ትግሉን በተግባር ለመያዝ ሾውሸዌ ጯኺ አስመሳይ ጥሬ ዘላፊ አድር-ባይነትን እና አደርባዮችን እናስወግድ፡፡

ትግሉን በተግባር ለመያዝ ሾውሸዌ ጯኺ አስመሳይ ጥሬ ዘላፊ አድር-ባይነትን እና አደርባዮችን እናስወግድ፡፡
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎Freedomfighters‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ታጋይ መስለው ተመሳስለው መዛኝ አስመዛኝ ተሸካሚ ሳይሆኑ አሸካሚ አዋካቢ አማሳኝ የሆኑ በነፈሰበት የሚነፍሱ በተገኘው ጥሬ አስተሳሰባቸውን የሚያራግፉ ሳያስተውሉ እና ሳያገናዝቡ ሳያነቡ እና የፖለቲካ ሒደትን ሳያሰላስሉ እንደመጣላቸው በስሜት ተነድተው ሌላውንም የሚያሳስቱ በፖለቲካ ጥቅም ለመካበት አሊያም ቀደም ቀደም ብለው ለእውቅና የሚውተረተሩ ተግባር ላይ የተሰማሩ ታጋዮችን አጣጥለው ምንም ሳይሰሩ ትግሉን የሚያኮላሹ የፖለቲካ ምስጢር እና ድርጅታዊ ዲሲፒሊን የማያውቁ ራሳቸውን በራሳቸው በስድብ ፖለቲካ አንጸው በታጋይ ድርጅቶች ስም ተደብቀው የሚያሞጠምጡ … ትግሉን በተግባር ለመያዝ ሾውሸዌ ጯኺ አስመሳይ ጥሬ ዘላፊ አድር-ባይነትን እና አደርባዮችን እናስወግድ፡፡

መቼም በእኛ አገር፤ ዕውነተኛ ያልሆነው ነገር ዕውነተኛ ታሪክ ይበዛል ።ትውልድ ተስፋ እንዳይቆርጥ ተስፋ እናሳየው እንጅ በጥቅም እንዳይማልል ሰፊ ስራዎች መሰራት ያስፈልጋል፡፡ ለምርጫ ዕድል እንዳለው እናስተምረው፡፡ ወላዋይ ትውልድ እንዳንፈጥር እንጠንቀቅ፡፡በአምባገንኖች ስርአት ውስጥ አደርባይነት ማስፋፋት የገዢዎች ዋነኛ ተግባር መሆኑን እና በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ሆዳቸውን የሚሞሉ አደርባዮችን ሲሻቸው ልናስተምራቸው ካልጣማቸው ነቅሎ መጣል የትግሉ አንዱ አካል መሆኑን መዘንጋት የለብንም።

ወያኔ የመዋዠቅንና የአድር-ባይነትን ባህል በማስፋፋት ሁነኛ ህብረተሰብ በማክሰም ሆዳም ማህበረሰብ ለመፍጠር በመትጋት ላይ ስለሆነ ቀድመን መንቃት ያስፈልገናል፡፡ በተሳሳተ መንገድ የተሳሳተ አቅጣጫ ይዞ የሚሄድ ማህበረሰብ እንዳንይፈጠር ከልብ እንጣር፡፡ አድር-ባይነትን እና አደርባዮችን እናስወግድ፡፡ በትግሉ ውስጥ ፅናትና ዘላቂነት ከዕቅዳችን ጋር ይተሳሰሩ ዘንድ አለመዋዠቅ ሾውሸዌ አለመሆን ዋና ነገር ነው፡፡ ዕዳው በቀጥታ የራሳችን፤ በተዘዋዋሪ የልጆቻችን መሆኑን አለመዘንጋት ነው!

ወያኔ ስልጣኑን ለማስረዘም ከሚጠቀምባቸው ስልቶች አንዱ በጥቅም የታሰሩ ሃሳብ የለሽ የሆኑ አደር ባዮችን መፈልፈል ነው። አድር ባይነት በየዘመን መለወጫው እንደልክፍት ብቅ ይላል፡፡ አብዛኞቹ አድር-ባዮች ሰብዕናን ባወጣው ዋጋ የሚሸጡ ናቸው፡፡ በዚህ ሽቀላና ደጅ-ጥናት ላይ የተሰማሩ ሁሉ፤ አቋም ለበስመ-አብ-ወልዱም ስለሌላቸው፤ አቋም ያለው አይጥማቸውም ወይም ከናካቴው ይጠላሉ፡፡ አደር ባዮች ቀን ለሰጠው መልካም መደላድል ለመሆኑ ዝግጁ ናቸው፡፡ ታዛቢ ዐይን ጠያቂ ታሪክ እንዳለ ይዘነጋሉ፡፡ የዓላማ ፅናት ስለሌላቸው ፅኑዎችን ይረግማሉ፡፡ ትውልድ ተስፋ እንዳይቆርጥ ተስፋ እናሳየው እንጅ በጥቅም እንዳይማልል ሰፊ ስራዎች መሰራት ያስፈልጋል፡፡ ለምርጫ ዕድል እንዳለው እናስተምረው፡፡ ወላዋይ ትውልድ እንዳንፈጥር እንጠንቀቅ፡፡ ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

13 Comments on “ትግሉን በተግባር ለመያዝ ሾውሸዌ ጯኺ አስመሳይ ጥሬ ዘላፊ አድር-ባይነትን እና አደርባዮችን እናስወግድ፡፡”

  1. @senu ዋው ከንፈርሽን መሳም አገላብጨ ባወጣሽ ደስ ይለኛል።በተለይ በጀርባ በር ባስገባብሽ እፀድቅ እንደው እንጅ አልኮነንም።በደንብ እስክትረጪ አወጣሻለው።አስተያየት ሰጭዋ senu ገላሽ ናፈቀኝ።ጭንሽ በአይኔ ተመላለሰ።መቀመጫሽ ራበኝ

  2. ደብረታቦሮች በስሩ ያሉ ወረዳወች በጎንደርነታችን አናምንም።ሰሜን ጎንደሮችም ስለደብረታቦርና በስሯ ስላሉት ወረዳወች አይመለከታትም።እኛ በጌምድሮች እንጅ ጎንደሮች አይደለንም።ጋፋትን የሰራው እኛ እንጅ ቅማንቱ ቴወድሮስ አይደለም።እኛ በጌምድሮች ነን ጎንደሮች አይደለንም

  3. እመኑኝ ኦረሞወች አንዲት ለውጥ አያመጡም።ለምን ብትሉ ኦረሞወች አብዛኛው ጠባብ ስለሆኑ አማርኛ አይችሉም።የፖለቲካ ታክቲክ የተፃፈው ደግሞ በአብዛኛው በአማርኛና በእንግሊዝኛ ነው።ያው የኦረሞ የሳይበር ፈረሰኞች እናሸንፋለን እያላችሁ ፕሮፖጋንዳችሁን ንፉ

  4. አታ ወዲ ሸርሙጣ ገና ምን አየህና እንዳህያ የምታናፋው ለማኝ ቆማጣ ወያኔ ጠብቀንማ።

  5. “Ke Teyeqshñma eniem awqshalehu” ale nebsun ymarna ya melkam sew yrga dubale.
    Tgrai woyanie siyaschenqen, ” tewt ebakachuh, politika ena sat berq new, bolitika alwodm, enjerayen basad new mishaleñ, enante chuhachuh lewT atameTum, yebase chgr lay satwedqu arfachuh enjera mitageñubetn sra btseru yshalal”, silun ykermuna, yehone tgrai woyanien miyaschenq enqsqasie tejemro ‘ ahun aleqelet’ mibal worie sisemu eneziya sewoch dro yalunn restew ke eña Tga yluna meri lemohon yTralu.
    Yhn yeseru enersu endehonu yaworalu.
    Zadiya, meches mn yderg alu
    amsalqa —

  6. Le arba amet le and afta
    sayaqom Telatachn yetgrai
    woyanie eñan eyegedele
    ena agerachn eyaTefat
    ygeñal.
    Lemedan and bcha mrcha
    alen.
    Esum: woyanien megdel
    new.
    Jegnoch, beyalenbet
    beyegiziew wedaj meslen
    bemeqreb, lemanm
    sanasawq bedbq yetgrai
    woyanien engdel.
    woyaniewochn sngelachew
    yeterefut sisheshu weym
    siyalqu bcha neTanet ygeñal.
    MiTeqmun mesariyana
    sltoch. Tyt, bomb, slu
    mesariya (goradie, seyf,
    meTrebiya, bilawa, Tor,
    ankasie), bebox, qomeT,
    dngay, merz, maqaTel,
    maneq, mafen, wede gedel,
    gudguad megefter, kewha
    masmeT, bebeshta maslekef
    etc new.
    Zm blen mawelawel lemaleq
    new.
    Saichersun qedmen megdel
    alebn.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*