ቤተክርስቲያን ተጽእኖ ፈጣሪነቷን እያጣች መተማመን እየሰፋ በመምጣቱ በሲኖዶሱ ውስጥ ክፍተት ተፈጥሯል::
በፓትርያርኩ እንደራሴ አስፈላጊነት ከስምምነት ተደረሰ፤ “ወቅቱን የጠበቀ ነው” ያሉት ሚኒስትሩ፣ “ቅ/ሲኖዶሱ ተስማምቶ ካልወጣ ለሕዝብም ለሀገርም ጥሩ አይኾንም” ብለዋል በምልዓተ ጉባኤው ውሎ በተደረሰው መግባባት፤ የእንደራሴው መመዘኛ፣ ፓትርያርኩን የማገዝ ተግባሩና ሓላፊነት ደንቡ በቀጣዩ ጉባኤ ይታያል በልዩ ጽ/ቤቱ፣ ለሥራ ዕንቅፋት የኾኑ ሰዎች ተነሥተው፣ እንዲስተካከልና እንዲረጋጋ …
ቤተክርስቲያን ተጽእኖ ፈጣሪነቷን እያጣች መተማመን እየሰፋ በመምጣቱ በሲኖዶሱ ውስጥ ክፍተት ተፈጥሯል:: Read more »