ስሜነህ ታምራት ከስዊድን ከአዲስ አበባ ተነስተን ወደ ወሊሶ በሎንቺና ስጓዝ ነበር፤ ለመጀመሪያ ጊዜ አበራ ለማን ያገኘሁት። እናም “ኩል ወይስ ጥላሸት” የሚል መጽሐፍ በገፀበረከት አበረከተልኝ። “የማን መጽሐፍ ነው?” አልኩት፤ “እኔ የሞካከርኳት መጽሐፌ ናት” አለኝ – ለስለስ ባለ አንደበት። አመስግኜ ተቀበልኩት።

ዛሬ ፌብሩዋሪ 25 ቀን 2010 እ.ኤ.አ. ብላቴን ጌታ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድኅን ቀዌሳ እነሆ በሞት ከተለየን አራተኛ ዓመቱን የደፈነበት ቀን ነው። ”ቦዳ (አምቦ) የተጀመረ ሕይወት ማንሐተን (ኒው ዮርክ) ተቋጨ። ግብዓተ መሬቱም በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል (አዲስ አበባ) ተፈፀመ። …” በማለት ሎሬት ፀጋዬን …

የሎሬት ፀጋዬ ገብረመድኅን ፬ኛ ዓመት ዝክር Read more »

የሙዚቃ ደራሲና አቀናባሪ ሊቀ መኳስ ዘነበ በቀለ ከሚኖሩበት ከስቶክሆልም ከተማ ያስተላለፉልኝ የግብዣ ጥሪ፣ ወዲያ ወደሳቸው ሀገር እንዳመራ ሰበብ ሆኖኝ ሰነበተ። ሊቀመኳስ ዘነበ፤ “በስዊድን የኢትዮጵያ ሙዚቃና ድራማ የምርምር ማዕከል ሊቀመንበር ናቸው።

ካሣን አትቀስቅሱት!! (Read on PDF) ከወለላዬ ተዉት ይተኛበት! ካሣን አትቀስቅሱት! ተዋግቶ ተዋግቶ ስላረፈ ደክሞት። መይሳውን ተዉት! ያንን ዳልጋ አንበሳ፣ ተራው

በእምነቱ ዘለቀ እና አንዳርጋቸው ጽጌ (የካቲት 2000)አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እና አቶ በእምነቱ ዘለቀ በዚህ በተገባደደው የካቲት ወር 2000 ዓ.ም. ላይ በጋራ በመሆን…

ወደምዕራብ በሄድን ቁጥር ራዕያችንን እናጣለንማስታወሻ ከሰሜን አሜሪካችግርና ምሬት እንደ መነሻ – አንደኛ“በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ሀሳብህ አርፎ ከሆነ ብዙ…

• የሟች ቤተሰቦች ስጋት ላይ ወድቀዋል
• አንድ የክልል ባለሥልጣን ለገዳዩ ከለላ ሰጥቶታል ተብሏል
በሸዋዬ ካሳሁን
Ethiopia Zare (አርብ የካቲት 21 ቀን 2000 ዓ.ም. Feb…

የኛ ሰው ሊቁ … (Read on PDF)ከወለላዬ  የኛ ሰው ሊቁ …አባ እረቂቁ … አጣሞ ማየት ነገር መጠርጠር ትልቅ ዕውቀት ነው ብሎ በመቁጠር የነገርከውን ያፍህን ትቶ ያ…

እሳቱን እናጥፋ (Read on PDF)ከወለላዬ ተዛምቶ በሃገር እያደረ ሰፋ ጠብሶ ሳይጨርሰን እሳቱን እናጥፋ ጠንክሯል እሳቱ በርትቷል ቃጠሎ ማጥፋት ይገባዋል ስው ሁ…

በዩኤስ ፈደራዊ ክፍለሀር ጆርጅያ ሲ-አይላንድ ላይ ዓቢዩን ጉባኤ የሚያካሂዱት የሰባቱ ዓበይት እንዱስትሪ-ሀገራትና የሩሲያ ርእሳነ-ብሔርና መራህያነ-መንግሥት ዛሬም ፋታ በማይሰጥ ሰፊ ውይይት እንደባተሉ ናቸው። ሆኖም፣ የዛሬው ውይይት ሂደት እንዳሳየው፣ በብዙ ጥያቄዎች ረገድ መሪዎቹ ተመሳሳይ አመለካከት ነው ያላቸው—ለምሳሌ በዓለም ኤኮኖሚ ወቅታዊ ሁኔታና እየናረ …

የቡድን-፰ ዓቢይ ጉባኤ በሲ አየላንድ/ጆርጅያ Read more »

‹‹በስደተኛው ሲኖዶስ የተሸፈኑና በማኅበረ ቅዱሳን የመሸጉ የትምክህት ኀይሎች የግንቦት ሰባትን ከበሮ ሲመቱ ከርመዋል›› የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ባዘጋጁትና ከነሐሴ ፳፩ – ፳፫ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም በተካሄደው ‹‹አገር አቀፍ የሰላም እሴት ማጎልበቻ ጉባኤ›› ውይይት ከተካሄደባቸው ጽሑፎች መካከል የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ሽፈራው ተክለ ማርያም ‹‹የአክራሪነት/ጽንፈኝነት ዝንባሌዎችና መፍትሔዎቻቸው›› በሚል ርእስ ያቀረቡት ጽሑፍ …