ሕዝቡን በሕቡእ በተገኘበት ማደራጀት እና እንዲደራጅ ማድረግ የወቅቱ ግዴታ ነው::

ሕዝቡን በሕቡእ በተገኘበት ማደራጀት እና እንዲደራጅ ማድረግ የወቅቱ ግዴታ ነው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎OrganizeStruggle‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በሕቡእ መደራጀት ከቻልን ራሳችንን ከወያኔ ጥቃቶች መከላከል እንችላለን:: በሕቡእ መደራጀት ከቻልን አስፈላጊ በሆነ ሰአት አድፍጠን በወያኔ እና ጭፍሮቹ ላይ አስደንጋጭ አደጋ ልናደርስ እንችላለን:: በተጨማሪ አንዱን ብሄር ከአንዱ ለማጋጨት በወያኔ የሚሸረቡ ሴራዎችን ተደራጅተን ልናከሽፍ እንችላለን:; ይብልጡኑ ደግሞ ይህንን አምባገነን ስርዓት ልንደመስሰው የምንችለው ተነጣጥለን ሳይሆን በጋራ በአንድነት ተደራጅተን መሆኑን ልናውቅ ይገባል::ስለዚህ በሕቡእ መደራጀት የወቅቱን የመብት ትግል ጥያቄ ለድል ያበቃዋል::

ሕዝቡ ፊት ለፊት ተጋፍጦ ሕይወቱን ከሚያጣ የትግል አመራር ያሌለው ጩኽት ከመጮህ ለዘላቂነት ተደራጅቶ አገዛዙን እንዲያስወግድ የለውጥ ሃይሎች በያለንበት ያለ የሌለ ሃይላችንን አቅማችን ገንዘባችንን እና ጉልበታችን ተጠቅመን ትግሉን ለድል ልናበቃ ያስገድደናል::የወያኔ ወንጀል ተነግሮ አያልቅም የወያኔ እኩይ ክፋት ተነግሮ አያልቅም በአሁኑ ወቅት ግን ማተኮር ያለብን ሕዝቡን በሕቡእ በተገኘበት ማደራጀት እና እንዲደራጅ ማድረግ የዜግነት ግዴታ ነው::ካለፉት የትግል ስህተቶች መማር አለብን:;በተናጠል ለመስራት መሞከር እንደማያዋጣ ሁሉም ተጉዞ ያየው ሲሆን በአንድነት እጅ ለእጅ ተያይዘን ካለህበት እርገጥ ከሚሉት ትግል መውጣት እና ማንኛውንም ክፍተት ለወያኔ ሳንሰጥ በጋራ በመታገል ለድል ልንበቃ ወቅቱ በሩን ከፍቶልናል::

የፖለቲካ ለውጡ ሃገር እና ሕዝብ ተኮር እንጂ ብሄር እና ግለሰብ ተኮር መሆን እንደሌለበት ሁላችንም የምናውቀው ጉዳይ ሲሆን ለዚህም ሲባል ነው በመቻቻል መንፈስ ልዩነትን አቻችሎ አምባገነኑን ስርዓት ከስሩ መንግሎ መጣል ግድ የሚለው:;ጠባብ ኢትዮጵያዊነት እና ጠባብ ብሄርተኝነት አሊያም ግለሰብን ማምለክ ለትግሉ እንደማይፈይድ ካለፈው ሂደት ከማየታችም በላይ በጠንካራ አገራዊ አጀንዳ ላይ የተመሰረተ አደረጃጀት ግቡን እንዲመታ የለውጥ ሃይል የሆነውን ወጣት ሳንውል ሳናድር በሕቡእ ልናደራጀው እና እንዲደራጅ ልንረዳውና ልንመክረው ይገባናል:: ከዚህ ቀደም የወያኔን አንድ ለአምስት አድረጃጀት ራሱን ወያኔን ለማጥቃት ልንጠቀምበት ይገባል የሚል በመርህ ደረጃ የቀረበ ሃሳብ ቢኖርም አንዱ የአንዱ የበላይ ነኝ በሚል የፖለቲካ እደምታ እንዲሁም በፖለቲከኞች መካከል አንድነት እንዳይፈጠር እና መከፋፈል እንዲኖር በሚሰሩ ጸረ ሕዝብ ሴረኞች ሁኔታዎች እንደታሰቡት ከግብ ሊደርሱ አልቻሉም::ካለፈው መማር እንደተጠበቀ ሆኑ በአሁኑ ወቅት ሕዝቡ የመብት ትግሉን በማፋፋም መልስ የሚሹ ጥያቄዎቹን ይዞ አደባባይ በመውጣት ላይ ስለሆነ የተገኘውን አጋጣሚ በአንደነት ቆመን በመጠቀም በሕቡእ በመደራጀት ይህንን እኩይ የወያኔ አገዛዝ ልናስወግደው ይገባል::

በሕቡእ መደራጀት ከቻልን ራሳችንን ከወያኔ ጥቃቶች መከላከል እንችላለን::በሕቡእ መደራጀት ከቻልን አስፈላጊ በሆነ ሰአት አድፍጠን በወያኔ እና ጭፍሮቹ ላይ አስደንጋጭ አደጋ ልናደርስ እንችላለን::በተጨማሪ አንዱን ብሄር ከአንዱ ለማጋጨት በወያኔ የሚሸረቡ ሴራዎችን ተደራጅተን ልናከሽፍ እንችላለን:;ይብልጡኑ ደግሞ ይህንን አምባገነን ስርዓት ልንደመስሰው የምንችለው ተነጣጥለን ሳይሆን በጋራ በአንድነት ተደራጅተን መሆኑን ልናውቅ ይገባል::ስለዚህ በሕቡእ መደራጀት የወቅቱን የመብት ትግል ጥያቄ ለድል ያበቃዋል:: ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

Minilik Salsawi's photo.

7 Comments on “ሕዝቡን በሕቡእ በተገኘበት ማደራጀት እና እንዲደራጅ ማድረግ የወቅቱ ግዴታ ነው::”

  1. Le arba amet le and afta
    sayaqom Telatachn yetgrai
    woyanie eñan eyegedele
    ena agerachn eyaTefat
    ygeñal.
    Lemedan and bcha mrcha
    alen.
    Esum: woyanien megdel
    new.
    Jegnoch, beyalenbet
    beyegiziew wedaj meslen
    bemeqreb, lemanm
    sanasawq bedbq yetgrai
    woyanien engdel.
    woyaniewochn sngelachew
    yeterefut sisheshu weym
    siyalqu bcha neTanet ygeñal.
    MiTeqmun mesariyana
    sltoch. Tyt, bomb, slu
    mesariya (goradie, seyf,
    meTrebiya, bilawa, Tor,
    ankasie), bebox, qomeT,
    dngay, merz, maqaTel,
    maneq, mafen, wede gedel,
    gudguad megefter, kewha
    masmeT, bebeshta maslekef
    etc new.
    Zm blen mawelawel lemaleq
    new.
    Saichersun qedmen megdel
    alebn.

  2. A good applicable proposal.
    Underground ant-woyane
    organization is a solution, a
    wayout from our current problem.
    It needs to be carriedout
    (practiced) by dedicated people.
    It should be inclusive for all ethnic
    groups except tgrais.
    No trust in tgries because most
    tgries are woyane’s supporters.
    So there risks of infilteration,
    sabotaging, exposing and
    destroying the anti-woyane
    struggle.
    Thus tgrais can organize
    separately and demonstrate their
    anti-woyane struggle by deeds,
    not by cheatful words.

  3. A good applicable proposal.
    Underground ant-woyane
    organization is a solution, a
    wayout from our current problem.
    It needs to be carriedout
    (practiced) by dedicated people.
    It should be inclusive for all ethnic
    groups except tgrais.
    No trust in tgries because most
    tgries are woyane’s supporters.
    So there are risks of infilteration,
    sabotaging, exposing and
    destroying the anti-woyane
    struggle.
    Thus tgrais can organize
    separately and demonstrate their
    anti-woyane struggle by deeds,
    not by cheatful words.

  4. I just got a pice of idea; a stone on my way might nock me once , but if it is hit me 2nd or 3rd time; the best to say; I put my self on the place stone. So if you want start immediate action, starting should be within family, close friends and community. And know your people; identify enemies around you specially woyanes slave tigray Cadre and servants.Make your own communication code very secret . Use sign; like body eg.eyes, fingers, numbers etc.start now. ..

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*