ታግዶ የነበረው የማህበረ-ቅዱሳን ዐውደ ርእዩ እንዲታይ ተፈቀደ
ዐውደ ርእዩ እንዲታይ ተፈቀደ – በዲ/ን አባይነህ ካሴ ታግዶ የነበረው ዐውደ ርእይ እንዲታይ መፈቀዱ ተሰማ፡፡ የእገዳ ትእዛዙ የተሰጠው ከማን እንደኾነ በተደጋጋሚ ለማወቅ የተደረገው ጥረት በመጨረሻ ተሳክቶ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የማኅበሩ አመራር ባደረገው ውይይት መፈቀዱ ዐቢይ የደስታ ዜና ነው፡፡ ከደኅንነት …
ዐውደ ርእዩ እንዲታይ ተፈቀደ – በዲ/ን አባይነህ ካሴ ታግዶ የነበረው ዐውደ ርእይ እንዲታይ መፈቀዱ ተሰማ፡፡ የእገዳ ትእዛዙ የተሰጠው ከማን እንደኾነ በተደጋጋሚ ለማወቅ የተደረገው ጥረት በመጨረሻ ተሳክቶ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የማኅበሩ አመራር ባደረገው ውይይት መፈቀዱ ዐቢይ የደስታ ዜና ነው፡፡ ከደኅንነት …
ማኅበረ ቅዱሳን “ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን አስተምህሮዋን እንጠንቅቅ፤ ድርሻችንን እንወቅ” በሚል ርዕስ በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል ለ 1 ሳምንት ለማሳየት ያዘጋጀው ዐውደ ርእይ ለዕይታ ለመቅረብ ሰዓታት ሲቀሩት “ባልታወቀ አካል” ቀጭን ትዕዛዝ መታገዱን በዘመኑ ፈጣን የመገናኛ መንገዶች ከኢትዮጵያ አልፎ በመላው ዓለም …
ፓትርያርኩ፡- ለኢትዮጵያ የደኅንነት፣ ለምእመናን የድኅነት ሥጋት ( ዲያቆን ዳንኤል ክብረት) ‹የክርስቶስ አንዲት በግ መከራን ስትቀበል ከማይ እኔ የበጉ እረኛ መከራ መቀበልን እመርጣለሁ› ይህንን የተናገረው ዮሐንስ አፈወርቅ ነበር፡፡ የቁስጥንጥንያዋ ንግሥት አውዶቅስያ የአንዲት ክርስቲያን ምእመንን መሬት ወስዳ ባሰቃየቻት ጊዜ ለተግሣጽ የተናገረው …
ፓትርያርኩ፡- ለኢትዮጵያ የደኅንነት፣ ለምእመናን የድኅነት ሥጋት ( ዲያቆን ዳንኤል ክብረት) Read more »
ኤግዚቢሽን ማዕከሉ፣ ማኅበሩ ከአዲስ አበባ አስተዳደር የፈቃድ ደብዳቤ እንዲያጽፍ ጠይቋል በማዕከሉ ኤግዚቢሽን የሚያዘጋጁ አካላት፥ ፈቃድ የሚያቀርቡት ዕውቅና ካገኙበት ተቋም ነው ማኅበሩ ከማዕከሉ ጋር የፈጸመው ውል በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ጽ/ቤት ደብዳቤ የተደገፈ ነው ያለሰዓቱ የተጠየቀው ፈቃድ፥ በማዕከሉ አሠራር ያልተለመደና በአ/አ አስተዳደርም …
የማኅበረ ቅዱሳን ዐውደ ርእይ መክፈቻ ጊዜ ባልተለመደ ሕገ ወጥ አሠራር እክል ገጠመው፤ መርሐ ግብሩን በዕቅዱ ለማስቀጠል ጥረቱ ቀጥሏል Read more »
የቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ኹኔታ ያሰጋው ማኅበረ ቅዱሳን የፓትርያርኩ የክሥ መመሪያ የእውነት ጠብታ የሌለበት እጅግ ከባድ አደጋ እንዳለው ገለጸ – ቅዱስ ሲኖዶስ እርምትና አስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጥበት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳቱን ተማፅኗል – ከኑፋቄ፣ ከአስተዳደር በደል እና ከዝርፊያ የተነሣ የቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ …
ማኅበረ ቅዱሳን የፓትርያርኩ ክሥ የእውነት ጠብታ የሌለበት እጅግ ከባድ አደጋ እንዳለው ገለጸ Read more »
ማኅበረ ቅዱሳን ለቅዱስ ፓትርያርኩ መሠረተ ቢስ ደብዳቤ መልስ ሰጠ (ማኅቶት ዘተዋሕዶ)ማኅበረ ቅዱሳን ብፁዕ ወቅዱስ አባ ማትያስ ፓትያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ጥር 16/2008 ዓ.ም ለሦስቱ ኮሌጆች ማኅበሩን አስመልክተው ለጻፉት መሠረት ቢስ ደብዳቤ መልስ ሰጠ። …
በማኅበረ ቅዱሳን የልማት ተቋማት አስተዳደር የንዋያተ ቅድሳት ማምረቻ ክፍል ነሐሴ 18 ቀን 2007 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ ቃጠሎ እንደደረሰበት የልማት ተቋማት አስተዳደር ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ኃይሉ ፍስሐ ገለጹ፡፡ መረጃው ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት እንደደረሳቸው የገለጹት አቶ ኃይሉ …