በሐዋሳ ታቦር ትምህርት ቤት አሰቃቂ ግድያ በወያኔ ፖሊስ ተፈጸመ:: #Ethiopia #Hawassa በደቡብ ኢትዮጵያ በሐዋሳ ከተማ በዛረው እለት ከጠዋቱ አራት ሰአት በታቦር ትምህርት ቤት አቅራቢያ አንድ ወጣት በፖሊስ ጥይት በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድሏል:: የወያኔ ፖሊሶች ‹‹ስለት ይዘህ ሰው አስፈራርተሀል›› በሚል በጥይት ደብድበው …

በሐዋሳ ታቦር ትምህርት ቤት አሰቃቂ ግድያ በወያኔ ፖሊስ ተፈጸመ:: Read more »

መቼ ነው በሐገራችን ውስጥ እረሃብ የሚጠፋው? ሰርተን፤ በልተን፤ ጠግበን የምንኖረው? መቼ ነው በተማርነው መሰረት ያለዘመድ ሥራ የምናገኘው? መቼ ነው ዘረኝነት የሚጠፋው? እኩልነት የሚሰፍነው? መቼ ነው ዝርፊያው፤ ሙስናውና ብዝበዛው የሚቆመው? መቼ ነው የሐገሪቷ ሀብት ወደ ውጭ ሀገር የሚሰረቀው? ገንዘቧ የሚራቆተው? የመግዛት …

የወቅቱ አንገብጋቢ ጥያቄ “የዘረኛነትን ችግኝ ከሥሩ ነቅሎ፤ በአንድነት ቆሞ ዲሞክራሲያዊ መንግሥትን መመስረት” ከደጀኔ አያኖ Read more »

“አውዳሚ የምላቸውን ሐሳቦች ለመፋለም ሞክሬያለሁ”በዕውቀቱ ስዩም ደራሲ እና ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም “ባለፉት ሁለት ዐሥርት ዓመታት የሚጻፉ አንዳንድ መጽሐፎች በሕብረተሰብ መካከል፣ በተለይ በኢትዮጵያ ሕዝቦች መካከል ያለውን ትስስር የሚያላሉ፣አልፎ አልፎ ደግሞ እንዲበጠስ የሚያግዙ አስተያየቶችን እና ሐሳቦችን አያለሁ፡፡”ይላል፡፡ ዋሽንግተን ዲሲ — ወጣቱ ደራሲና ገጣሚ …

“አውዳሚ የምላቸውን ሐሳቦች ለመፋለም ሞክሬያለሁ”በዕውቀቱ ስዩም Read more »

የቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ኹኔታ ያሰጋው ማኅበረ ቅዱሳን የፓትርያርኩ የክሥ መመሪያ የእውነት ጠብታ የሌለበት እጅግ ከባድ አደጋ እንዳለው ገለጸ   – ቅዱስ ሲኖዶስ እርምትና አስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጥበት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳቱን ተማፅኗል – ከኑፋቄ፣ ከአስተዳደር በደል እና ከዝርፊያ የተነሣ የቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ …

ማኅበረ ቅዱሳን የፓትርያርኩ ክሥ የእውነት ጠብታ የሌለበት እጅግ ከባድ አደጋ እንዳለው ገለጸ Read more »

22 የሚሆኑ የወልቃይት አማራ ብሔር ማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴዎች በማእከላዊ ታስረው በሽብር ተከሰው ተፈቱ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Welkaite‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎Tigray‬ ‪#‎AddisAbaba‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ጥር 20 ቀን 2008 ዓ.ም. ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ የታገዱት የወልቃይት የአማራ ብሔር የማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴዎች፣ የኃይማኖት አባቶችና የአካባቢ …

22 የሚሆኑ የወልቃይት አማራ ብሔር ማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴዎች በማእከላዊ ታስረው በሽብር ተከሰው ተፈቱ:: Read more »

በወያኔ ሰራዊት ውስጥ ጥያቄ እና ተቃውሞ የሚያበዙ ከሰራዊቱ ሊሰናበቱ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ባለፉት ቀናት የተሰበሰበው የሕወሓት የጄኔራሎች እና አማሳኝ መኮንኖች ቡድን በተለያዩ የሰራዊቱ ክፍል ውስጥ ጥያቄ የሚያበዙ እና ተቃውሞ የሚያቀርቡ የሰራዊቱ አባላት አስፈላጊው …

በወያኔ ሰራዊት ውስጥ ጥያቄ እና ተቃውሞ የሚያበዙ ከሰራዊቱ ሊሰናበቱ ነው:: Read more »

ማኅበረ ቅዱሳን ለቅዱስ ፓትርያርኩ መሠረተ ቢስ ደብዳቤ መልስ ሰጠ (ማኅቶት ዘተዋሕዶ)ማኅበረ ቅዱሳን ብፁዕ ወቅዱስ አባ ማትያስ ፓትያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ጥር 16/2008 ዓ.ም ለሦስቱ ኮሌጆች ማኅበሩን አስመልክተው ለጻፉት መሠረት ቢስ ደብዳቤ መልስ ሰጠ። …

ማኅበረ ቅዱሳን ለቅዱስ ፓትርያርኩ መሠረተ ቢስ ደብዳቤ መልስ ሰጠ Read more »

ትግሉን በተግባር ለመያዝ ሾውሸዌ ጯኺ አስመሳይ ጥሬ ዘላፊ አድር-ባይነትን እና አደርባዮችን እናስወግድ፡፡ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎Freedomfighters‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ታጋይ መስለው ተመሳስለው መዛኝ አስመዛኝ ተሸካሚ ሳይሆኑ አሸካሚ አዋካቢ አማሳኝ የሆኑ በነፈሰበት የሚነፍሱ በተገኘው ጥሬ አስተሳሰባቸውን የሚያራግፉ ሳያስተውሉ እና …

ትግሉን በተግባር ለመያዝ ሾውሸዌ ጯኺ አስመሳይ ጥሬ ዘላፊ አድር-ባይነትን እና አደርባዮችን እናስወግድ፡፡ Read more »

ልዩነት ውበት ነው…ግን አልፈጠረብንም::መቻቻል ያልተጋባቸው ያልበሰሉ ጭፍኖች በ2 ጽንፍ ማሕበራዊ ድህረገጾችን ወረዋል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Gambella‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ በኦሮሚያ ክልል አዲስ የጸጥታና የደህንነት/ስለላ መዋቅር ሊዘረጋ ነው::በጋምቤላ የሕወሓት ባለስልጣናትና ቤተሰቦቻቸው ንብረት በታጠቁ የደቡብ ሱዳን ቅጥረኞች እና በአግአዚ ወታደሮች መጠበቅ ተጀምሯል:: =========================================================== Minilik Salsawi …

በኦሮሚያ ክልል አዲስ የጸጥታና የደህንነት/ስለላ መዋቅር ሊዘረጋ ነው::በጋምቤላ የሕወሓት ባለስልጣናትና ቤተሰቦቻቸው ንብረት በታጠቁ የደቡብ ሱዳን ቅጥረኞች እና በአግአዚ ወታደሮች መጠበቅ ተጀምሯል:: Read more »

ግርማ ካሳ  = ሕወሃቶች ፎቅ ይሰራሉ ብአዴኖች ሎተሪ ይሸጣሉ – ግርማ ካሳ ከኢትዮጵያ በቅርብ ከመጣ ከአንድ ወዳጄ ጋር አወራን። ከጥቂት ወራት በፊት ብአዴን በባህር ዳር ባደረገው ጠቅላላ ጉባኤ፣ የተገኘ ። በስብሰባው ከፍተኛ ጭቅጭቅ እንደነበረ ነገረኝ። ከዚህ ወዳጄ ባገኙሁት መረጃ፣ በተለይም …

ሕወሃቶች ፎቅ ይሰራሉ ብአዴኖች ሎተሪ ይሸጣሉ !!! Read more »

ጃ`ዋር ወጣቱ የፖለቲካ ስካር ፣ የ-ግለት እና የግለኝነት አብሾ ( ሄኖክ የሺጥላ ) < እንጀራውን > በተገፉ እና በተከፉ ሰዎች ታሪክ ላይ ያደረገ ሰው ፣ ህይወቱን በሰዎች መከራ ላይ የገነባ ሰው ፣ ኑሮውን ባጋጣሚ ለድምጽ አልባ እና አቅም አልባ ወገኖቹ …

ጃዋር ወጣቱ የፖለቲካ ስካር ፣ የ-ግለት እና የግለኝነት አብሾ ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »

ከ200 በላይ አስገራሚ የታክሲ ላይ ጥቅሶች #Ethiopia #Taxi 1. እንኑር ብለን ነው እንጂ መሞት አያቅተንም! 2. የያዝናት እድሜ አይደለም ለጠብ ለፍቅር እንኩአን አትበቃም! 3. ብቸኝነት ደስ የሚለው ሽንት ቤት ብቻ ነዉ 4. ማች ከመሞቱ በፊት ፍቅረኛውን ዜብራላይ ይስም ነበር 5. …

ከ200 በላይ አስገራሚ የታክሲ ላይ ጥቅሶች Read more »

በቡታጅራ ከተማ ታላቅ ህዝባዊ ተቃዉሞ ተደረገ #Ethiopia #Butajira በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በመሰቃን ወረዳ በዛሬዉ እለት ህዝባዊ እምቢተኝ ተስተዋለ።ፓሊሶች ተደብድበዋል።ፖሊሶች ተጎድተዋል። የመንግስት ታጣቂ ሐይላት ክላሽ ኢንኮቫቸዉን ተቀምተዋል። መንግስት ያወጣዉን የመሬት ይዞታ አዋጅ በመቃወም ዛሬ በድንገት የተደረገዉ ሰልፍ ፖሊሶች ህዝቡን መቆጣጠር …

በቡታጅራ ከተማ የመሬት ይዞታ አዋጅ በመቃወም ታላቅ ህዝባዊ ተቃዉሞ ተደረገ:: Read more »

ኦሮምያ ክልል ውስጥ የተወሰደው የኃይል እርምጃ “ስህተት መሆኑን የኢትዮጰያ መንግሥት ባለሥልጣናት አምነዋል” ሲሉ በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ አስታውቀዋል፡፡

ዐፄ ቴዎድሮስ በበጌምድር ማንም ለሞተ ዘመዱ እንዳያለቅስ የሚል ዐዋጅ ዐውጀው ‹ሰው ሁሉ ዕንባውን ያጠጣ ነበር፡፡› በዚህ መካከል ደጃች ውቤ ሞቱና ለእቴጌ ጥሩ ወርቅ ወደ መቅደላ መርዶ ተላከ፡፡ ዐፄ ቴዎድሮስም ሕዝቡን ‹ለደጃች ውቤ አልቅሱልኝ› ብለው አዘዙ፡፡ ሰውም ሁሉ ዘመዱ ሲሞት የቀረበት …

የደጃች ውቤ ልቅሶ – ዳንኤል ክብረት Read more »

“የጥጥ ግብይት ቆሟል፤ አምራቹ ከጥጥ ስራ ሊወጣ ነው”

  የኢትዮጵያ ጥጥ አምራቾች ማህበር፤ ያመረትነውን ጥጥ የሚገዛን አጥተናል ሲል ያማረረ ሲሆን መንግስት አምራቾቹን ለመርዳት በኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት በኩል ያደረገው ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል ተብሏል።
የጥጥ አምራቾች ማህበር ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሐዱሽ ግርማይ፤ የመንግስት ጥረት ያልተሳካው ድርጅቱ ለግዥ ያቀረበው ዋጋ እጅግ አነስተኛ በመሆኑ ነው ይላሉ፡፡ የኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት፤ የራሱን ትርፍ ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ ለአምራቹ እንደየጥጡ ደረጃ በኪሎ ከ30-33 ብር የግዥ ዋጋ መተመኑን ምክትል ፕሬዚዳንቱ ገልፀው፣ ይሄን የዋጋ ተመን ግን አምራቹ አያዋጣኝም ብሎ አልተቀበለውም፡፡
የሌሎች አገራት አምራቾች መንግስታቸው ይደግፋቸዋል፤ በእኛ ሀገር የጥጥ ሴክተሩ በተገቢው ሁኔታ እየተደገፈ አይደለም የሚሉት አቶ ሐዱሽ፤ “አለም በሄክታር ከ50 እስከ 60 ኩንታል ሲያመርት፤ እኛ ግን በሄክታር እያመረትን ያለነው ከ10 እስከ 15 ኩንታል ብቻ ነው” ብለዋል፡፡
አምራቹ የተለያዩ ችግሮች እንዳሉበት ምክትል ፕሬዚዳንቱ ይናገራሉ፡፡ “ኬሚካልና የተለያዩ ማሽኖችን ከውጪ እያመጣ ነው የሚሰራው፤ በዚያ ላይ የምርጥ ዘር ችግሮች አሉበት፤ የምርምር ስራው በጣም የተዳከመ በመሆኑም የምንጠቀመው ዝርያ ከዛሬ 25 አመት በፊት እንጠቀምበት የነበረውን ነው” – ብለዋል፤ አቶ ሃዱሽ። ይህም የዘርፉን ጥራትና ምርታማነት እንደጐዳው ይገልፃሉ፡፡ “በአሁኑ ወቅት የጥጥ ግብይት ቆሟል፤ አምራቹ እስከ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ድረስ እንሄዳለን፤ ሰላማዊ ሰልፍም እንወጣለን፣ መንግስት መልስ መስጠት ይኖርበታል” እስከማለት ደርሰዋል ያሉት አቶ ሃዱሽ፤ ይህ ሁሉ ችግር ቢያልፍ እንኳን በሚቀጥለው ዓመት አምራቹ ከጥጥ ምርት ለመውጣት ወስኗል ብለዋል። እኛም እንደ ማህበር ድልድይ ሆነን ከመንግስት ጋር ያለውን አለመግባባት ለመፍታት ሞክረን ነበር፤ ግን አልቻልንም ይላሉ – ምክትል ፕሬዚዳንቱ፡፡
የኢንዱስትሪ ግብአት አቅርቦት ድርጅት (የቀድሞው ጅንአድ) በበኩሉ፤ የጥጥ ዋጋው የወጣው በገለልተኛ አካል መሆኑንና አምራቹን ለማበረታታት በኪሎ 2 ብር ድረስ ጭማሪ መደረጉን ገልጿል፡፡ የድርጅቱ የግዥና አቅርቦት ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አባይ ከበደ ስለሁኔታው ሲያስረዱ፤ “እኛ ገዝተን የምንሸጠው ለጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪው ነው፤ ኢንዱስትሪው ምርቱን አምርቶ በአገር ውስጥ ገበያ ብቻ ሳይሆን በዓለም አቀፍ ገበያም ተወዳዳሪ መሆን አለበት። ዋጋው የተሰላውም የዓለም አቀፍ ገበያውን ከግምት ውስጥ በማስገባት ነው፡፡ ከዚህ በላይ ዋጋው ቢጨምር ገዥ አይኖርም፡፡ ድርጅታችን የተቋቋመው በዋናነት አምራቹንና ኢንዱስትሪውን ለመደገፍ እንጂ ለትርፍ አይደለም” ብለዋል፡፡   
አምራቹ በተባለው ዋጋ አያዋጣኝም ካለ፣ እናንተም በዚህ ዋጋ ካልሆነ አንገዛም ካላችሁ የመጨረሻ መፍትሔው ምንድነው ያልናቸው አቶ አባይ፤ “አልሸጥም ያለ አካል የራሱን አማራጭ ይወስዳል” ሲሉ መልሰዋል፡፡

የ45 ዓመቱ ጎልማሳ ስፔናዊው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በቀጣይ የውድድር ዓመት የእንግሊዙን ማንቸስተር ሲቲ ለማሰልጠን የሶስት ዓመት ተኩል የውል ስምምነት ፊርማውን ማኖሩ ታወቀ። የማንቸስተር ሲቲ አሰልጣኝ የሆኑት ቺሊያዊው የ64 ዓመቱ አዛውንት ማኑኤል ፔልግሪኒ የጋርዲዮላን ወደ ሲቲ መምጣት በበጎ ጎኑ ተቀብለውታል። ፔልግሪኒ በማንቸስተር … Continue reading

አሰብን ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ….???Kidane Amene ============================== ሰሞኑን RED SEA AFAR DEMOCRATIC ORGANIZATION የተባለ ፀረ ሸዓብያ ድርጅት በሸዓብያ ስላላ አባላት ላይ ጠንካራ እርምጃ መውሰዱን እየሰማን ነው፡፡ በኔ በኩል ይበል የሚያሰኝ እርምጃ ነው፡፡ እኛ ኢትዮጵያውያንም ታሪካዊው የባህር በራችን ለማስመለስ ከፀሓይ በታች ያሉ …

አሰብን ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ….??? Kidane Amene Read more »

የኦሮሞዎችን ተቃዉሞ በተመለከተ ዶር ብርሃኑ የተናገሩት – ግርማ ካሳ ዶክተር ብርሃኑ ነጋ በዋሺንገትን ዲሲ ባደረጉት ንግግር በኦሮሚያ በተነሳው እንቅስቃሴ ዙሪያ 4 ነጥቦችን አንስተው ትምህርት ሰጪ ሃተታዎችን አድርገዋል። ሲጀምሩ በኦሮሚያ የተደረገው ነገር ለርሳቸው emotional እንደሆነ ነበር የገለጹት። “ሕጻናት፣ እርጉዞች፣ አሮጊቶችን መግደል፣ …

የኦሮሞዎችን ተቃዉሞ በተመለከተ ዶር ብርሃኑ የተናገሩት Read more »

#‎Ethiopia‬ : እሳት ላይ ሕዝብን ጥዶ እያመሱ የሚደረግ የትግል ሽሚያ ይቁም!!!የእርስ በእርስ መነካከሱ አንድም የወያኔን እድሜ ማስረዘም ሲልም የሕዝብን ስቃይ ከማባባስ አያልፍም:: ‪ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኢትዮጵያ ያለው የወያኔ አገዛዝ በሕዝቦች ላይ የሚያደርሰው በደል እጅግ ብዙና ተነግሮ የሚያልቅ አይደለም …

እሳት ላይ ሕዝብን ጥዶ እያመሱ የሚደረግ የትግል ሽሚያ ይቁም!!! የእርስ በእርስ መነካከሱ አንድም የወያኔን እድሜ ማስረዘም ሲልም የሕዝብን ስቃይ ከማባባስ አያልፍም:: ‪ Read more »

የጋምቤላን ሕዝብ በደቡብ ሱዳን ኑኤር ቅጥረኞች ማስጨፍጨፍ ለምን ኣስፈለገ !? ጋምቤላ እንዲህ ነች !!! ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Gambella‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎SouthSudan‬ ‪#‎Freedom‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኣሁን ወቅት በጋምቤላ ክልል የክልሉ መስተዳደር ስልጣን የሌለው ሲሆን የክልሉ ፖሊስ ሙሉ በሙሉ ማት ይቻላል …

የጋምቤላን ሕዝብ በደቡብ ሱዳን ኑኤር ቅጥረኞች ማስጨፍጨፍ ለምን ኣስፈለገ !? ጋምቤላ እንዲህ ነች !!! (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ግርማ ካሳ

Tesfaye Gebreab, ተስፋዬ ገብረአብ

አቶ ተስፋዬ ገብረአብ በአንድ ወቅት የኢሕአዴግ ባለሥልጣን የነበሩ ሰው ናቸው። ጥሩ ፀሐፊ ናቸው። ከኦሮሞ ብሔረተኞች ጋር የቅርብ ግንኙነት አላቸው። አንድ ወቅት እንደውም የኦሮሞ ተማሪዎች ማኅህበር ላይ የክብር እንግዳ ሆኖ ቀርበው ነበር። በዚያን ወቅት “በሞጋሳ እኔም ኦሮሞ ነኝ” ብለው ነበር። ሞጋሳ አንድ ሰው “ኦሮሞ” ባይሆንም የኦሮሞን ባህልንና ቋንቋን ከተቀበለ፣ በኦሮሞ “ሽማግሌዎች” ፍቃድ “ኦሮሞ” የሚሆንብት ሥርዓት ነው (naturalized ኦሮሞነት)።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የተቃውሞ ፖለቲካ ጎራውን በመምራት ላለፉት 25 ዓመታት በአገሪቱ የፖለቲካ መድረክ ከፍተኛ የሆነ ሚና የተጫወቱ ፖለቲከኛ ናቸው፡፡ ከሽግግር መንግሥቱ ምሥረታ ጀምሮ የተለያዩ ኅብረቶችንና የፓርቲዎችን ስብስብ በመምራት የሚታወቁ ፖለቲከኛም ናቸው፡፡ በአሁኑ ወቅትም የአራት ፓርቲዎች ስብስብ የሆነው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት …

‹‹የኢሕአዴግ ፀባይ እኛን መተንበይ የማንችል መሪዎች አድርጎ ነው ያስቀመጠን›› = ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ፣ የመድረክ ፕሬዚዳንት Read more »

‹‹አገሪቱ እየተዘረፈች ነው›› ዋና ኦዲተር አቶ ገመቹ ዱቢሶ ‹‹የማዕድን ዘርፉን እየመራችሁ ስለመሆኑ ሥጋት አለን›› የፓርላማው አባላት በፓርላማው የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴና የፌዴራል ዋና ኦዲተር የማዕድን፣ ፔትሮሊየምና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎችን ክፉኛ ወቀሱ፡፡ የሚኒስቴሩ የሥራ ኃላፊዎች ባለፈው …

‹‹አገሪቱ እየተዘረፈች ነው›› : ዋና ኦዲተሩ – የማዕድን ሚኒስቴር ኃላፊዎች ላይ ከፍተኛ ወቀሳ ሰነዘሩ Read more »

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ላዕላይ ምክር ቤት ሰኞ ጥር 16 ቀን 2008 ዓ.ም. ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ፣ የፓርቲውን ፕሬዚዳንት አቶ አበባው መሐሪን አገደ፡፡ ቀጣዩ ጠቅላላ ጉባዔ እስከሚካሄድ ድረስም ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ እንድርያስ ኤሮ ፓርቲውን እንዲመሩ ወስኗል፡፡ ‹‹ፕሬዚዳንቱ ስብሰባ እንዲጠሩንና …

የመኢአድ ላዕላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንቱን አገደ Read more »

የጋምቤላው ግጭት ተባብሶ መቀጠሉ ታውቋል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Gambella‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ በቅርቡ የብሄር ብሄረሰብ ቀን የተከበረባትና የብሄሮች መቻቻል ኣንድነት እና ፍቅር ተምሳሌት ተደርጋ በወያኔ ኣገዛዝ የተንቆለጳጰሰችው ጋምቤላ በጎሳ ጦርነት እየተናጠች ነው ። አዲስ ስታንዳርድ የተባለው እንግሊዘኛ ድህረገጽ ባወጣው ሰበር ዜና መሰረት በጋምቤላ ክልል …

የጋምቤላው ግጭት ተባብሶ መቀጠሉ ታውቋል። (VIDEO) Read more »

 የምንመገባቸው ምግቦችና መጠጦች ለከፍተኛ ራስ ምታት (ማይግሪን) መንስኤ ሊሆኑ ይችላሉ። በራስ ምታት የመያዝ አጋጣሚዎች በተለያዩ ምክንያቶች (በአየር ፀባይ መለዋወጥ፣ በጠንካራ ሽታዎች፣ በከፍተኛ ብርሃን፣ በሌሎች በሽታዎች ሳቢያ፣ በካፌይን ሱሰኝነት ወዘተ) የሚያጋጥመን ቢሆንም የምንመገባቸው ምግቦችና ወደ አንጀታችን የምንልካቸው የተለያዩ መጠጦችም ለከፍተኛው ራስ …

ለማይግሪን የሚያጋልጡ ምግቦች Read more »

የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች በመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ:: ሶስት ህፃናት ሃዋሣ ዩኒቨርሲቲ ጉድጓድ ውስጥ ገብተው ሞቱ :: አምስት በሃዋሣ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የሃዋሣ ዩኒቨርሲቲ ፍሳሽ ማጠራቀሚያ ገንዳ ውስጥ የገቡ 3 ህፃናት ህይወታቸው አለፈ፡፡ ዕድሜያቸው 8‚ 12‚ እና 14 የሚሆናቸው ህፃናት፤ በሽቦ አጥር …

ሶስት ህፃናት ሃዋሣ ዩኒቨርሲቲ ጉድጓድ ውስጥ ገብተው ሞቱ Read more »

ረሃቡ እና ድርቁ አስጨናቂና አሳሳቢ ሆኗል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiopiafamine‬ ‪#‎FAO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ • በድርቁ አካባቢዎች 350ሺ ተጨማሪ ህፃናት ይወለዳሉ:: — • የነፍሰ ጡር እናቶች ቁጥር እየጨመረ ነው • የእርዳታ እህል በፍጥነት እንዲጓጓዝ ተጠየቀ:: — በድርቅ በተጐዱ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በሚቀጥሉት 6 ወራት ውስጥ …

ረሃቡ እና ድርቁ አስጨናቂና አሳሳቢ ሆኗል:: Read more »

• ዩኒቨርሲቲው ለ15 ቀን ተዘግቶ ተማሪዎች ተሰናብተዋል • የመሬት መንቀጥቀጡ ትናንት ለ5 ተከታታይ ጊዜያት ተከስቷል • የኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች ከቤት ወጥተው በድንኳን ውስጥ ናቸው • የርዕደ መሬቱን መጠን የሚለካ መሳሪያ ነገ ይተከላል • መንቀጥቀጡ ለቀጣዮቹ ዘጠኝ ቀናት ይቀጥላል በሃዋሣ ከተማና በዙሪያዋ …

ሃዋሳ አሁንም በሥጋት ተወጥራለች :: የመሬት መንቀጥቀጡ ለ5 ተከታታይ ጊዜያት ተከስቷል:: Read more »

ጥር 7፣ 2008 ዓ.ም | በወንድወሰን ጥበቡ ክርስቲያኖ ሮናልዶ እንግሊዝ እና ፖርቱጋል ለዩሮ 2016 ለሚያደርገት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ወደኦልትራፎርድ ሊመለስ ይችላል። የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር ሁለቱ ሃገራት ስለሚያደርጉት የወዳጅነት ጨዋታ ከፖርቱጋል አቻው ጋር ንግግር እያደረገም ይገኛል። በአሁኑ ጊዜ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዝውውር ወደእንግሊዝ እንደሚመጣ ማረፊያውም ኤልራፎርድ ሊሆን እንደሚችል በሰፊው እየተወራ ይገኛል። የፖርቱጋል እግር ኳስ ማህበር ምንጭ … Continue reading “ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደኦልትራፎርድ ዳግም ሊመለስ ነው”

ወያኔና ሌሎች የጥፋት ኃይሎች አማራን የማጥፋት የቆረጠ የጥፋት ዓላማና ድርጊት ይዘው መምጣታቸውና ሀገሪቱን ከመቆጣጠራቸው የወሰዱት የተቀናጀ ዘግናኝ የዘር ማጥፋት ጥቃት መፈጸማቸው የአማራ ልኂቃንን አስጨንቆ ሕዝቡን ከወያኔና መሰሎቹ የዘር ማጥፋት ጥቃት የታደጉ፣ የሠወሩ፣ ያዳኑ፣ የከለሉ፣ የተከላከሉ መስሏቸው ሁለት የተለያዩ አቋሞችን ለማራመድ ሲያስገድድ ከአማራው ሕዝብም ቀላል ቁጥር ያልያዘውን ምናልባትም አሁን የአማራ ሕዝብ ተብሎ ከሚገለጸው የሚበዛውን በተለይ በወያኔ […]

ጥር ፳ (ሃያ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የሰርቫይቫል ኢንተርናሽናል ዳይሬክተር አቶ ኒካው ኦቻላ ለኢሳት እንደገለጹት የንዌር ተወላጆች የጋምቤላ እስር ቤትን ሰብረው በመግባት 7 የአኝዋክ ተወላጆችን ሲገድሉ፣ 7ቱን ደግሞ አቁስለዋል። 4 የሌሎች ብሄረሰቦች አባላት መቁሰላቸውምን ዳይሬክትሩ ገልጸዋል። በሁለቱ ብሄረሰቦች መካካል እንዲህ አይነት ደም የሚያፋሰስ የመረረ ግጭት ተቀስቅሶ እንደማያውቅ የገለጹት አቶ ኒካው፣ ለአሁኑ ግጭት መባባስ …

የአዲስ አበባ ህዝብ ለምን ተቃውሞ አላሰማም ይህ ጥያቄ ሰሞኑን በተደጋጋሚ እዚህ ፌስቡክ ላይ ሲመላለስ እያየሁ ነው የአዲስ አበባ ልጅ እንደመሆኔ ጉዳዩ ስቦኝ የተወሰኑትን ፅሁፎች አነበብኩኝ አንዳንዶቹ በጭፍን የአዲስ አበባን ህዝብ ሲያጥላሉ የተወሰኑት ደግሞ የአዲስ አበባ ህዝብ ለምን አልተነሳም ሲሉ ይጠይቃሉ …

የአዲስ አበባ ህዝብ ለምን ተቃውሞ አላሰማም (ኤርሚያስ ቶኩማ‬) Read more »

በኦሮሚያ ክልል የተማሪዎች ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሏል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎OPDO‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በወለጋ ዩንቨርስቲ የፌዴራል ፖሊስ በመግባት ተማሪዎች ላይ ኣስለቃሽ ጭስ በመተኮስ ላይ ሲገኝ መብራቱን በማጥፋት ጨለማን ተገን በማድረግ ወደ ሴቶች መኝታ ክፍል ገብቶ ሴቶችን ክፉኛ እየደበደበ …

በኦሮሚያ ክልል የተማሪዎች ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሏል። Read more »

አዲስ አበባ ለምን ዝም አለች ~~~~~~~~~~ <<ቅድስት ብዙ ግዜ እያመሸች ትሰራልች። አንድ ቀን ለአይን ያዝ ማድረግ ሲጀምር ከስራ ወጥታ ወደምትኖርበት የጨረቃ ቤቶች ወደሚበዙበት መንደር ታዘግማለች። ጓደኛዋ ጋር ደውላ ስራ በማምሸቷ ምክንያት ልታገኘው እንዳልቻለች በማውራት ላይ ሳለች ሁለት ጎረምሶች ስልኳን በጉልበት …

አዲስ አበባ ለምን ዝም አለች (Eyasped Tesfaye) Read more »

ሕዝቡ ለደርጅቶች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መስጠት አለበት- ግርማ ካሳ ======================================== በሚቅጥሉት ሁለት፣ ሶስት ሳምንታት የተለያዩ የፖለቲካ ስብሰባዎች ይደረጋሉ። የፊታችን እሁድ ጥር 22፣ የግንቦት ሰባት አርበኞች ንቅናቄ፣ ሊቀመንበሩ ዶር ብርሃኑ ነጋ ባሉበት በዲሲ ስብሰባ ያደርጋል። “ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ” ብለዉታል። http://ecadforum.com/…/grand-public-meeting-with-professor…/ በሳምንቱ ጥር …

ሕዝቡ ለደርጅቶች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መስጠት አለበት- ግርማ ካሳ Read more »

ከጧት ጀምሮ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የፌደራል ፖሊስ በከተማዋ ፈሷል፡፡ በትላንትናው ዕለት በአኙዋክና በኑዌር ብሔረሰቦች መካከል በተቀሰቀሰው ግጭት ቁጥሩ በውል ያልታወቀ በርካታ ሰው መሞቱ የሚታወስ ነው፡፡ ከሟቾቹ መካከል የቀድሞ የክልሉ የፋይናንስ ቢሮ ሐላፊ ከቅርብ ጊዜ ጀምረው ደግሞ የክልሉ የገጠር መንገድ ስራዎች …

ጋምቤላ ከፍተኛ ውጥረት ላይ ነች፡፡ Read more »

የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጀግኖቻችን ላይ እያደረገ ያለውን ወከባ ሊያቆም ይገባል! እስረኞችን ማንገላታት ይቁም! አርብ ጥር 20/2008 የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጀግኖች ታሳሪዎቻችንን አላግባብ እያንገላታ ይገኛል፡፡ በትናንትናው እለት በማረሚያ ቤቱ ከተነሳ ጸብ እና ወከባ ጋር በተያያዘ ‹‹እናንተ ናችሁ ያስበጠበጣችሁት›› በሚል …

የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጀግኖቻችን ላይ እያደረገ ያለውን ወከባ ሊያቆም ይገባል! እስረኞችን ማንገላታት ይቁም! Read more »

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አሳፍራ ወደ አዲስ አበባ ስትጓዝ በነበረች ተሽከርካሪ ላይ የከፋ የትራፊክ አደጋ ደርሶ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ።ተሽከርካሪዋ ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ ሲጓዝ ከነበረ ኤፍ ኤስ አር አይሱዙ የጭነት መኪና ጋር በመጋጨቷ ነው አደጋው የደረሰው። ዛሬ ሰባት ሰዓት ላይ …

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አሳፍራ ስትጓዝ በነበረች ተሽከርካሪ ላይ የከፋ የትራፊክ አደጋ ደረሰ Read more »

ተስፋዬ ገብረአብ (Gadaa)

Abay Tsehaye. አባይ ፀሐዬ

ከኦሮሚያ አመጽ ጋር በተያያዘ አባይ ፀሐዬ ስሙ በተደጋጋሚ ይነሳል። አንዳንድ ደንፊ ንግግሮች መናገሩንም ስናነብ ሰነባብተናል። ምን እንደነካው እንጃ እንጂ ጠባዩ እንኳ እንዲያ አልነበረም። አባይ በጠባዩ ድመት መሆኑ ነበር የሚታወቀው። ሊያጠቃ ሲፈልግ እንደ ፈረስ ጋማህን እያሻሸ እንጂ እንደ ቋረኛው ካሳ ጎራዴ አያወዛውዝም። ከታላቁ የኦሮሚያ አመጽ ጋር በተያያዘ “በሚናገራቸው ንግግሮች” ግን ስሜቱን መቆጣጠር የተቸገረ ይመስላል። ዞረም ቀረ አባይ ፀሐዬ እና ጓደኞቹ የገጠማቸውን ጦርነት በአሸናፊነት ለመወጣት መጣራቸውን ቀጥለዋል። ይሳካላቸው ይሆን?

ሙሉውን አስነብበኝ …

ጥር ፳ (ሃያ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የሃዋሳ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ለአስራ አምስት ቀናት ትምህርት መቋረጡን የዩንቨርሲቲው አስተዳደር መግለጹን ተከትሎ ግቢውን ለቀው ወጥተዋል። በአንድ ተሽከርካሪ ላይ ተጭነው ከግቢው በመውጣት ወደ ወላጆቻቸው በመሄድ ላይ ከነበሩት ተማሪዎች ውስጥ ወደ በመቂ እና ሞጆ ከተሞች መዳረሻ አካባቢ የመኪና አደጋ ደርሶባቸዋል። የአደጋው መንስኤ የሚጓዙበት ተሽከርካሪ ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ …

መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን News Ethiopia Wetatoch Dimts Jan 28.2016 እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=xInOp43hhqY]  

ፓትርያርክ አባ ማትያስ ማኅበረ ቅዱሳን፣ “የቅዱስ ሲኖዶስን ሥልጣን በመጋፋት እና ቤተ ክርስቲያንን በማተራመስ ቀኖና የለሽ ሥርዓት ሲከተል ይስተዋላል፤ ታሪክ ይቅር የማይለው ጥፋት እየፈጸመ ነው፤” ሲሉ ከሠሡ ፓትርያርክ አባ ማትያስ ጥር 16 ቀን 2008 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ለሚገኙት ለቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ …

ፓትርያርክ አባ ማትያስ ማኅበረ ቅዱሳንን ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት፣ ለፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር፣ ለፍትሕ ሚኒስቴር፣ ለፌዴራል ፖሊስ ከሠሡ !!! Read more »

ኢሳት (ጥር 19 ፥ 2008) የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ በስራ አስፈጻሚ ደረጃ አስቸኳይ ስብሰባ መቀመጡ ታወቀ። የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚደንት አቶ ሙክታር ከድር እየተገመገሙ እንደሆነና ስልጣናቸውን ሊለቁ እንደሚችሉ ለኢሳት የደረሰው መረጃ ያመለክታል። ከጨፌ ኦሮሚያ የውስጥ ምንጮች ለኢሳት የደረሰው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ኦህዴድ በመላው የኦሮሚያ አካባቢ የተቀጣጠለውን ህዝባዊ እምቢተኝነት ቁልፍ አመራር እየገመገመ መሆኑ ታውቋል። የድርጅቱ …

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ተጠናክሮ ቀጥሏል።በዶዶላ ደህንነቶች ስልጤ የኦሮሞ ጠላት ነው የሚል ወረቀት መበተናቸው ታወቀ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Gambella‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Dodola‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – በጉጂ በደብረጽጌ በገብረጉራቻ በሜታ በሜኢሶ እና ኣሰቦት የኦሮሞ ተማሪዎች አና የኣከባቢው ነዋሪዎች በኦሮሞ ሕዝብ ላይ …

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ተጠናክሮ ቀጥሏል።በዶዶላ ደህንነቶች ስልጤ የኦሮሞ ጠላት ነው የሚል ወረቀት መበተናቸው ታወቀ:: Read more »

By Eyob Dadi |ጥር 19 ፣ 2008 ዓ. ም ስዋሬዝ እንግሊዝ ደርሷል።የህክምና ምርመራውን ዛሬ ሀሙስ አመሻሹ ላይ እንደሚያደርግ ተረጋግጧል። የፊዮረንቲና አማካይ የሆነው ስፔናዊው ማሪዮ ስዋሬዝ ከስፔኑ አትሌቲኮ ማድሪድ ከተዛወረ በኋላ በጣሊያን ሴሪ ኣ ተጽእኖ መፍጠር አቅቶታል። ተጨዋቹ በፊዮረንቲና 5 ጨዋታ ብቻ የተጫወተ ሲሆን ወደ እንግሊዙ ዋትፎርድ ለመዘዋወር ዛሬ ሀሙስ በምሳ ሰአት ላይ እንግሊዝ እንደደረሰ ታውቋል። … Continue reading “ስዋሬዝ ወደ እንግሊዝ ፕሪምየርሊግ ሊዛወር ነው።የህክምና ምርመራ ለማድረግ እንግሊዝ ደርሷል”

ሕዝቡን በሕቡእ በተገኘበት ማደራጀት እና እንዲደራጅ ማድረግ የወቅቱ ግዴታ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎OrganizeStruggle‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በሕቡእ መደራጀት ከቻልን ራሳችንን ከወያኔ ጥቃቶች መከላከል እንችላለን:: በሕቡእ መደራጀት ከቻልን አስፈላጊ በሆነ ሰአት አድፍጠን በወያኔ እና ጭፍሮቹ ላይ አስደንጋጭ አደጋ ልናደርስ …

ሕዝቡን በሕቡእ በተገኘበት ማደራጀት እና እንዲደራጅ ማድረግ የወቅቱ ግዴታ ነው:: Read more »

[ክቡር ሚኒስትሩ አንድ ትልቅ ሆቴል ውስጥ የቀጠሩት ደላላ ስላረፈደባቸው ደወሉለት] –    ሄሎ ክቡር ሚኒስትር፡፡ –    የት ደርሰሃል? –    ኧረ ክቡር ሚኒስትር ታስሬያለሁ፡፡ –    ማን አሰረህ? –    ማለቴ መንገዱ ተዘጋግቶ አንድ ቦታ ታስሬያለሁ፡፡ –    ለምንድን ነው መንገድ የተዘጋው? –    ስብሰባ አለ …

የቢዝነስ ስልኮች ፦ክቡር ሚኒስትሩ አንድ ትልቅ ሆቴል ውስጥ የቀጠሩት ደላላ አረፈደባቸው:: Read more »