ስደት የፍርሃት ውጤት ነው
ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም

ከሁለት ቀኖች በፊት ስለበእውቀቱ ሥዩም አድናቆታቸውን በፌስቡክ ላይ የገለጹ ሁለት ሰዎች ነበሩ፤ ለበእውቀቱ ያላቸውን አድናቆት እኔም እጋራቸዋለሁ፤ ነገር ግን የእነዚህ ሰዎች አድናቆት በእውቀቱ ራሱንና ማንነቱን እንዲከዳ ይቃጣቸዋል። አንዱን አውቀዋለሁ፤ ከፖሊቲካና ከትጥቅ ትግል ወደስደት ”ነጻነት” የተሸጋገረ ያሬድ ጥበቡ የሚል የሚያኮራ ስም ይዞ የስደት መምህር የሆነ ነው፤ ሁለተኛው ሚስተር ቴዲ ገብርኤል ይባላል። እነዚህ ሁለት ስደተኞች በእውቀቱ ሥዩምን በጣም ስለሚወድዱትና ስለሚያከብሩት በአሜሪካ ስደተኛ ሆኖ እንዲቀርላቸው ይፈልጋሉ፤ በዚህ ብቻ ለኢትዮጵያ ያላቸውን ስሜት መገመት በጣም የሚያሳዝን ነው፤ ወደዝርዝር አልገባም።
የዶ/ር መረራ የቡዳ ፖለቲካ እና መቀበል ያቃተው መራራ እውነት
ግርማ ሠይፉ ማሩ
ዶ/ር መረራ ጉዲና “የኢትዮጵያ የታሪክ ፈተናዎች እና የሚጋጩ ሕልሞች” በሚል አዲስ መጽሐፍ አስነብቦናል። በአንድ ጋዜጣ ላይ የዶክተር መረራ ከዩኒቨርሲቲ መሰናበት ያመጣው አንድ በጎ ጎን መሆኑን አንብቤያሁ። እኔም በዚህ እስማማለሁ። ብዙ የሀገራችን ፖለቲካኞች ጋዜጠኛ መቅረፀ ድምፅ ይዞ በሚጠይቃቸው ጥያቄ መልስ ከመስጠት የዘለለ ብዕርና ወረቀት አገናኝተው የሚያምኑበትን የፖለቲካ መስመር እና በግላቸው ያላቸውን ምልከታ ማካፈል ይቸግራቸዋል።
ህወሓት እንዴት ሰነበተ?
ተስፋዬ ገብረአብ
የህወሓትን የጓዳ ወግ ማወቅ አስቸጋሪ የነበረበት ዘመን እንደዋዛ አልፎአል። ዛሬ ቀዳዳቸው በዝቶ፤ ቴክኖሎጂውም አግዞ የፈፀሙት ብቻ ሳይሆን ያሰቡትም በቀላሉ ይገኛል። ዘመኑ የመረጃ ዘመን ነው። መረጃ ከሌለ ምንም ነገር የለም። ለችግሮች መፍትሄም አይገኝም። ወያኔ ዛሬ በአስር ሺዎች ኦሮሞዎችን በገፍ የሚያስረው ስለ ቄሮ በቂ መረጃ ስለሌለው መሆኑ ይታወቃል። ተቃዋሚ የፖለቲካ ተንታኞች ወይም የማህበራዊ ድረገፅ ፀሐፊዎች አንዳንድ ጊዜ አስቂኝ ስህተት ይሰራሉ። ማለትም ሳያውቁ ለወያኔ የሚጠቅም መረጃና ምክር ይፅፋሉ።
በአዲስ ኣበባ የጥምቀት በዓል ላይ የተካሄደ የኦሮሞ ወጣቶች ተቃውሞ (VIDEO @Youtube)
#Ethiopia በአዲስ ኣበባ የጥምቀት በዓል ላይ የተካሄደ የኦሮሞ ወጣቶች ተቃውሞ – #OromoProtests in #AddisAbaba during #Timket Celebration 20/01/2016 – MerejaTV [youtube http://www.youtube.com/watch?v=f0gqQU70lLo]
አንድሪያ ፒርሎ በእግርኳስ ህይወቱ ያየው ምርጡ ወጣት ተጨዋች ጠቅሷል
By Eyob Dadi የቀድሞው የኤሲሚላን እና የጁቬንቱስ አማካይ የነበረው አንድሪያ ፒርሎ በእግርኳስ ቆይታው ያየው ምርጡ ወጣት ተጨዋች ተናግሯል። ፒርሎ የቡድን አጋሩ የነበረው ፓል ፓግባን ምርጡ ወጣት ተጨዋች ሲል ያወድሰዋል። ፓግባ 2012 ላይ በማንቸስተር ዩናይትድ በቂ የመሰለፍ እድል በማጣቱ ወደ ጣሊያኑ … Continue reading →![]()
በባሌ ክፍለሃገር የሕወሓት ባለሃብቶች ንብረት ወደመ።ለጥምቀት በኣል የወጡ የኦሮሞ ወጣቶች ከኣዲስ ኣበባ ታፈሰው ታሰሩ::
በኦሮሚያ ባሌ ክፍለሃገር ውስጥ ጣዕመ ወልደየስ እና ቤተሰቦቹ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ንብረት የሆነው የእርሻ ማሳ በእሳት ቃጠሎ ወድሟል ። ለጥምቀት በኣል የወጡ የኦሮሞ ወጣቶች ለተቃውሞ የሚያነሳሱ ዜማዎችን ኣዜማቹሃል በሚል በመቶዎች የሚቆጠሩ ከኣዲስ ኣበባ ከተለያዩ ኣከባቢዎች ታፈሰው መታሰራቸው ታውቋል።ከዚሁ ጋር በተያያዘ …
በባሌ ክፍለሃገር የሕወሓት ባለሃብቶች ንብረት ወደመ።ለጥምቀት በኣል የወጡ የኦሮሞ ወጣቶች ከኣዲስ ኣበባ ታፈሰው ታሰሩ:: Read more »
“ማውሪዚዮ ሳሪ ዘረኛ ነው፣አንተ ጅል ነጭናጫ ብሎ ሰድቦኛል” – ሮቤርቶ ማንቺኒ
ጥር 11፣2008 ዓ. ም ትናንትና ምሽት በጣሊያን ዋንጫ ኢንተርሚላን ናፓሊን ባሸነፈበት ጨዋታ ላይ ሁለቱ አሰልጣኞች ሮቤርቶ ማንቺኒ እና ማውሪዚዮ ሳሪ ሲጨቃጨቁ ታይተዋል። ከጨዋታው በኋላ ሪቤርቶ ማንቺኒ ከ ራይ ቲቪ ጋር ከማውሪዚዮ ሳሪ ጋር በአሰልጣኞች መቆሚያ(touchline) ላይ ስለተለዋወጡት ቃላት ስሜታዊ ሆነው ተናግረዋል። በአሰልጣኞች መቆሚያ ላይ ስለተነጋገራችሁት?ይህን ጥያቄ እሱን(ማውሪዝዮ ሳሪ) መጠየቅ አለባችሁ፣እሱ ዘረኛ ነው ብለው ይጀምራሉ ሮቤርቶ … Continue reading ““ማውሪዚዮ ሳሪ ዘረኛ ነው፣አንተ ጅል ነጭናጫ ብሎ ሰድቦኛል” – ሮቤርቶ ማንቺኒ”![]()
ከጋምቤላ እስከ ኤርትራ በጥይት ከመቁሰል እስከ አድካሚ የበረሃ ጉዞ አስደናቂ የወጣቱ ተጋድሎ።
በኢትዮጵያ ምድር የደም ጎርፍ ተራራዉን ተሻግሮ ፈሰሰ። ከጋምቤላ እስከ ኤርትራ በጥይት ከመቁሰል እስከ አድካሚ የበረሃ ጉዞ አስደናቂ የወጣቱ ተጋድሎ። ይህ ሁሉ የሆነዉ ፓለቲከኛ ጋዜጠኛ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ስለሆነ አይደለም። የሰራዉ ወንጀል የለም። የሆነዉ ሁሉ የሆነዉ አማራ ስለሆነ ብቻ ነዉ። 2006 …
ከጋምቤላ እስከ ኤርትራ በጥይት ከመቁሰል እስከ አድካሚ የበረሃ ጉዞ አስደናቂ የወጣቱ ተጋድሎ። Read more »
ዜና እስፖርት ኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=tZgwlRBEB-A]
ድንበር ሲፈርስ፤ መሐሉ ዳር ይሆናል – በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
ታላቁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቅ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ በተለያዩ አንገብጋቢና ወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ጥልቀት ያላቸውን ጦማሮችን ለንባብ በማቅረብ ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል። አሁንም ወያኔ በጣም ሰፊ የአገራችንን መሬት እንደ ጣቃ ጨርቅ ቀዶ ለሱዳን ለመሸጥ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ መድረሱን …
” እስካሁን ካሰለጠኑኝ አሰልጣኞች ሁሉ ሰውነት ቢሻው የኔ ምርጥ አሰልጣኝ ነው” – ጌታነህ ከበደ
የብሔራዊ ቡድኑ የፊት መስመር ተሰላፊ ነው ፡፡ የአይረሴው የደቡብ አፍሪካው የአፍሪካ ዋንጫ ቡድን አባል፡፡ በ2014 አለም ዋንጫ ማጣሪያ ላይ ለብሄራዊ ቡድኑ ቁልፍ ነበር በስሙ ሶስት ጎሎች አስቆጥሮ ዋልያውን የአፍሪካ ምርጥ አስር ውስጥ ሲካተት ትልቅ የሆነ ድርሻን ተወጥቷል ፡፡ የዋልያው ድንቅ የፊት መስመር ተጫዋች ጌታነህ ከበደ ከኢትዮ አዲስ ስፖርት አዘጋጅ ህሊና አዳነ ጋር በፕሮፌሽናልነተ እግር ኳስ … Continue reading “” እስካሁን ካሰለጠኑኝ አሰልጣኞች ሁሉ ሰውነት ቢሻው የኔ ምርጥ አሰልጣኝ ነው” ጌታነህ ከበደ”![]()
የተባበሩት መንግስታት ሶሪያና ኢትዮጵያን በአንድ ምድብ አስቀምጧል : በሁለቱ አገራት ያለው ሁኔታ ለህፃናት አስፈሪ ሆኗል ::
የተባበሩት መንግስታት ሶሪያና ኢትዮጵያን በአንድ ምድብ አስቀምጧል : በሁለቱ አገራት ያለው ሁኔታ ለህፃናት አስፈሪ ሆኗል :: የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በኢትዮጵያ የቅርብ ዓመታት ታሪክ ውስጥ እጅግ ከፍተኛው በመሆን የተመዘገበው ድርቅ 400.000 ህፃናትን ለአልሚ ምግብ እጦትና 10 ሚልዩን የሚደርሱ ሰዎችን ለምግብ እርዳታ …
የተባበሩት መንግስታት ሶሪያና ኢትዮጵያን በአንድ ምድብ አስቀምጧል : በሁለቱ አገራት ያለው ሁኔታ ለህፃናት አስፈሪ ሆኗል :: Read more »
የአክራሪዎች መፅሃፍ ተቃጠለ በሚል የተቃጠለ ቁርአንን ያሳየው መንግስት በነኤልያስ ከድር ላይ በመፍረድ በሙስሊሞች ላይ ዘመቻውን አጠናክሯል
የአክራሪዎች መፅሃፍ ተቃጠለ በሚል የተቃጠለ ቁርአንን ያሳየው መንግስት በነኤልያስ ከድር ላይ በመፍረድ በሙስሊሞች ላይ ዘመቻውን አጠናክሯል ሙስሊሙ አንድነቱን አጠናክሮ ብሄራዊ ጭቆናውን መታገል አለበት ተብሏል። በፍትህ እጦት ፍርድ ቤት ከ 40 ግዜ በላይ የተመላለሱት ጀግኖቹ በኤልያስ ከድር መዝገብ የተከሰሱት ወጣቶች የደህንነቱ …
የአክራሪዎች መፅሃፍ ተቃጠለ በሚል የተቃጠለ ቁርአንን ያሳየው መንግስት በነኤልያስ ከድር ላይ በመፍረድ በሙስሊሞች ላይ ዘመቻውን አጠናክሯል Read more »
በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ የቀጠለ ሲሆን ለተወሰደው የግድያና እስር እርምጃ ሕወሓት ኦህዴድን ኦሕዴድ ሕወሓትን እየተወነጃጀሉ ይገኛሉ።
#Ethiopia #Oromoprotests : በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ የቀጠለ ሲሆን ለተወሰደው የግድያና እስር እርምጃ ሕወሓት ኦህዴድን ኦሕዴድ ሕወሓትን እየተወነጃጀሉ ይገኛሉ። በኦሮሚያ ክልል ሃረርጌ መኤሶ`ን ውስጥ በዛሬው አለት የህዝብ ተቃውሞ ቀጥሎ የዋለ ሲሆን የሕወሓት ሃይሎች በወሰዱት አርምጃ ኣራት ሕጻናት በጥይት ቆስለዋል። በሃረርጌ የሃሮማያ …
በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ የቀጠለ ሲሆን ለተወሰደው የግድያና እስር እርምጃ ሕወሓት ኦህዴድን ኦሕዴድ ሕወሓትን እየተወነጃጀሉ ይገኛሉ። Read more »
የሰማያዊ ሥራ አስፈጻሚ በአራት አባላቱ ላይ የተላለፈው የመባረር ውሳኔ ተቀባይነት እንደሌለው አስታወቀ
የሰማያዊ ሥራ አስፈጻሚ በአራት አባላቱ ላይ የተላለፈው የመባረር ውሳኔ ተቀባይነት እንደሌለው አስታወቀ #Ethiopia #Blueparty @semayawiParty #NegereEthiopia #MinilikSalsawi ‹‹ውሳኔው ከፓርቲው መሰረታዊ ሀሳቦችና እምነቶች ተቃርኖ የተላለፈ ስለሆነ ተቀባይነት የለውም›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት (በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር) – የሰማያዊ ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ በአራት አባላቱ …
የሰማያዊ ሥራ አስፈጻሚ በአራት አባላቱ ላይ የተላለፈው የመባረር ውሳኔ ተቀባይነት እንደሌለው አስታወቀ Read more »
በስተርጅና በሕወሓት ነጋዴ ባለስልጣናት ደባ ሲንከራተቱ የነበሩት አቶ አያሌው ተሰማ (አያት አክሲዮን ማኅበር) በነፃ ተሰናበቱ፡፡
– 17 ክሶች ውድቅ በመደረጋቸው ከ86 ሚሊዮን ብር በላይ ዕዳም ይሰረዛል በሪል ስቴት ልማት ፈር ቀዳጅ የሆነው አያት አክሲዮን ማኅበርና የአክሲዮኑ ከፍተኛ ባለድርሻ የሆኑት አቶ አያሌው ተሰማ፣ ተመሥርቶባቸው ከነበረው አራጣ የማበደር ወንጀል ክስ ጥር 6 ቀን 2008 ዓ.ም. በነፃ ተሰናበቱ፡፡ …
በስተርጅና በሕወሓት ነጋዴ ባለስልጣናት ደባ ሲንከራተቱ የነበሩት አቶ አያሌው ተሰማ (አያት አክሲዮን ማኅበር) በነፃ ተሰናበቱ፡፡ Read more »
በጎንደር ዘግናኝ ግድያ ተፈፀመ።
Tesfahun Alemneh : ትናትም የተገደሉት አማሯች ዛሬ የተገደሉት አማሮች። ወያኔ የጀመረዉን የዘር ፍጅት አጠናክሮ ቀጥሏል። ዛሬም በጎንደር ተጨማሪ ስምንት አማሮች ተገደሉ። ኮሮጆ ሃሙስ አካባቢ የቅማንት ማህበረሰብ የሆኑ አማራዎችን አማራ የገደላቸዉ ለማስመሰል የወያኔ ፌደራል ፓሊስ በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሏቸዋል። ከተወሰኑ ቀናት በፊት …
ዴሞክራሲና የዘውግ ብሔርተኝነት – (በናትናኤል ፈለቀ – Zone 9 )
@Zone9ners በዴሞክራሲ ጉዳዮች ላይ ተከታታይ ጽሑፎችን ሊያስነብባችሁ ተዘጋጅቷል። እነሆ የመጀመሪያው፣ “ዴሞክራሲ እና የዘውግ ብሔርተኝነት” በናትናኤል ፈለቀ ተጽፎ ቀርቧል። ናትናኤል በዚህ ጽሑፉ ‘ዴሞክራሲ አልፎ–አልፎ የሚከሰቱ የጎሳ ወይም ዘውግ ግጭቶችን ይፈታል’ ብሎ ይከራከራል። መልካም ንባብ! በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከ1983 ዓ.ም በኋላ የሀገሪቱን ስልጣን …
ኢሳት ምናለሽ መቲ መታሰቢያ ቀጸላ ከምኒሊክ ሳልሳዊ ጋር – Video @YouTube
#Ethiopia : ኢሳት ምናለሽ መቲ መታሰቢያ ቀጸላ ከምኒሊክ ሳልሳዊ ጋር VIDEO [youtube http://www.youtube.com/watch?v=7wgd4kZFN1o]
የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ : በምስራቅ ኢትዮጵያ ጀጀጋ የ13ኛው ክፍለጦር ወታደራዊ ክንፍ ጥያቄንና ቁጥራቸው 160 የሚሆኑ መኮንኖች መታሰራቸውን ያብራራል ያድምጡን።
News Ethiopia Wetatoch Dimts Jan 18.2016 የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ በዛሪው የዜና መዋዕል የተመረጡ ወቅታዊ ዜናዎችን፣የተመረጡ ጣዕመ ዜማዎችንና ወቅታዊ ቃለመጠይቆችን ለእናንተ አድማጮ ቹ ይዞላችሁ ቀርቧል ከዚህም ጋር በምስራቅ ኢትዮጵያ ጀጀጋ የ13ኛው ክፍለጦር ወታደራዊ ክንፍ ጥያቄንና ቁጥራቸው 160 የሚሆኑ መኮንኖች መታሰራቸውን ያብራራል …
በኣምቦ ዩንቨርስቲ ኣዋሮ ካምፓስ የወንዶች የመኝታ ክፍል ተቃጠለ
Ambo University Awaro Campus dormitory on fire – Jawar Mohammed OMN በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች የቀጠለው ሕዝባዊ ቁጣ እየተባባሰ በመጣበት ባሁኑ ወቅት በዛሬው ዕለት በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መኝታ ቤት እየተቃጠለ መሆኑ ተሰማ::ከስፍራው የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የእሳት አደጋው አንዱን የተማሪዎች ህንፃ እያወደመው …
ዛሬም በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው እንደቀጠለ ውሏል ፤ የተገደሉ የቆሰሉም ኣሉ።
ዛሬም በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው እንደቀጠለ ውሏል ፤ የተገደሉ የቆሰሉም ኣሉ። #Ethiopia #Oromoprotests #MinilikSalsawi #Meisso #Harerge #EPRDF ዛሬ ተቃውሞ በድጋሚ የተነሳበት በኣምቦ ዩንቨርስቲ ኣዋሮ ካምፓስ የወንዶች የመኝታ ክፍል የተቃጠለ ሲሆን በሃረርጌ መኢሶ ከፍተኛ የሕዝብ ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሏል፥ ስድስት ሰላማዊ ሰዎች ሲገደሉ …
ዛሬም በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው እንደቀጠለ ውሏል ፤ የተገደሉ የቆሰሉም ኣሉ። Read more »
ከሕወሓት ጀርባ ሆነው ኢትዮጵያን የሚበዘብዙ እና ሕዝብን የሚያስጨፈጭፉ ግለሰቦች (ቪድዮ)
ከሕወሓት ጀርባ ሆነው ኢትዮጵያን የሚበዘብዙ እና ሕዝብን የሚያስጨፈጭፉ ግለሰቦች (ቪድዮ) [youtube http://www.youtube.com/watch?v=czzNMDLvJAg]
ሰማያዊ ፓርቲ ራሱን ሊመረምር ይገባዋል ፤ ራስን መፈተሽ ለነገ ስኬት ይረዳል። (ምንሊክ ሳልሳዊ)
ሰማያዊ ፓርቲ ራሱን ሊመረምር ይገባዋል ፤ ራስን መፈተሽ ለነገ ስኬት ይረዳል። #Ethiopia @semayawiparty #MinilikSalsawi #Blueparty #EthiopiaOppositionparties Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የኢትዮጵያ ጉዳይ ያገባናል ስለነጻነት እና መብት እንታገላለን በማለት የተቋቋሙ የፖለቲካ ድርጅቶች ራሳችሁን መርምሩ ….. ራሳችሁን ኣጥሩ …..ወዘተ ሲባሉ ተከባበሩ …
ሰማያዊ ፓርቲ ራሱን ሊመረምር ይገባዋል ፤ ራስን መፈተሽ ለነገ ስኬት ይረዳል። (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »
ሰማያዊ ፓርቲ ኣባሎቹን ጥላቻን የሚሰብኩ በማለት በመወንጀል ለሕወሓት አገዛዝ ኣሳልፎ ሰጠ።
ሰማያዊ ፓርቲ ኣባሎቹን ጥላቻን የሚሰብኩ በማለት በመወንጀል ለሕወሓት አገዛዝ ኣሳልፎ ሰጠ። በመጀመሪያ ለማለት የምንፈልገው ሪፖርተር ጋዜጣ የሃሰት መረጃ ካስተላለፈ ሰማያዊ ፓርቲ በሕግ ሊጠይቀው ይገባል፥ በመቀጠል በዘገባው መሰረት የሪፖርተር ጋዜጣ ኣማርኛ አትም ባወጣው ዜና የሰማያዊ ፓርቲ ኣራት ኣባላቱን በመወንጀል ሕወሓት ባቀረበባቸው …
ሰማያዊ ፓርቲ ኣባሎቹን ጥላቻን የሚሰብኩ በማለት በመወንጀል ለሕወሓት አገዛዝ ኣሳልፎ ሰጠ። Read more »
የሪፖርተር ጋዜጣ ዜና እና የዞን ዘጠኙ ጦማሪ በፍቃዱ ዘሃይሉ ስለ ሰማያዊ ፓርቲ እና ስለተባረሩት ኣባሎቹ
የሪፖርተር ጋዜጣ ዜና እና የዞን ዘጠኙ ጦማሪ በፍቃዱ ዘሃይሉ ስለ ሰማያዊ ፓርቲ እና ስለተባረሩት ኣባሎቹ ………….. ሪፖርተር ጋዜጣ :- ሰማያዊ ፓርቲ ቀደም ብለው በገዛ ፈቃዳቸው ራሳቸውን ከፓርቲው ማግለላቸውን በፌስቡክ ገጻቸው ያስታወቁትን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊውን አቶ ዮናታን ተስፋዬን ጨምሮ፣ አራት አባሎቹን …
የሪፖርተር ጋዜጣ ዜና እና የዞን ዘጠኙ ጦማሪ በፍቃዱ ዘሃይሉ ስለ ሰማያዊ ፓርቲ እና ስለተባረሩት ኣባሎቹ Read more »
አርቲስት ሀዊ ተዘራ በደረሰባት ከፍተኛ ድብደባ የሆስፒታል አልጋ ቁራኛም ሆና ከህዝብ ጎን እንደሆነች ቀጥላለች።
አርቲስት ሀዊ ተዘራ በኦሮሚያ ክልል በተነስዋ ተቃውሞ ምክንያት ተይዛ ከታሰረች በኋላ በደረሰባት ከፍተኛ ድብደባ የሆስፒታል አልጋ ቁራኛም ሆና ከህዝብ ጎን እንደሆነች ከተኛችበት አልጋም ላይ ሆና ተቃውሞዋን ማሰማቷን ቀጥላለች።
“የዳኛው ውሳኔ ሰይጣናዊ ነበር”- ሮቤርቶ ማርቲኔዝ (ኢትዮአዲስ ስፖርት)
ጥር 8፣ 2008 ዓ. ም ኤቨርተኖች ከቸልሲ ጋር ያደረጉት የዛሬው የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 3ለ3 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። በጨዋታው በመጨረሻዎቹ ጭማሪ ሰዓት ላይ ሁለት ጎሎች የተቆጠሩ ሲሆን፣ የጆን ቴሪ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል አጨቃጫቂ ነበረች። ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ቴሪ ያስቆጠረው ጎል ከተጨመረው ሰዓት ማለፉ ብቻ ሳይሆን ከጨዋታ ውጭ የነበረ በመሆኑ የዕለቱ ውሳኔን “ሰይጣናዊ” ሲሉ ይገልጹታል። “ለደጋፊዎች ጥሩ ጨዋታ … Continue reading ““የዳኛው ውሳኔ ሰይጣናዊ ነበር”- ሮቤርቶ ማርቲኔዝ”![]()
“ማስተር ፕላኑን ህዝቡ እንደማይቀበለው ተረጋግጧል” – ኦህዴድ – “ማስተር ፕላኑ መሰረዝ ያለበት በፓርቲ ውሳኔ አይደለም” – ተቃዋሚዎች
“ማስተር ፕላኑን ህዝቡ እንደማይቀበለው ተረጋግጧል” – ኦህዴድ – “ማስተር ፕላኑ መሰረዝ ያለበት በፓርቲ ውሳኔ አይደለም” – ተቃዋሚዎች Addis Admass :- ማስተር ፕላኑ ተግባራዊ እንዳይሆን የተሰረዘው ህዝቡ እንደማይቀበለው በውይይት በመረጋገጡ መሆኑን የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ፅ/ቤት የገለፀ ሲሆን ተቃዋሚዎች በበኩላቸው፤ ማስተር ፕላኑ …
“ማስተር ፕላኑን ህዝቡ እንደማይቀበለው ተረጋግጧል” – ኦህዴድ – “ማስተር ፕላኑ መሰረዝ ያለበት በፓርቲ ውሳኔ አይደለም” – ተቃዋሚዎች Read more »
ከሐዋርድ ዩኒቨርሲቲ የተመለሰው የብራና መጽሐፍ እያወዛገበ ነው
Addis Admass :- • ከዩኒቨርስቲው ጋር የተፈራረሙት የደብረ ሊባኖስ ገዳም አስተዳዳሪ ከሥራቸው ታግደው ነበር • ሐዋርድ ያዘጋጀው ውል የባለቤትነት መብትን ይነፍጋል • ቤተ ክርስቲያኒቱ የምትቀበለው ውል እንዲዘጋጅ ትዕዛዝ ተሰጥቷል “እውነት እና አገልግሎት” ተቋማዊ ብሂሉና መፈክሩ ነው፡፡ በተለይ፣ ለጥቁሮች በሚሰጠው የከፍተኛ …
በያዝነው 2016 በኢትዮጵያ ምግብ ማገኘት አስቸጋሪ እንደሚሆን በኢትዮጵያ የFAO ተጠሪ አማዱ አላሁሪ ገልፀዋል።
የተባበሩት መንግሥታት የምግብና የእርሻ ድርጅት በእንግሊዘኛ ምህፃር «FAO» ፣ኢትዮጵያ የገጠማትን አስከፊ ድርቅ መቋቋም የሚያስችላት የ50 ሚሊዮን ዶላር አስቸኳይ የምግብ እርዳታ መጠየቁን ሮይተርስ ዘገበ። በሀገሪቱ በዝናብ እጥረትና ከመጠን በላይ በጣለ ዝናብ ምክንያት በአንዳንድ አካባቢዎች እስከ 90 በመቶ ያህል ሰብል አልያዘም ። …
በያዝነው 2016 በኢትዮጵያ ምግብ ማገኘት አስቸጋሪ እንደሚሆን በኢትዮጵያ የFAO ተጠሪ አማዱ አላሁሪ ገልፀዋል። Read more »
አንድ የሐሮማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ዛሬ ሞተ። በመሰላ አባድር ከተማ ደግሞ የአንድ ሌላ ተማሪ አስክሬን ጉድጓድ ውስጥ ወድቆ ተገኘ – VOA
በመሰላ አባድር ከተማ ደግሞ የአንድ ሌላ ተማሪ አስክሬን ጉድጓድ ውስጥ ወድቆ ተገኘ፡፡
ሰበር ዜና፤ መምሕር ግርማ ወንድሙ ከእስር ተፈቱ
በዛሬው ዕለት በደረሰን መረጃ መሠረት መልዓከ መንክራት መምሕር ግርማ ወንድሙ ከእስር ተፈተዋል። የተፈቱበትን ሁኔታና አጠቃላይ ሁኔታዎችን ተጨማሪ መረጃዎችን አጠናቅረን እናቀርባለን። መምህር ግርማ የፈውስ አገልግሎትና የወንጌል ትምህርት በመስጠት በኢትዮጵያ ውስጥና በመላው ዓለም ታዋቂነት ያተረፉ ታታሪና ትጉህ ካህን መሆናቸውን በርካታ ምዕመናን ይመሰክሩላቸዋል። …
በሼኽ ኑሩ ግድያ በሃሰት ተወንጅሎ በማዕከላዊ ከፍተኛ ድብደባ እና ስቃይ የደረሰበት ሙባረክ ይመር ቂሊንጦ ውስጥ ሞተ
ቢቢኤን የአላህ ውሳኔ ሁኖ ወደ አኪራ የሄደው ሙባረክ ይመር ህክምና እንዳያገኝ ተደርጎ እንደነበር አብረውት የታሰሩት በሀዘን ገለጹ ሙባረክ ቁሞ መራመድ እንደማይችል እንደደከመ እየተነገራቸው ከፈለገ ተንበርክኮ ይሂድ በማለት የማረሚያ ቤት ፖሊሶች መሳለቃቸውም ታውቋል ከ2005 ጀምሮ በአህመድ ኢንዲሪስ የክስ መዝገብ የተከሰሰው እና …
በሼኽ ኑሩ ግድያ በሃሰት ተወንጅሎ በማዕከላዊ ከፍተኛ ድብደባ እና ስቃይ የደረሰበት ሙባረክ ይመር ቂሊንጦ ውስጥ ሞተ Read more »
በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው አንደቀጠለ ነው።
በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው አንደቀጠለ ነው። #Ethiopia #Oromoprotests #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ዛሬም በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ወረዳዎች ተማሪዎች አና ነዋሪው በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ አና እስር በመቃወም ድምጻቸውን ሲያሰሙ ውለዋል። በዚህም መሰረት በሸዋ ጅባት አውራጃ ሻናን ከተማ በሃረርጌ በደኖ …
የመጀመሪያው በግዕዝ ፊደል የሚጽፍ ኮምፒዩተር ገበያ ላይ ዋለ
ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ፊደል በላፕቶፕና በዲስክቶፕ ተቀርጾ አገልግሎት መስጠት ቻለ

Ethiopia Zare (ዓርብ ጥር 6 ቀን 2008 ዓ.ም. January 15, 2016)፡- ጋዜጠኛና ፀሐፊ ገነት አየለ የኢትዮጵያ ፊደላት እንደሌሎቹ የቋንቋ ፊደላት በላፕቶፕና በዴስክቶፕ ለመጀመሪያ ጊዜ ተቀርጸው ለተጠቃሚዎች አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ መቻላቸውን ከደረሰን መረጃ ለማወቅ ችለናል። ይኸው የመጀመሪያው በኢትዮጵያ ፊደል የሚጽፍ ኮምፒዩተር በገበያ ላይ መዋሉ ታውቋል።
የሃሰት ዶክመንተሪ ፊልም እየሰሩ ሕዝብን መወንጀል ኣጥብቀን አናወግዛለን።
የሃሰት ዶክመንተሪ ፊልም እየሰሩ ሕዝብን መወንጀል ኣጥብቀን አናወግዛለን። #Ethiopia #Ethiomuslims #EBC #EPRDF #Justice #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ልማት እና ኣሸባሪ እያሉ ማጭበርበር እንደተነቃበት እና በዚህ ዘመን እንደማይሰራ ወያኔ ሊያውቀው ይገባል፤ ህዝብ ነቅቷል። መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍትሕ እንጂ የሃሰት …
የኦሕዴድ ዉሳኔ፤ ድጋፍና ተቃዉሞዉ
በኦሮሚያ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሐላፊ እንደሚሉት ዕቅዱን ሕዝቡ፤ በእሳቸዉ አገላለጥ «ከጫፍ እስከ ጫፍ» ተቃዉሞታል።በማስተር ፕላኑ ሰበብ በተነሳው ተቃውሞ በሁለት ወራት ጊዜ ዉስጥ ወደ 140 ሰዎች እንደተገደሉ ና በርካቶች እንደቆሰሉ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ በምህፃሩ ኦፌኮ አስታውቋል
ዛሬም በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው እንደቀጠለ ውሏል።የኦሮሚያ ትምሕርት ቤቶች ከተወሰኑት ውጪ የመማር ማስተማር ሂደቶች ቆመዋል።
#Ethiopia #Oromoprotests : ዛሬም በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው እንደቀጠለ ውሏል።የኦሮሚያ ትምሕርት ቤቶች ከተወሰኑት ውጪ የመማር ማስተማር ሂደቶች ቆመዋል። Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በትላንትናው እለት በተቃውሞ እና በቶክስ ስትናጥ የዋለቸው ኣምቦ ኣራት ነዋሪዎቿን በሞት ያጣች ሲሆን በኣምቦ ዩንቨርስቱ ኣውሮ ካምፓስ አንዲሁም በመናኻሪያ …
ዛሬም በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው እንደቀጠለ ውሏል።የኦሮሚያ ትምሕርት ቤቶች ከተወሰኑት ውጪ የመማር ማስተማር ሂደቶች ቆመዋል። Read more »
VOA ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ጥር 13, 2016
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ
በኦሮሚያ ክልል አሁንም ግድያና እስራት እየተካሄደ ነዉ ሲሉ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ተናገሩ
በኦሮሚያ በሚገኙ የዩኒቨርሲቲ ቅጥር ጊቢ ወታደሮች መስፈራቸዉንም አስታወቁ።
ለኦነግና ኦነጋዊያን – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው እንደሚታወቀው በተማሪዎች የተጀመረው ተቃውሞ ሌላው የኅብረተሰብ ክፍልም ተቀላቅሎት ሲደረግ የቆየው ሕዝባዊ ተቃውሞ እነሆ ሁለት ወራት እየሆነው ነው፡፡ እያየነው እንዳለነው እስከአሁን ተቃውሞው ያመጣው ውጤት ወይም ለውጥ የለም፡፡ ወደፊትም ሕዝቡ በዓመፁ የመቀጠል ብርታት የሚኖረው ከሆነ “በእኔ ግምት ይኖረዋል ብየ ስላልገመትኩ ነው ምክንያቶች አሉኝ” እንዲያው ከሆነ ግን ወያኔ ሁሉንም ለቃቅሞ እስኪፈጅ ድረስ ሳይሰለች […]
በአዲስ አበባ የነዳጅ እጥረት ተከሰተ:: ወያኔ ቅዋሜ በሚያሰሙ መኮንኖች ላይ ቅጣት ለማድረግ ያሰበ መሆኑ ተሰማ
Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News ጥር 3 ቀን 2008 ዓ.ም. (January 12, 2016) # በአዲስ አበባ የነዳጅ እጥረት ተከሰተ # አመጹ በተለያዩ ቦታዎች ቀጥሏል # ወያኔ ቅዋሜ በሚያሰሙ መኮንኖች ላይ ቅጣት ለማድረግ ያሰበ መሆኑ ተሰማ # …
በአዲስ አበባ የነዳጅ እጥረት ተከሰተ:: ወያኔ ቅዋሜ በሚያሰሙ መኮንኖች ላይ ቅጣት ለማድረግ ያሰበ መሆኑ ተሰማ Read more »
የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ተከትሎ በኦሮሚያ የተነሳው ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው ። RDH
የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ተከትሎ በኦሮሚያ የተነሳው ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው ። #RDH ጥር 4/2008 በምዕራብ ሃረርጌ መሰላ ወረዳ አባድር ከተማ ከሳምንት በፊት በተደረገ የተቃውሞ ሰልፍ ከተሳተፈ በኃላ በመንግስት ሃይሎች ተይዞ ከተወሰደ በኃላ የት እንደወሰዱት ያልታወቀ የነበረው በሪ ሰኢድ አሊ የተባለ …
የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ተከትሎ በኦሮሚያ የተነሳው ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው ። RDH Read more »
የህዳሴ ግድብ ጥናትና የሶስትዮሹ ስምምነት – ዶይቸ ቬለ
ሱዳን፣ ግብፅ እና ኢትዮጲያ ለብዙ ግዜ እየተንከባለለ ከመጣ ድርድር በኋላ በጎርጎሮሳዊው አቆጣጠር ታህሳስ 29 2015 ካርቱም ሱዳን ሊይ Declaration of Prinicples ወይም የመሰረታዊ መ መርሆዎች ሰነድ ተብሎ የምጠራዉን ሰነድ መፈራረማቸዉ ተዘግቧል ።
Qabsoon itti fufa!! በመላው ኦሮሚያ የትምህርት ማቆም ኣድማ ተደርጓል።
በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ የቀጠለ ሲሆን ኣምቦ ተቃውሞው ሲፈነዳ በመላው ኦሮሚያ የትምህርት ማቆም ኣድማ ተደርጓል።Qabsoon itti fufa!! #Oromoprotests #Ethiopia #Miniliksalsawi #EPRDF Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ኣከባቢዎች ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በኣምቦ በማእከላዊ ሲሰቃይ ለሞት የተዳረገውን የኣብደታ ኦላንሳን ኣስከሬን …
Qabsoon itti fufa!! በመላው ኦሮሚያ የትምህርት ማቆም ኣድማ ተደርጓል። Read more »
ክቡር ሚኒስትሩ የአለቃቸው ልጅ ልታገባ መሆኑን ሰምተው፣ በራሳቸው ተነሳሽነት ሠርጉን የሚያስፈጽም ኮሚቴ ሊያዋቅሩ ተዘጋጅተዋል፡፡
[ክቡር ሚኒስትሩ የአለቃቸው ልጅ ልታገባ መሆኑን ሰምተው፣ በራሳቸው ተነሳሽነት ሠርጉን የሚያስፈጽም ኮሚቴ ሊያዋቅሩ ተዘጋጅተዋል፡፡ አማካሪያቸውም በአፋጣኝ ወደ ቢሯቸው እንዲመጣ አደረጉት] – ምነው በአፋጣኝ ፈለጉኝ ክቡር ሚኒስትር? – አንገብጋቢ ጉዳይ መጥቶ ነው፡፡ – የምን አንገብጋቢ ጉዳይ? – ትልቅ አዲስ አገራዊ ፕሮጀክት …
ክቡር ሚኒስትሩ የአለቃቸው ልጅ ልታገባ መሆኑን ሰምተው፣ በራሳቸው ተነሳሽነት ሠርጉን የሚያስፈጽም ኮሚቴ ሊያዋቅሩ ተዘጋጅተዋል፡፡ Read more »
ሕወሓትን ማመን ቀብሮ ነው። ….. የገበሬው የመኖር ሕልውና ሊረጋገጥ ይገባል። (ምንሊክ ሳልሳዊ)
ሕወሓትን ማመን ቀብሮ ነው። ….. የገበሬው የመኖር ሕልውና ሊረጋገጥ ይገባል። #Ethiopia #Oromoprotests #AddisAbabaMasterPlan #MinilikSalsawi #EPRDF #OPDO Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – እኛ ነገር የሚገባን መች ነው? የኦሮሞ ሕዝብ በፈጠረው ጫና ኣጣብቂኝ ውስጥ የገባው የሕወሓት ኣገዛዝ የማስተር ፕላኑን አቅድ ሰረዝኩት ኣለ። …
ሕወሓትን ማመን ቀብሮ ነው። ….. የገበሬው የመኖር ሕልውና ሊረጋገጥ ይገባል። (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »
አንዳንድ ፣ አሸባሪ ፣ ልማት እና ወዘተ፣ የቃላት ትርጉም ( ሄኖክ የሺጥላ )
አንዳንድ ፣ አሸባሪ ፣ ልማት እና ወዘተ፣ የቃላት ትርጉም ( ሄኖክ የሺጥላ ) አንድ ወዳጄ <አንዳንድ> የሚለው ቃል ትርጉም ምን ማለት እንደሆነ ልታስረዳኝ ትችላለህ ወይ ብሎ የቃላት እውቀቴን ተፈታተነው ። በመጀመሪያ በፈረንጅኛው a small amount or number of people or …
አንዳንድ ፣ አሸባሪ ፣ ልማት እና ወዘተ፣ የቃላት ትርጉም ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »