መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎች መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር

መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን News Ethiopia Wetatoch Dimts Jan 28.2016 እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=xInOp43hhqY]

 

4 Comments on “መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎች መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር”

  1. Mereja or information plus
    ewqet or knowledge
    betegbar lay kewale Teqami
    new.
    tgrai woyanien mawdemiya
    merejana ewqetochn
    betegbar bnawlachew
    yiTeqmunal, neTa
    yaweTunal.
    QoraT Jegna meriwechna
    qoraT jegna Tor serawit,
    be Tru yewgiya slt tezegajto
    tgrai woyanien betegbar
    siwaga tgrai woyanie
    ydemesesal.
    YeTera yewgiya eqd beqoraT
    jegna drjt sitegbar bcha ye
    tgrai woyanie ydemesesal.

  2. ሌተናንት ጄነራል ጃገማ ኬሎ(የበጋዉ መብረቅ) ከተወለዱ ዛሬ 95
    አመት ይሞላቸዋል ፤
    (ስሜነህ ጌታነህ በድሬቲዩብ)
    ================
    የ ሌተናንት ጄኔራል ጃገማ ኬሎ 95ኛ አመት የልደት በአል በዛሬው
    እለት ጥር 20 2008 ፤ ጦር ሀይሎች በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው
    ይከበራል፤፤ በዚሁ እለት ልጆቻቸው ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል ፤፤
    በትናትናው እለት በስልክ ያነጋገርኩዋት የጄነራል ጃገማ ኬሎ
    የመጨረሻ ልጅ ምህረት ጃገማ የልደት በአሉ እርሳቸው ባሉበት
    ሞቅ ደመቅ ያለ ሊሆን እንደሚችል አጫውታኛለች፤፤ የ ሌተናት
    ጄኔራል ጃገማ ልጆች እንደ እድሜያቸው ቅደም ተከተል ይህን
    ይመስላል ፤፤ አቶ ሰለሞን ጃገማ ፤ ጸዳለ ጃገማ ፤ የትምወርቅ
    ጃገማ ፤ ሸዋዪ ጃገማ ፤ ብሩክታዊት ጃገማ ፤ እና ምህረት ጃገማ
    ናቸው ፤፤
    ሌ/ጀ/ጃገማ ኬሎ የተወለዱት በጥር 20 ቀን 1913 ዓ.ም ነው::
    ለቤተሰባቸው የመጨረሻ ልጅ ቢሆኑም ከሁሉም ጎበዝ ብርቱ ነበሩና
    አባታቸው የቤተሰቡ አለቃ አደረጓቸው:: አባታቸው ጃገማ ገና
    ሳይወለዱ ለወላጅ እናታቸው ‹‹ልጃችንን ስሙን ጃጋማ ብየዋለሁ››
    በማለት ነበር ጃገማ ብለው የጠሯቸው::
    “ጃገማ” የአባታቸው የፈረስ ስም ሲሆን በኦሮምኛ ሀይለኛ ማለት
    ነው:: ሌ/ጀ/ ጃገማ እስኪወለዱ ድረስ የፈረሳቸውን ስም
    የሚሰጡት ሁነኛ ልጅ አላገኙም ነበር::
    የኢጣሊያ ጦር የአድዋ ላይ ሽንፈቱን ሊወጣ ጦሩን እጅግ አግዝፎ
    ከ40 ዓመት ዝግጅት በኋላ በ1928 በድጋሚ ሀገራችንን ወርሮ
    ህዝብ ሲፈጅ ሀገሩን ሊታደግ ሁሉም በየፊናው ሲራወጥ በ15
    ዓመት ዕድሜ የአባታቸውን ጀብድ ሊደግሙ በዱር ዘምተው ጠላትን
    አርበድብደዋል። በዚህም “የበጋ መብረቅ” ተብለው ተሰይመዋል።
    ሌ/ጀ/ ጀገማ ፤ ከኢጣሊያ ጋር 5 ዓመት ሲዋጉ አንድም ቀን ድል
    ሆነው አያውቁም:: ጥይት ሲያልቅባቸው ብቻ ቦታውን ለቅቀው
    ይሄዳሉ:: ጥይት መልሶ ለማግኘት እንዴት ያደርጉ እንደነበር እንዲህ
    ብለዋል፡፡ “<>
    ሁለተኛ የዓለም ጦርነት ጊዜ እንግሊዝ ኢጣሊያን ከአፍሪካ
    እንድታስወጣ ተወሰነ:: ስለዚህ ወቅት ጃገማ ኬሎ እንዲህ
    ብለዋል…<>
    ሌ/ጀኔራል ጃገማ ኬሎ በአጼ ኃይለስላሴ ዘመን ከነበሩት ሌ/
    ጀኔራሎች መካከል በህይወት የሚገኙት ብቸኛው ጀኔራል ሲሆኑ አንድ
    ወንድና አምስት ሴት ልጆች፣ አምስት የልጅ ልጆችና አራት የልጅ
    ልጅ ልጆችን አፍርተዋል፡፡

  3. I share a name and birth place with General Jagama and I am from Ambo. The general has already a long life and I wish him more happy years. He has achieved a lot in his life, despite his Oromo backgroud. I have noted that none of his children have Oromo names. That is depressing.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*