በወያኔ ሰራዊት ውስጥ ጥያቄ እና ተቃውሞ የሚያበዙ ከሰራዊቱ ሊሰናበቱ ነው::
በወያኔ ሰራዊት ውስጥ ጥያቄ እና ተቃውሞ የሚያበዙ ከሰራዊቱ ሊሰናበቱ ነው::
#Ethiopia #EthiopianArmy #Oromoprotests #EPRDF #Miniliksalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ባለፉት ቀናት የተሰበሰበው የሕወሓት የጄኔራሎች እና አማሳኝ መኮንኖች ቡድን በተለያዩ የሰራዊቱ ክፍል ውስጥ ጥያቄ የሚያበዙ እና ተቃውሞ የሚያቀርቡ የሰራዊቱ አባላት አስፈላጊው ክፍያ ተከፍሏቸው ከሰራዊቱ እንዲሰናበቱ መወሰኑን ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ለምንሊክ ሳልሳዊ አሳውቀዋል::እንዲሁም በተጨማሪ ይህ መመሪያ በየክፍሉ በጥብቅ ምስጢር ከወረደ ጀምሮ ወታደሮቹ ትጥቃቸውን እንዲፈቱ እንዲደረግ ተወስኗል::
በተለያዩ የሰራዊቱ ክፍል ውስጥ ጥያቄ እና ተቃውሞ የሚያበረክቱ ወታደሮች ሌላውን ሰላማዊ ወታደር እንደሚበክሉ እና ለአመጽ ለማነሳሳትም እንደማይቸግራቸው ጉዳዩን አንስተው የተወያዩት የጦር መሪዎቹ የሰራቱን ሞራል እና ታማኝነት እያላሸቁ የሚገኙት ወታደሮች እንዲሁም ለሚዲያ መረጃ ቅርብ የሆኑ የሰራዊት አባላት ሁሉ እንዲሰናበቱ ሲወሰን በከተማ ውስጥ የሚሰሩ የስርአቱ ተቃዋሚ የቢሮ የአስተዳደር ሰራተኞች በመንግስታዊ መስሪያ ቤቶች ውስጥ በሲቭል ሰራተኝነት ተመድበው ክትትል እንዲረግባቸው መባሉም ምንጮቹ ጠቅሰው የሰራዊቱ የሞራል መላሸቅ ባሁኑ ወቅት በሕወሓት ውስጥ እጅግ አሳሳቢ አጀንዳ መሆኑን አክለው ተናግረዋል:: #ምንሊክሳልሳዊ

ተጀመረ
Yhn masTenqeqiya slastelalefachuh sbhat nega bewoyane sm msgana aqrbual.
Ye enie melkt demo:
Tere-woyane tagay wetaderoch mngiziem ejg ereqiq bemehon tgrai woyanien medemses alebachuh.
ትጥቅህን ፈትተኸ እስር ቤት ከምትገባ ወደ ህዝባዊ አብዮት በመቀላቀል ይህንን ጨፍጫፊ ቡድን አስወግድ፡፡
ሊነጋጋ መሆኑን ያመለክታልቀ
morning has broken kkkkkkkkkkk
bertu
turn your gun to weyanes do it now the sooner is the better
YWeyane Ken mewdekiaw derese
ለኣጋዚ ወታደሮች ቀድማችሁ አሥቡበት ሃላ ሸሚዝ አንጥፎ ከመለመን ከወዲሁ እንዲያሥቡበት የህዝብን ስሜት መረዳት ከቻሉ አሳውቁልን ።
Le arba amet le and afta
sayaqom Telatachn yetgrai
woyanie eñan eyegedele
ena agerachn eyaTefat
ygeñal.
Lemedan and bcha mrcha
alen.
Esum: woyanien megdel
new.
Jegnoch, beyalenbet
beyegiziew wedaj meslen
bemeqreb, lemanm
sanasawq bedbq yetgrai
woyanien engdel.
woyaniewochn sngelachew
yeterefut sisheshu weym
siyalqu bcha neTanet ygeñal.
MiTeqmun mesariyana
sltoch. Tyt, bomb, slu
mesariya (goradie, seyf,
meTrebiya, bilawa, Tor,
ankasie), bebox, qomeT,
dngay, merz, maqaTel,
maneq, mafen, wede gedel,
gudguad megefter, kewha
masmeT, bebeshta maslekef
etc new.
Zm blen mawelawel lemaleq
new.
Saichersun qedmen megdel
alebn.
“ክቡር ጀግና የኢትዬጵያ ወታደር ሆይ ለምን እንደተሠለፍክ ጠንቅቀህ እወቅ ያሥተላለፍንልህ መልእክት በሆድህ ይዘህ ባንዳውን ወያኔ
አብረን እንገንድሠው የደርግ ሠራዊትን የጣልከውም አንተ ነህ ሳትሣቀቅ መረጃውን አሥተላልፍ ደምህን ለወያኔ ስይጣን አትገብር በአንተ ወኔና ደም ወያኔ ዛሬ ከፍተኛ ዶላር እያግበሠበሠ ነው ሞተህም ለቤተሠህ
እንኳ አንድ ጣቱን ያጣ የማሽን ሠራተኛ የማያገኘውን
የክፍያ ካሣ ደብቀውህ ሢካፈሉ አይተናል ይህ ነው የሠላም አሥከባሪ ተልኮ ድራማ ንቃ ይችህ አገር ጠላቷ አንድ ነው ረሀብና ወያኔ ሌላው የጥጋብ ምልክቶች ናቸው በቀለም ይመለሣሉ ክቡር ሆይ
የምንፈልገውን መንግሥት ለመምረጥ ተቸገርን ተሠደድን ተገደልን ይህ ሉጎሙን አኝኮ የጨረሠው የወያኔ ጥቁር ፈረሥ ግልቢያ በርግጠኝነት
የገደል አፉፍ ደርሥሷል ገብሡን ማዶ ሆነን እናሣየው!!!
ኢትዬጵያ ከዘረኝነት የፖለቲካ ሥርአት መላቀቅ አለባት!!!
ሞት ለወያኔ!!!
********************************
ወልቃይትን የፍጥኝ ያሰሯት ወያኔና ሱዳን እጣ ፈንታዋ ምን ይሆን ትውልዱ ምን ይላል እውነት አማራ አለን? ድንበራችን ታቹን ቁልቁል እሥከ ቤንሻንጉል አባይን ያካተተ ካርታ ተዘጋጅቶ አኝዋኮችንም በተመሳሳይ መንደር ማሰባሰብ በሚሉት ዘዴ በጥንት የአሰፋፈርና ድንበርን ጥበቃ ዘዴ ግብርናን አማክለው ሲኖሩ የነበሩትን ብርቅዬ ብሄሮች በጅርባቸው በአቶ ሱዩም መስፍን ቆስቋሽነት የነዳጅ የወርቅ የማርብል ማእድን ያለባቸውን ስፍራዎች ለደ.ሱዳን ለመሸጥ አስታራቂ መስለው የድለላ ስራ ተከናውኖ አሁን የእውነታው ደም ታየ ይህ ሁሉ ግንዛቤ የኢትዬጵያ ህዝብ እየተረዳው ይገኛል መረጃውን በተጠናከረ መልኩ እናስቀጥል ምንም እንኳን ወያኔ የኔትወርክ መስመሮች መዝጋት መጀመሩን ለአፍሪካ ህብረት ተገኝተው ለነበሩት እድምተኞች መስክረዋል ይህ የረሸባሪና የወረበላው ቡድን ወያኔን ለማስወገድ ማንም የማይተኛ መሆኑ ይታወቃል ይህንም የሰራዊቱንና የደህንነት ማእከሎችን ዋልታ ለማዳከም የታያዝነውን እንቅሥቃሴ ሁሉም ኢትዬጵያዊ ያስቀጥል መረጃዎችን ያጋልጥ ያውጣ ።
መልካም አሥተዳደር እጦት ነው እያልክ ነጮቹን አትሸውድ ሪፐብሊካኑ እየሳቁብህ ነው በመሳሪያ እናስወግድሀለን ጠብቀን …..
ሞት ለወያኔ!!!
አብረን ነን….
http://www.zehabesha.com/amharic/wp-content/uploads/2016/02/wetader-2.jpg