ጃዋር ወጣቱ የፖለቲካ ስካር ፣ የ-ግለት እና የግለኝነት አብሾ ( ሄኖክ የሺጥላ )

ጃ`ዋር ወጣቱ የፖለቲካ ስካር ፣ የ-ግለት እና የግለኝነት አብሾ ( ሄኖክ የሺጥላ )

< እንጀራውን > በተገፉ እና በተከፉ ሰዎች ታሪክ ላይ ያደረገ ሰው ፣ ህይወቱን በሰዎች መከራ ላይ የገነባ ሰው ፣ ኑሮውን ባጋጣሚ ለድምጽ አልባ እና አቅም አልባ ወገኖቹ ለታይታ በመቆጨቱ ፣ የድንቡሎ መና ሰው የመሆን አቅሙን የነጠቀበት ሰው ፣ ከሚያገኘው ቤሳ ጋ ፍቅር በመውደቁ ብቻ ሕዝባዊ መቆጨትን ፣ ወይም ለተጠቁ በጋራ መጮህን የግል ንብረቱ ሊያደርግ የሚያስብ ሞኝ ፣ስለምንም አይነት ምድራዊ ምክንያት ፣ ስለ ስብአዊነትም ሆነ ስለ አንድነት እና ፍቅር ልታስረዳው ፣ ልታስተምረው ወይም ልትመክረው አትችልም ። እኔ ብሎ እየኖረ ለእኛ ነው የማለቅሰው የሚል ጠባብ ፣ ራሱን ከተበተበበት የግለኝነት ውል አልባ ቋጠሮ ፣ ከኔ-ወዲያ ላሳር በሚለው ምስኪን ነብሱ ውስጥ ሁሌም የምታየው ትንሽነቱን ብቻ ሳይሆን ፣ ተፈጥሮው ትልቅ ለመሆን ያልተፈጠረ ፣ ትልም አልባ ፣ ሕልም አልባ ጭንጋፍነቱንም ጭምር ነው ። እንዲህ አይነት ሰው ምንምን ወደ ፊት የመግፋት አቅም የለውም ፣ ግን ደሞ እንደ ጨጎጊት የመንፈስን መቀነት መያዙ ፣ እንደ እሾህ የሚራመዱ እግሮችን መውጋቱ ፣ ማድማቱ እና ትንሽም ቢሆን እንከን እና ስንካር መሆኑ ግልጽ ነው ። ምክንያቱም ራሱን ትልቅ ለማድረግ ፣ ከፊት ሆኖ ለመታየት እና ለመግነን ማናቸውንም አይነት ክፋት ከመፈጸም ልቡ ተው የሚለው አይነት ስላልሆነ ፣ ምክንያቱም የጆሮ ግንዱ የተሸከመው የስጋ ቅጠል፣ ከራሱ ሌላ ማናቸውንም አይነት ድምጽ ለማዳፈን የተሰራ የመስሚያ ቅንቡርስ እንጂ የማዳመጫ አካል ስላልሆነ ።

ጃዋርን ሳስብ ከላይ የገለጽኩት ሁሉ ገልጾ የማይጨርሰው አይነት ሰው እንደሆነ እረዳልሁ ። በጃዋር ልቦና ውስጥ ሀገር የሚባል ነገር የለም ፣ ሕዝብ የሚባል ነገር የለም ፣ ወገን የሚባል ነገር የለም ! ለጃዋር አማራ ፣ ኦሮሞ ፣ ጉራጌ ፣ ወዘተ የሚባል ኢትዮጵያዊ የለም ፣ በጃዋርኛ ፖለቲካ ውስጥ የምትመለከተው ጃዋርን ብቻ ነው ። የጃዋር ቁባ ነው የሚያበራው ፣ ኦሮሞነት ከጃዋርነት ቀጥሎ የሚመጣ ፈሊጥ ነው ። በመሰርቱ ጃዋር ትልቅ የማንነት ቀውስም ያለበት ሰው ነው ። ይህንንም ስል ጃዋር እራሱን ለራሱ ሲል ክዶ ያመነ ፍጥረት ነው ። ምን ማለቴ ነው ? ሃሳቡን በአዲስ መስመር እናብራራው

ጃዋር ከመንዜይቱ እናቱ እና ከ ኦሮሞው አባቱ የተወለደ ባለ ውብ ቀለም ኢትዮጵያዊ ነበር ። ምን ያረጋል ነበር ብቻ ሆነ ። ጃዋር ንጉስ ዔድፐስን ይመስለኛል ( ልዩነቱ ጃዋር እናቱን ገሎ አባቱን ማግባቱ ካልሆነ በስተቀር !) እንጂ ታሪካዊ ስሜታቸው አንድ አይነት ነው ። አባቱን ገሎ እናቱን ያገባ ሰው ትልቅ ሀጥያት ሰራ ልንል እንችላለን ፣ እናቱን ገሎ አባቱን የሚያገባ ወንድ ግን ምን ሊባል እንደሚችል እኔ አላውቅም !

ጃዋርን በተለያየ የፖለቲካ መተጣጠፍ ውስጥ ነው የማውቀው ። ከዚህ በፊትም ገልጨዋለሁ ፣ የጃዋር መንፈስ የቀንድ አውጣ አይነት ነው ፣ ኮሽ ሲል የሚጠቀለል ፣ ጭጭ ሲል የሚዘራጋ ። ጃዋር ብልጥ ነው ፣ ብልህ ግን አይደለም ! ብልጠት ደሞ ከአንድ ቤተሰብ የማያልፍ ታሪክ ያለው አቋቋም ነው። ለዚህም ነው የታሪክ አምድ ዋልታዎቹን የገነባው በብልሆች ጥበብ እንጂ በብልጦች ማንነት ላይ ያልሆነው ።

ጃዋር ያልሆነውን ሆኖ ለማያውቀው ነገር የቆመ አጋፋሪም ይመስለኛል ። ምሳሌ ልጥቀስ
የኢትዮያ ሙስሊሞች ( በይበልጥም ሙስሊም ኦሮሞዎች ) የአቢሲኒያን የፖለቲካ የበላይነት መያዝ እንዳለባቸው የሰበከበትን አንድ ቪዲዮ አስታውሳለሁ ። ግን ጃዋር ማን ነው ? እስልምናን እሱ የሚቆረቆርለትን ያህል ያውቀዋል ወይ ? ይህንን አጠገቡ ያሉት ሰዎች ነገ ከነገ ወዲያ ወጥተው እንደሚመሰክሩ አልጠራጠርም ። አንዳንድ ግልጥ ማስረጃዎችን ግን ለመጠቆም እወዳለሁ ። ጃዋር የራሱ ቤት ( ማጀቱ ) እስልምናን ያውቃል ወይ ? መልሱ አጭር ነው አያውቅም ። ከላይ እንደገለጽኩት ጃዋር ለእስልምና የቆመው በእስልምና በኩል መቆም እንደሚችል ስለሚያውቅ ብቻ ነው ! ጃዋር ለኦሮሞውጭ የቆመው ፣ በኦሮሞውጭ ስም መቆም እንደሚችል ስለሚረዳ ነው ። በጃዋር ዓለም ከጃዋር ፊትም ሆነ ከጃዋር ወዲያ ማንም የለም እሱና እሱ ብቻ ።

ዛሬ በኢትዮያ በሸዋ እና በወለጋ ኦሮሞዎች የሚደረገው ትግል የጃዋር ትግል የሆነው ስላመነበት አይደለም ፣ አጋጣሚ ስለፈጠረለት እንጂ ። አንድ የኦሮሞ ሕዝብ መረገጥ የሚቆጨው ሰው በምን አይነት ሂሳብ ነው የኦሮሞ የማንነት መሰረት የሆነው የኦሮምኛ ቋንቋ በሌላ ሚዲያዎች ሲነገር ሲሰማ ሊከፋው የሚችለው ? እንዲህ ማለት ነው
ለምሳሌ ጃዋርየቀዶ ጥገና ሀኪም ቢሆን ፣ ከበሽተኛው ሆድ ዕቃ ውስጥ ያለውን በአድ ነገር ለማውጣት የበሸተኛውን ሆድ ዕቃ ከፍቶ እንደጨረሰ በሽተኛው ራሱ የቀዶ ጥገና ሀኪም መሆኑ ሲረዳ ፣ ይሄማ ቢድን ስራዬን ስለሚቀማኝ ቢሞት የሻላል ብሎ የሚል አይነት ሀኪም ነው ። በጃዋር ውስጥ ከጃዋር ሌላ ማንም የለም ። ሊኖርም አይችልም ! ጃዋር ወጣቱ የፖለቲካ ስካር ፣ የ-ግለት እና የግለኝነት አብሾ። ሕዝብ ሞኝ ነው ያሉ ቂሎች ዛሬ የት እንዳሉ አለማወቅህ ግን ያሳዝነናል ።

98 Comments on “ጃዋር ወጣቱ የፖለቲካ ስካር ፣ የ-ግለት እና የግለኝነት አብሾ ( ሄኖክ የሺጥላ )”

  1. The reality is different. You are good in using amharic. But do not be a fool your amharic does not cover the truth. The young energetic individual is truly stand for the people of oromo and beyond.

    Ewnetan megafet yishalal.

  2. What ever he is, why it is so important for you too to take time to vomit what ever is in your stomach about a single individual. Are your really building the national interest of this nation? When you say “ጠባብ’ who you are referring to? whose words is this? are your really genuine by your own? I think you have to check your self as it seems you are the one who is identity crisis like the one you mentioned.

  3. when i was in a.a prison 35 yrs ago by that situation there were yr previos leaders with me they were the as u are shouting now bt result 0 may be u are less than 35 even after 35 ur result wil be 0.

  4. From the out set we all know what
    Jawar’s motives were behind . Many
    of his friends including myself have
    tried to let the people aware .
    but what happened he was praised and invited
    by ESAT as a hero and political analyst .
    He is a radical extremist working with
    the sworn enemies of Ethiopia that is why
    he is embraced by Dimtsachin Yisema & the mercenaries .

  5. This guy and G7 & EriTV should face
    justice for the death of all the students
    across the Oromiya Kilil including properties
    burnt espically the vulnerable Amhara’s 1000 houses .

  6. Betam tegermaleh, lenegeru Weshochu yichohalu Gemelochume yiguwazalu. chuh beraken kuter selemayiseman, chuh degagmeh chuh.Jowar le hezbu eyesera lemehonu kante chuhet belay meseker yelem. kkkkkkkkkk

  7. እኔም ስድብ አልወድም። ነገር ግን ቆማጣ ነህ ካላሉት በዝያው በመገለው ጣቱ ሸክፎ ላጉርስህ
    ማለቱ ስለማይቀር ብቻ ቆማጣነቱ ሊነገረው ይገባል ባይ ነኝ።

  8. ethiopia mtbal ager be 9 kililoc tekefla yele ende lemn tilurnafahin tnefaleh ante neftegna.

    wededacihum.telacihum oromiam juharm ye oromo habt nacew

  9. አበስኩ ገበርኩ። በሰደብ የተካነ አእምሮህ ለደግ ነገር ቢዉል ጥሩ ነበር። ድሮስ ከደብተራ ምን ይጠበቃል?

  10. Henok Yeshitila,

    You are gifted in generating insults, apparently it has to be your main product as a writer. But I could say what you have spent pages just in two words… fuck you.

  11. Jawar’s Mother is not from menz, she is from Tulema, his father is from Arsi, JAWAR is OROMO. I know him Very well. He is my best friend and also my Auncle’ s son. Please don’t disseminate false information. Don’t waste your time!

  12. ኦሮሞ የሚወደዉን ነገር ስትጠሉ ኦሮሞ የበለጠ ፍቅሩን ያጠነክራል። ጃዋርን ብትተዉት ይሻላል አያዋጣም።

  13. Hello Henok tebiyew,

    Yetsafkew ante yemecheresha kelal sew ena werada, be-kifat ena be-telacha yetemolah, be-teibet yeteweterk tera tesadabi ye godana lej, ya gematam barnos ena koda Oromiya wist ergef argeh yalefeleh mete-temkehtegna hodam, …. mehonehen yasayal. Yante abatoch ena ayatoch ahun Tigrewoch Oromo lay sefetsemu koyitew Amlak be-seferachehu quna sefrolachehu, anten yena yememesluhen godana lay telew metfo awedadek yewedeku nachew. Ante ye neftegna tesfegna be-shole melaseh eyetesadebk tenkeratet!Jawarin ena be million yemekoteru wetat Oromowochin yefterew ye Tigrew chekwagn seriat new.

    Jawarin neteleh mesadebeh aytekmehem….you insulted million Oromo youth that have been on the revolt against the current regime. JAWAR IS THE VOCAL OROMO WHO IS YOUNG AS MILLIONS OF RISING OROMOS. HE IS DOING THE RIGHT JOB IN THE OROMO PERSPECTIVE. HE HAS THE RIGHT TO DIFFER FROM YOU AND EVIL NEFTEGNA POLITICAL LINE. KANTE YE POLITICA MESMER KOMO KEBERO SELALMETA MESDEB YELEBEHEM. SELTIN JAL!

    Yante ena ye-meselocheh denfata ye tariken gomma wedehwala ayemelisem. It has been the final end to the Amhara Neftegna System. It will never ever come!! CHALEW!! Yelekunis Oromo negn beleh ke Oromo gar teselef ena le-mebteh tagel!! That is the only way you can be part of those who will benefit from the resources of Oromia.=))

  14. Bravo Henok!!! We know Jawar you use a very best explanation.Forget what others says.Jawar can go and his toxic ideology like parrot on e-sat buble.

  15. Yes…yes…yes…Juhar Mohamed is Devil I never heard officially announced to kill 1% Christians by menccha . Juhar Mohamed do you know math 1% means how many millions?,actually I don’t blame you . TPLF and you the same,the difference time and methods, TPLF by gun you big Menccha(knife ).

  16. Alene,

    Your words tell who you are. You are either kelal tebtaba mehayem Tigre or coward cadre from OPDO!! Nobody will buy your misinformation. We are fed up of such cheap lies of you for 2 decades. Yelekunis…..go to school. Study law. Nobody is guilty unless proven otherwise! The KILLER (TPLF) should face justice for killing innocent civilians on peaceful demonstration!! What an insane ignorant judge you are!! You set the broad-day-light killers free and want to charge those who are not guilty of anything!!

  17. simbo or zembo ena tola or tultula.
    QiT biyaz ke salon bara alu.
    Enante juharin mn letameTu new dnfataw.
    Yeshiro tuk – tuk wuha eskigebabet new alu.
    juhar mehamed amara enatun kdo le oromo sayhon le saudi wahhabism yader new.
    Ye oromo krstiyanochn anget be meklat eslam mengst oromiya bemaletum onegu meri ibsa daud degfotal.
    Oromowech zor bel bemalet onegn asadew abarewtal.
    oneg mutual, Teftual malet ychalal.
    Yhn yabeqa mut onegn juwar be islam jihad slt nebs lizeralet ymokral.
    Yh demo kedTu wede maTu new.
    Anget lqela sil yerasu ye juhar anget teqei new.
    Hidna ledaud, bilal denfa.
    Juwar islamik oromiyawn be sharia hg bemasgebat le saudi liyaberket yasbal.
    shehu sulTa juwar blew liyangsut yaquameT jihadism yaqeneqnal.
    Yhn degafiwoch yeleyelachuh terrorist nachuh.
    Amaram hone oromo ychefechfachuhal.

  18. The writer of this article is no other than Tigre, who is enraged by the great patriotic achievements of Jawar. You are literarily vomiting and throwing up your damned rage.

    You have revealed your anti Oromo stand, which is tantamount to a futile exercise.

    Jawara is a great hero of par excellence of the Oromo Nation. Jawar is an exceptionally brilliant young man, articulate, and a born leader. He is too too far above you and too lofty for you to comprehend whatever he says.

    You are a small worm crawling above the ground and are merely able to scribble trash about someone who is a true nationalist. You are in fact insulting the Oromo Nation, which you cannot command any more according to you whim and wishes.

    Jawar is Oromo, and Oromo is Jawar. Stop vomiting words and throwing up trash. Your days are numbered, Tigre!

  19. ጅዋር ማለት እውቅና ስልጣን ገንዘብ ለማሳደድ በኦሮሞ ልጆች ደም የሚነግድ ጥሩ አስመሳይ የድራማ ተዋናይ ነው።ይህ ደግሞ በኦሮሞ ልጆች እየተነቃበት ነው
    ስለ ኦሮሞ ህዝብ እልቂት ደንታ የለውም ።ብቻ ገንዘብ እውቅና ስልጣን ማግኘት ነው ህልሙ።ህዝብ ከህዝብ ከወያኔ በባሰ መልኩ ያጋጫል።ክርስታን እስላም ኦሮሞ ያለያያል ሚስቱ ሳይቀር በመሾም ሌሎች ኦሮሞዋች በማግለል ሬድዮ ጣቢያ ለመቆጥጠር ይጥራል ።ከሌላው ከናቱ ወገን አማራ ይልቅ የአባቱ ወገን ኦሮሞ እስከሚነቃበት አላማው ለማሳካት ለጊዜውም ቢሆን መድበቂያ እደሚሆነው አምኖ እያወናበደ ለመኖር የቆረጠ ፍጡር ነው።ነፃልነት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ።ልብ ለአስመሳይ ታጋዮች።

  20. Don’t mis characterized EriTV (esat )Jawar is
    a regular political Analyst of the
    V O A Amharic. We men of principles like Elias Kefele and our brother
    HENOK YESHETILA as always .

  21. Jawar is not a Muslim, I know him very well, he is waka feta,he just claim the Muslim name, as his close friends saying, ,,,

  22. We have to be skeptical about Jawar I will come up with his personality and political life after my through investigation.
    Jawar is a single person he don’t reperesent the Great Oromo people the strugle is not relay on a single individual it is strugle for Justice and freedom for all ethiopian.

  23. Anonym..

    Write in English, you backward fool. You still think everybody in Ethiopia know or reads this Geeiz that does not even fit to write Amharic or Tigre languages correctly. ………..Keep in mind that millions of Oromos of Qubee Generation do not read your Geeiz script and do not know your Amharic. The credit of this fact goes to the OLF, TPLF and the OPDO. LOL!! The beneficiaries of your message are quite FEW and its content is even against the interest of Amhara people!! It is too late…no hope buddy!!

  24. ይኸ ሁሉ ድንፋታና መረን የለቀቀ ስድብ ከምን እንደ መነጨ አይገባኝም፡ ሰዎች ልዩነቶችን አጥበው አንድነትን ለመፍጠር በሚሞክሩበት በአሁኑ ወቅት አፍራሽና መርዛማ ስድብ መርጨት ከተልካቫና ትሕምክሕተኛ ግለሰብ የሚጠበቅ ስለሆነ ጁሃር በዚህ ምናበቢስ የዘቀጠ ግለሰብ አስተያየት ሳትረበሽ ስራህን ቀጥል፡፡

  25. To be honest with you Jawar and
    Berhanu are the same to me b/c
    their daily Pray is to see a failed
    a disintegrated country like Syria,
    Yemin etc. As for me I prefer the big
    Devil ISAYAS AFEWORKI than these
    Cursed ( Atelatoch ) nachew

  26. ሰው ለስድብ ግዜ ወስዶ ይህን ሁሉ ትርኪምርኪ ይፅፋል ። ተራ ዘለፋ ሀገር ቤትም ሰፈር ይመርጣል።

  27. እባካችው ሁላችውም የአንድ የእግዝአብሔር ፍጡር መሆናችንን አትዘንጉ አንድ ሆነን ለአገራችን ህዝብ እንጸልይ ሁላችንም አንድ ሆነን በፍቅር ብንጸልይ እና ወደ እግዚአብሔር። ብንማጸን እሱ የማያደርገው ነገር የለም እባካችው መከፋፈል አንዱ ሌላውን መጥላት የምናደርገውን ነገር ከውስጣችን እናውጣ አሁን እኛ መጠየቅ ያለብን የህዝባችንን ደም በከንቱ የፈሰሰውንና በግፍ የተገደሉብን ወገኖቻችንን የአገራችንን ሰላም ነው መቼም ፈጣር በምህረቱ ህዝባችንን ይጠብቅልን አገራችንን ሰላም ያርግልን ለአገራችን ለወገናችን የሚበጀውን መንግስት እግዚአብሔር ይስጠን አሜን።

  28. Leuntachewn atebew yilal indie!

    men leunit alachewna neaw yemiyateebut ?

    G7 Shabia kemisetew ajenda wuchi wulfete

    malet aychelem irasu netsa yalweta netsa awchi. Barriyawoch Nachew.

  29. Your qubee is embarrassing, hardsome imposed on poor oromos by some narrow-minded persons.
    The amharic alphabet is all inlusive meaning it can perfectly writes oromifa, english, arabic, spanish, etc.
    Look qu be e three amharic letters are enough.

  30. Jawaar is a super genius political analyst and leader of the Oromo youngsters. He is in the heart of the 45 million Oromo People, who love him for his dedication. He is one of heroes who struggle for the Liberation of the oppressed people of Oromia.

  31. ከማውራት ሣንቲሙን ለመንግሥት ግልበጣ ብናውለው።

    ወያኔ በሜንዞ ይፍራነ

  32. ቆማጣን ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ፈትፍቶ ለማጉረስ መፈለጉ አይቀሬ ስለሆነ ባለትንሽ ጭንቅላቱ ዘረኛው ጃዋር ልኩን እንዱያውቀው መንገር ስድብ አይሆንም ።7

  33. Political analyst tlaleh
    ke and amet befit jawar oneg ke 3 tekefele alena snq slaleqebet ke gnbot 7 snq slale yqelaqelal bloal.
    Yeteqelaqele neger yelem.
    Qededawn new tntanie mtlut.
    Politica eco lyu tmhrt ayTeyqm, meTfom yhun Tru ke zih arst lay mnqebaTrew new eco politica.
    Pro dr merara politica new tmhrtu gn mn leT ameTa.
    Politica common sense new.
    Yaltemaru negestat, presidents new miserut.
    Politica ende muya kaltemarnew bzum yeteleye ayawqum ende muya yetemarut

  34. America quch blo be alkol ena hashish mrqana be besmiet miqebaTr juwar anditm ye oromo chgr ayfetam.
    Juwar yalew bante ena beTqit asroch akrari oromowoch lb bcha new.

  35. Hey qomce just shatup.jawar means A great Hero. So just give up okay ye minilik jib lejoch. We don’t have a time to read this bulshit qomatoch..

  36. ጀዋርን ለኛ ለቀቅ አርግልን ቆምጬው እንደገና ብትረገዝ እንኩዋን እሱን የካልሲውን እጣቢ አታክልም።

  37. Geschichte

    Das Ursprungsgebiet der Oromo liegt wohl im südlichen äthiopischen Hochland, von wo auch andere tieflandostkuschitisch-sprachige Gruppen wie die Afar-Saho und die Somali in ihre heutigen Gebiete zogen. Seine genaue Verortung bleibt jedoch umstritten.
    Expansion im 16. und 17. Jahrhundert

    Im 16. Jahrhundert begann eine große Expansionsbewegung der Oromo, die nach Norden und Westen in weite Teile Äthiopiens und nach Süden in das heutige Kenia und Süd-Somalia führte. Treibende Kraft hinter dieser Ausbreitung dürfte eine Neuorganisation des Altersklassensystems Gadaa gewesen sein, in dessen Rahmen regelmäßig Krieger ausgeschickt wurden. Dass das Ursprungsgebiet der Oromo eher unwirtlich war, dürfte zur Ausbreitung beigetragen haben. Zudem hatten die verlustreichen Kriege zwischen Äthiopien und dem muslimischen Sultanat Adal unter Ahmed Graññ beide Seiten geschwächt, sodass sie dem Vordringen der Oromo wenig entgegensetzen konnten. Im Verlauf des 16. und 17. Jahrhunderts gelangten Oromo bis nach Arsi, Shewa, Wollega, Gojjam, Hararghe, Wollo und den Osten von Tigray und bedrängten dort die Amharen wie auch die Sidama und die Afar. Im Osten drangen sie bis in die Umgebung von Harar vor und trugen damit zum völligen Zerfall des Sultanats Adal bei. In diesen sehr unterschiedlichen Gebieten behielten manche Oromo ihre traditionelle Lebensweise als Viehzüchter, während andere zu Bauern wurden. Teile der Oromo wurden Muslime oder Christen, andere behielten ihre traditionelle Religion.[4][5]

    Die früheste bekannte schriftliche Erwähnung der Oromo stammt von dem äthiopischen Mönch Bahrey, der Ende des 16. Jahrhunderts eine detaillierte „Geschichte der Galla“ verfasste[6]. Ihm zufolge gehörten die Oromo ursprünglich zu zwei Untergruppen (Moieties), den Baraytuma oder Barentuma und den Borana.

    Die Borana, die nach Süden zogen, verdrängten oder assimilierten somaloide Gruppen (wie die Gabbra und Sakuye) und kontrollierten schließlich ein weites Gebiet zwischen den Flüssen Tana und Juba im heutigen Kenia und Somalia.[7] ይህ ከፈረጆቹ ስለኢትዮፒያ ታሪክ የዘገቡት ነው ጃዋር ባንድ ወቅት ከወያኒጋ እንያቸው ብለን ሰርተን እስካሁን የአምሃራ ባህል ተጭኖብናል በማለት ሲቃጠል ነበር ምነው አምሃራ እኮ አይደለም እየገዛህ ያለው ቢባልም ቢሆንም እያለ ነበር ያምሃራ ነገር የሚያንገበግበው ጃዋር በመጀመሪያ በሪ ወለደ ታሪክ እያወራህ 25 አመት ሙሉ ንጹሃን ዚጎች ታስጨርሳለህ ባንተቢት ወያኒን ተጠቅመህ ኢትዮፒያላይ የሰፈርክበትን ሁሉ የኦሮሞ መሪት ብለህ ለመውሰድ የዘመኑ ልሂቅ ተብለህ ለመታወቅ ትጥራለህ ግን ግራኝም እንዳልተሳካለት እወቅ ኦሮሞ ያለው ኢትዮፒያ መሪት ላይ እንደሆነ የአምሃራው ደፍተራ ብቻ ሳይሆን ቂጡን የምትልስለት ፈረጅ አረብም ይነግርሃል በተለይ አረብ ኢትዮፒያን አቢሲኒያን የአበሻ ንጉሰ ነገስት መንግስትን የሚያውቀው በአለም ላይ የመጀመሪያዋ አገር ሙስሊም ስደተኞችን የተቀበለች አገር እንደሆነች ነው ታሪካን የመዘገበው ኦሮሚያ የምትባል አገር የለችም የኢትዮፒያ ሙስሊሞች በአገራቸው ንጉስ ታሪክ ይኮራሉ እንደ ደፍተራ ደግሞ እውቀት ቢኖርህ ኖሮ ዛሪ ፈርጅ አገር ቁኝ ብለህ የታሪክ ተመራማሪ እያልክ አገር ባላጥህ ደፍተራ አገሩን ከማንም ሳይሆን የትም ሳይሂድ ያገኘ ያቆመ ያወረሰ ነው

  38. Why,

    You are ignorant about Qubee, but you behave as an expert on the subject. You may know Amharic, but if you have no clue about Oromo language and the use of Latin script, you better shut up. If you understand Oromo look at the following Oromo words and write them in geez:
    Haare: someone is angry
    Hare : cleaned ( I or someone has)
    Haree: has he cleaned?
    Harree: donkey

    In geez all are written as “ሀሬ” . This implies Geez is unfit for our purpose.Thus do not oppose what we have chosen script based on your own prejudice. Qubee has a number of other advantages, such as using any available keyboard without a need of extra software . If I travel to Spain or Japan tomorrow I could use locally available keyboard with slight change of the setup. You cannot do that with Geez.

    By the way we do not care about your opinion on our choice. It is none of your business to meddle in our affair, that era is long gone.

  39. The Oromo Nation, assembled under the vanguard of gallant and courageous leaders such as Jawar and the currently emerging dynamic youth will liberate Oromia from the bond of neo-colonization.

    The Tigre scribbler is revealing his pathogenic hatred for Jawar and is also showing through and through that he/she is mentally deranged.

    I say,

    Tigree garaa gudaa
    Oll utaaltus, gad utaaltus
    Jawaariif Oromoo jalla bulta!

    It is in coming, miserable Tigre, who under the cloak of pretending to be an Amara is vomiting on this website.

    In fact, when looked at the other side of this issue it is propelling the Oromo forward to struggle more for a total liberation from idiots with which one cannot deal in any rational manner.

    Just a Reminder:

    Sooner or later, the Tigre will dismember Tigray from the Ethiopian Empire and form a Confederation with Eritrea, while you are wallowing in a narrow minded attitude.

    Forward Oromos! Stand up for your rights without violation of others rights!

  40. If jawar is a devil and what are u going to call yourself . For oromos jawar is ther beloved son what ever you try to proof no one is going to buy it specially the oromos . Even no one understand your Amharic Fidel . Fool

  41. Herr Anonymous, bitte nenne die Quelle der oben wiedergegebenen Schriftstück.
    Please state the source of your german paragraph above.
    The quotation is as usual a quotation from sources that at the end of the line base their speculation on the so called “Zenahu Le Galla” of Abba Bahrey. Abba Bahrey stated about “Oromo migration/invasion” in a few sentences, the key one being “… they came crossing THEIR river called Galaana …” In Oromiffa, Galaana means simply river. A sober historian would have then asked which river then? Instead, some 19th century so called Ethiopianist historians simply equated Galaana to Gennale, and even some phantasized it to mean the Indian ocean so as to portray the Oromo as new comers even to east Africa.
    Antropological, archeological and other historical evidences suggest that the Oromos were in their present homeland since antiquity. As simple evidence for example Oromo place names exist even around Aksum. Who knows, Aksum Staelle were not built by ancestors of the present Aksumites, but by the Kushites! and the Ageazian only claimed it to be theirs. Why is a scientific study of its true age not allowed?
    It is the Habesha who squeezed the Oromo to the south from which the Oromo rebound in the 16th century.
    Muslim tradition also maintains that, as the 1st followers of Prophet Mohammed were exiled to Ethiopia, the then king welcomed them uttering “ashamaa! ashama!..”, words which are unmistakenly Oromo.
    One can write volumes on distirted history of Ethiopia. So one can not use politicized history cum propoganda to justify this or that.
    Please leave history to historians which deserve the name. Vilification of persons and/or people won’t deter a determined one from its aims.
    Nagaatti!

  42. idiot, have you done this back warded your moron mind? you know what this is shows me that you and your criminal TPLF Co. is in crises; look anyone who’s mind produces such ugly words the person who get lost means that is you. TPLF company just like mad dog. Your poison is over no more or less left over for you silly; your stupid crime will end very soon just wait it is a matter of time. YOU Will pay the price.

  43. How we can live in peace in Horn of Africa if still you keep interfering and destroying each other? Amhara and Tigre came from Yemen hadramot to kush land overthrow Agew ruler in Aksum in 13 century. Kimant rebel leader kasa later tewdrose start war with wallo leaders then another militia leader from Tigray kasa later yohanse with help from British army committed genocide against wallo Oromo by killing thousands and forcefully converting them to orthodox. Minilik escaped from tewdrose prison help by Oromo of wallo for safe path to menze. He also accumulate armies from Britain, France, Italy… Start colonial war agains oromos with help of colonial powers who demarcated all lands left over from them. These was how Today’s Ethiopia created. The so called abisinia or Ethiopia only Tigray begemidir gojam west wallo and menze. This is real history of this empire. There was a map in Shagar on ministry of culture during derg regime. Around 1987 or 1988 replaced by map with 14 kiflehager.

  44. Do we belive in democracy? Are we ready to accept majorly verdicts? As human being we can coexist in peace if at lease respect each other’s right for self rule. Forget about individuals let us do homework how we can bring hoppe for our children what is solution

  45. It is not only to inform that Jewar’s mother is “Menze”, but also it to show that those tribalist/islamists have not place in Ethiopian Politics.

  46. Your worried not about Jawar but about Oromo People. You always ill feel when you think about Oromo. Let you know and every Oromo people enemy should knows is that the Oromo protest will end by victory.

  47. Oromo ambo you are wrong because you made a mistake when you write the different oromifa words by 2 amaric letters.
    Amharic alphabet has more excess of sounds than any language.
    Amharic letters are more than enough for oromo, english, spanish, arabic, russian, etc.
    Look:
    Ha-a- re 3 amaric letters,
    ha-re 2 amaric letters,
    ha-re-e 3 amaric letters,
    ha-r-re-e 4 amaric letters
    note the separated english letter or letters is one amaric letter.
    Your choice of latin is wrong and self-damaging.
    Why?
    I donot tell, as self-proclaimed clever you have to get it.

  48. አንተ ደደብ ወያኔ እኛ እንደሆን አንጣላም ባንዳ ባንዳ ነው ወያኔ ወደወጣበት ጉድጓድ መልሰን እንቀብረዋለን አማራ ኦሮሞ እንደተዋደዱ እንደተዋለዱ ይቀጥላሉ ይብላኝ ለባንዳዎቹ።

    ወያኔ ወዲ ከልቢ

  49. To discuss about the content of the article is more important than going personal and more importantly one could get some valuable information to balance the story.To do otherwise will be
    more damageing and less civilized.

  50. Henok or whatever your name is:

    You are no match to Jawar – Jawar is a convenient target for your fear and hate of the Oromo people. Jawar is a true son of Oromiya – intelligent and a leader – Period. Just Go Away – Oromos don’t need your patronage – No wonder most Oromos don’t want to be a citizen of a country to which the kind of you belong!

  51. Jewar in an intellectual and a brilliant political analyst. There are issues that i disagree with him, but he is what he is. Just because we disagree with someone, we should not trash him. Not too long ago, the same people that currently demonize him praised the man as the brightest young man. This is what some people call political prostitution. Agree to disagree respectfully, period.

  52. During the last very few years Jewar has made a lot for the unity of Oromos and Oromia; and will do great things in the future. We pray for his success. I am sure this is a headache for you that has initiated you to write such nonsense things. And you are simply sitting and writing nonsense issues which will not support for the unity of the country rather which provokes the disintegration of our country. We Oromos believe in a country in which all human rights are respected in all aspects. But you are not such a person. Shame upon you.

  53. ጥበቡ = አምሃራም ሆነ ትግሪ ከየመን መጣ ኦሮሞም ከማዳካስካር መጣ የሚለው ሳይሆን የ እውነተኛ ታሪክን እያገላበጥክ ኦሮሞ በ ኢትዮፒያ ተወሮ ነበር ለማለት አትጣር የአቢሲኒያ መንግስት ሲቃቃም በ መንዝ ሳይሆን በሸዋ ነው አዎ የክርስቲያን ይጉሶች ነበሩ ግን ይህ መንግስት ሲቃቃም ኦሮሞ ተወሮ አገሩን ተነጥቆ የሚባል ታሪክ የለም ኦሮሞ ሲሰፍር አምሃራ አልነበረም ወይም ጉራጊ ወላሞ ሲዳማ የለም የሚባል ታሪክ የለም የአቢሲኒያ መንግስት ለማፍረስ አውይም የአጺዎች ስረአት ለማፍረስ የመጀመሪያው ግራኝ ማህመድ እንጂ በ ኢትዮፒያ እንግሊዝ እና ጣሊያን አይደሉም ግራኝ ኢትዮፒያን የሙስሊም አገር ለማድረግ ከነበረው ህልም ክርስቲያኖችን ማሳደድና የአቢሲኒያን ንጉሰ ነገስት መንግስት ለማፍረስ ጦርነት ገጥማል የአቢሲኒያ መንግስት በዚህ ግዚም ፈርሳል ወይም የአጺዎች ስረአት በዚህ ዘመን ዛሪ አኦሮሞ ወያኒን ከጫካ እንደረዳው ሁሉ ግራኝን ኦሮሞ ወይም ጋላ በመርዳት ጋላዎች በአርሲ, በሸዋ, በወለጋ, በወሎ,ሃረርጊ, ጎጃም,እና መራብ ትግራይን በወረራ በመያዝ ወያኒ ዛሪ እንደሚያደርገው አምሃራን እንዲሁም አፋርን እንዲሁም ሲዳማን በማሳደድ የጋላ ወረራ እንደነበረ አትርሳ በተለይ አምሃራውን ክርስቲያን ነው በማለት ከሊላው ክርስቲያን ተለይቶ ያሳድዱት ነበር ጨፍጭፈውና አርደው አገር እንደቀሙ ታሪክ ይናገራል ስለዚህ ኦሮሞ ዛሪ ላለው መንነቱ ዝም ብሎ ሲወረር ተወሮ ሲጨፈጨፍ ተጨፍጭፎ የመጣ ቀላል ህዝብ እንዳልሆነ የኢትዮፒያ ታሪክ መዝግቦታል አገራስቸውን የተቀሙ የአቢሲኒያ ህዝቦች መንግስታቸውን ለማቆም መልሰው ነፍጥ አንስተው ታግለዋል እነዚ ክርስቲያኖች ደግሞ ነፍጠኞች አምሃሮች በመባል ይታወቃሉ ያ ማለት ዛሪ ጉራጊውም ደቡቡም ሸዋውም ኢትዮፒያን ወደነበረችበት ለመመለስ እንደሚታገለው ክርስቲያኖች ላገራቸው እና ለሃይማኖታቸው ታግለው የአጺዎች ስረአት እየመለሱ በሚሊሊክ ዘመን የተከፋፈለችውን ኢትዮፒያ አንድ አድርገዋል ስለዚህ ከሚሊሊክ በፊት በነበሩ ንጉሶች ስረአት ውስት ኦሮሞዎች ነበሩ ኢትዮፒያን ወደነበረችበት ለመመለስ በተደረገው ትግል ውስት ነበሩበት ለምን ኦሮሞዎች ኢትዮፒያ ውስት እንደሰፈሩና እንደማንኛውም አምሃራም ሊላ ኢትዮፒያን አገራቸው ስላረጉ ሃቁ ይህ ነው የአቢሲኒያ መንግስት ከሸዋ ሲፈርስ በ አጺ ንብረ ድንግል ዘመን ነበር ከሸዋ ሲሰደዱ መንዝ ላይ ወረዳ ግሚ ከሚባል አገር ለያቆብ የሚባለው ትንሹን ልጃቸውን ትተው ገላውዲዎስን ይዘው ወደትግሪ እንደተሰደዱ እና ግራኝን ለመዋጋት አገራቸውን ሸዋን ኢትዮፒያን መልሰው የክርስቲያን አገር ለማድረግ በቅተዋል ለዚህ ነው ዛሪ ወያኒና ኦሮሞ የመሪት ቅርምት ዘር በማጥፋት ስለተስማሙ አምሃራና ኦርቶዲክስን ማጥፋት አለብን የሚሉት ምክንያቱም አምሃራ ኢትዮፒያዊ እንጂ አምሃራ የሚባል አገር የለውም ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ደግሞ የኢትዮፒያ ህዝቦች በሃይማኖታቸው አንድ እየሆኑ አገር አቁመዋል ስለዚህ ይህ ነገር ከጠፋ ወያኒና የኦሮሞ የዘር ልሂቃኖች ኢትዮፒያን የመከፋፈል እድል አለን ስላሉ የኢትዮፒያ ታሪክንም በሚመቻቸው በኩል በማጣመም ፕሮፓጋንዳ እንደ አንተም አይነቱ ይነዛል

  54. Wede 20 yemihonu sewoch smachewn bemeqeyayer tesatfewal.
    Betedegagami ye jiwor degafi hunew yeTafu tefa g/eb gmat ena erasu jar mehamed nachew.

  55. Jawar is nothing why we waste our time he talk he can’t do nothing I am sure if woyane put him in prison for 2days he will start working for woyane he is scary don’t make him big ignore him don’t talk for this weak person

  56. በጣም ተራ ስድብ ከምትሳደብ ያንተ አስተሳሰብ ምን እንደ ሆነ ብትነግረንና ብንተቸዉ ጥሩ ነበር፡፡ ሀስተሳሰቡን ስላልቻልክ ሰውየውን ለማጣጣል ብትሳደብ ማን ተሸናፊ እንደ ሆነ ግልፅ ነወ፡፡

  57. Here tesfa gebreb as tola, ambo oromo etc posted destructive comments.
    This homosexual individual is pschiatrically mad of amarophobia by which he has been committing continuous serious crimes of inciting ethnic violence against amaras.
    This homosexual person is working restlessly in anti-amara propoganda with oromos’ pseudo support, aiming to create a mess in ethiopia and to dismantle it for eritrea good futurity.
    This mad evil individual is present by changing names and repeatedly posting extremely hateful anti – amara propogandas, against every good article or posting for the good of ethiopia.
    Donot think these postings are from olf or onegs. They arenot.
    I suspect tesfa gebreb is spying for tgrai woyane and the ethiopian patriots in eritrea are spied by him. He may be the substitute for mola asgedom.
    I warn them to be kept off him.
    Take seriouly my warning.

  58. U are ignorant and selfish u insult 50 million Oromo we stand with him tebab yeneftanya lij we know wy u cry

  59. juhar mehamed’s supporting comments came mostly from tesfa gebreb.
    If innocent and honest ethiopians want to know about juhar mehamed check his old past postings on his web site.

  60. juhar mehamed’s supporting comments came mostly from tesfa gebreb.
    If innocent and honest ethiopians want to know about juhar mehamed check his old past postings on his web site.
    Donot confuse hero for traitor.
    A hero is a patriot who combat boldly in real battle front against an aggressor/oppressor.

  61. Henok? Jawar ante endemitfelgew ayinet amelekaket kelelew menor ayichilm malet new, ketsufim yeteredawut chelemtegninetin new ena kechalk zip ur mouse! yehin lemetsaf sitinesa Oromonet bedenb aligebahim weyim endigebah alfelekim…

  62. ወንድም ጅሃር መሃመድ
    ጤና ትሆን ዘንድ በአላህ ስም እመኝልሃለሁ!
    የኦሮሞ መሬት የኦሮሞ ነው ያልከው አይ አንተ ይች ጉደኛ መሬት ኢትዪጵያ የምተባል እንዳው ዝም እንዳው ዝም ነው ይላል ዘፋኙ
    አዎን ኢትዮጵያ የኦሮሞ ናት! ዛሬ ግን አይደለችም ምክንያቱም ሰዎች ሃገራች ከሆነ እናት ከነልጆቾ ስትገደል፣የ7 አመት ሕጻን በቅልብ ወታደር ስትገደል /ሲገደሉ/ እኮ የኦሮማይ ፕሬዚዳንት የተከበሩ አቶ ሙክታር ከድር ምን እንዳሉ ሰምተህ ከሆነ አላውቅም ለማኝኛውም አንተ በርቀት ስላለህ በኦሮሚያ ወንድሞችና አባቶች፣እህቶች ላይ የተኮሱት ወታደሮች ትክክል ናቸው ነበር ያሉት ገብቶሃል ተጨማሪ ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስተር ኃ/ማሪያም ደስአለኝ ፈረንሳ ሃገር ስብሰባ ሂደው በፈረንሳይ የተገደሉትን የፈረንሳይ ዜጎች ሃዘናቸውን ገለጽ እንደ ሰው ሃዘን መግለጽ ትክክል ነው እላለሁ የሚያሳዝነው ወንድም ጅሃር መሃመድ በኦሮሚያ ለተገደሉት ሃዘን መግለጽ አይደለም ወታደሩን በማሞገስ እሰየው ነበር ያሉት እንኮንስ ለኦሮሞ ዜጎች ሃዘናቸውን ሲገልጽ (የኦሮሞ ዜጎች ያልኩት ለአንተ ነው እንጅ ኢትዮጵያዊያን ናቸው በእኔ እምነት ምክንያቱም በአገዚ ወታደር የተገደሉት ወንድሞች እህቶች ነገ የኢትዮጵያ መሪዎች ሃገር አስተዳዳሪዎች ሳይንቲስቶች የሚሆኑትን ታዳጊዎች ተቀጠፉ) ለመጥቀስ ይቻላል
    ተጨማሪ አንተ ለአበበ ገላው መልስ መስጠትህ ከሆነ የጸፍከው ስተትህን መረዳት ያንተ ፋንታ ሲሆን አማራ ሲገደል፣ሲባረር፣ ሲጨፈጨፍ፣ሲፈናቀል በአንድ ስብሰባ ላይ የሰማሁትን ልንገርህ የአንድ ድርጅት ስራአስኪያጅ ስም መጥቀስ አያስፈልግም በሌላ ወቅት በዝርዝር እመጣበታለሁ አማራ አለ ሰውየው ከሌሎች ክልሎች የተፈናቀሉት አለ በክብር በመኪና ተዘጋጁቶላቸው ነበር ያለው ይህ ሰው ነገ ወደሕዝብ ይቀላቀላል በወቅቱ የተናገር ወያኔ በል ያለው ለማስተላለፍ አፉ አርቶ/ቀዝኖ/ ነው ሰውየው የኦህደድ አባል ነው ማወቅ ካስፈለገ
    ሰ.አ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*