የጋምቤላው ግጭት ተባብሶ መቀጠሉ ታውቋል። (VIDEO)
የጋምቤላው ግጭት ተባብሶ መቀጠሉ ታውቋል። #Ethiopia #Gambella #MinilikSalsawi በቅርቡ የብሄር ብሄረሰብ ቀን የተከበረባትና የብሄሮች መቻቻል ኣንድነት እና ፍቅር ተምሳሌት ተደርጋ በወያኔ ኣገዛዝ የተንቆለጳጰሰችው ጋምቤላ በጎሳ ጦርነት እየተናጠች ነው ። አዲስ ስታንዳርድ የተባለው እንግሊዘኛ ድህረገጽ ባወጣው ሰበር ዜና መሰረት በጋምቤላ ክልል …