and this overshadowed all my respect built up since my child hood.

  13. ውብስሸት ማለት እኮ ከዛሬ ስንት አመት በፊት አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ያውም front page ይዞ እኔ ከ…እስከ….እድሜ ያላት ትመቸኛለች።ከ…እስከ …አይነት ሴት ቀምሻለሁ ያለ ህጋዊ ባለጌ እኮ ነው።(sorry ለአዘጋጆቹ)
    ብርሀኔ ተብዬው ኢትዮጵያ ሲል ይሰማል እንጂ ለኢትዮጽያ የሚጠቅም ፕሮግራም የለውም።persenal ነገሩን አላውቅም።ሴቶቻችንስ ወደ ታዋቂ ተብዬ መሮጣችሁስ ምንድነው?ኢትዮጽያዊ ኩራታችሁ የት ገባ ???
    አገራችን ምን እየሆነች ነው ????

  14. Ermiyas Tokuma

    esti beneka ejih

    sele weyanew Deyaqon kibret tinish negeren ??

    ANDUM YE eTHIOPIKALINK DEMBEGNA ESU NEW EKO

    belelam bekul ye weyane digis yale DIYAQON KIBRET AYDEMQIM KKKKK

  15. ነጋሽነኝ ያለው እንደተጠበቀ ሆኖ የሚያሳዝነው ግን ይህ ድረ ገፅ ይህን አይነት የመንደር ወሬ ማስተናገዱ በጣም የዘቀጠ ነው የሚያደርገው እና እባካችሁ በተሻለ ነገር ላይ እናተኩር ካለዛ ስው ሁሉ ከግል ጥላቻ እየተነሳ የሚፅፍ ከሆነ Tabloid ነው የሚሆነው።
    Please please stop posting this kind of none sense staff in the future.
    Thank you

  16. Egelitn awta, alawTa who cares for the dead fish except qenateña.
    Endiyawm Tedeqebachew provided tefeqaqdew eskehone dres.
    Yasmesgnew endhon enj maTlalat mn ameTaw.
    Swr alema ale lbel?
    Ye woyanie tifozo ke honie betifozonetu eniem kemr awgzewalu, yhn qedada btTeqem aykefam.

  17. ሜጫም (Mecha) ሆንክ ነጋሽነኝ ያልከው አንድ ግለሰብ እንደሆንክ ከስዋሰው አጣጣልህ ያስታውቃል፡፡ እዚህ በጸሀፊው እየተባለ ያለው “human model” (አርኣያ ሰብ) መሆን የማይችሉ ሰዎች ፤ ነን እያሉ ናቸው ስለዚህ ጥንቃቄ ቢደረግ ነው፡፡ እዚህ አሜሪካ እነ ” Tiger Wood” ከነበራቸው የዝና እርካብ ላይ ቁልቁል መሽቀንጠራቸው የሞራል ብቃት ስለሌላቸው ነው፡፡ Tiger Wood ከ10 የተለያዩ ሴቶች ጋር አመንዝሯል በሚል ነው ከስልጣን ማማ ላይ የወረደው፡፡ ባለጌው ውብሸት ወርቅአለማሁ (Wubeshet Werkalemahu) በየአመቱ በአማክኝ የTiger Woodን ያህል እህቶቻችንን ክብር እኛ በሰጠነው እውቅና ሲደፍር ላለፉት ጥቂት አመታት በትንሹ አምስት መቶ(500) የሚቆጠሩ የተለያዩ ልጃገረዶችን ክብር አስነውሯል፡፡እኔም ምናልባት አንዷ ልሆን እችላለሁ፡፡ ለእናቷ ደዌ መድሀኒት መግዣ ያጣች ሴት ለእናቷ ፍቅር ብላ ስጋዋን ብታረክስ አትፍረዱባት፡፡ አቅም የላትማ፡፡ ተራ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተማሪ ናት፡፡ ባለጌው ችግሯን እየሰማ ሴትነቷን ካላየ እጁ የማይፈታው ውብሸት ነው፡፡ በአደባባይ ተናገረ እኮ፡፡ ከሰደበኝ ስድቡን የነገረኝ እንዲሉ፡፡ ሴቶች ለፍቅር ስስ ነን እንጂ፤ የምንታደን እንስሣ አይደለንም፡፡ ሁላችሁም እወቁት፡፡ ታዲያ ምኑ ጋ ነው የኤርሚያስ ቶኩማ‬ የመንደር ወሬነት፡፡ አስፈላጊ ሲሆን ሁሉንም መዘርገፍ ይቻላል፡፡ የብርሀነ ንጉሴ (Birehane Niguse) ብልግና የዚህ እጥፍ ቢሆን እንጂ አይተናነስም፡፡ በእርግጠኛነት ከ 500 በላይ ሴቶችን Birehane Niguse አስነውሯል፡፡እነኚህ ሰዎች እኮ እዚህ አሜሪካ ውስጥ ቢሆኑ “sex offenders” ዝርዝር ውሥጥ በእርግጠኛነት ይገባሉ፡፡ ባለጌ(sex offenders) ናቸው፡፡እንዲህ በትንሽ በትንሹ ሁሉንም ለዓለም እናስተዋውቃለን፡፡

  18. Blien
    yalemasgeded yetederege kehone mnm newr yelewm.
    Amelkaket ena ye eyandandu yesne mgbar aquam/emnet ywesnewal.
    Enatwan lemerdat bla gnñunet yadergech genzeb agnta anatwan keredach Tru new.
    Batredat ena enat btgoda mTfo new.
    Yhn bemamezazen new mrchawn yewesenachuh.
    Gdieta belielebet ena liela yeteshale amarch baltegeñebet le chgr meswegeja sibal yetedereg mrcha new.
    Meqochet ayasfelgm.
    Alemu endih new.

    It is not illegal, and morallyt it acceptable because he gave you money which is needed by badly,

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*