በቡታጅራ ከተማ የመሬት ይዞታ አዋጅ በመቃወም ታላቅ ህዝባዊ ተቃዉሞ ተደረገ::
በቡታጅራ ከተማ ታላቅ ህዝባዊ ተቃዉሞ ተደረገ #Ethiopia #Butajira በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በመሰቃን ወረዳ በዛሬዉ እለት ህዝባዊ እምቢተኝ ተስተዋለ።ፓሊሶች ተደብድበዋል።ፖሊሶች ተጎድተዋል። የመንግስት ታጣቂ ሐይላት ክላሽ ኢንኮቫቸዉን ተቀምተዋል። መንግስት ያወጣዉን የመሬት ይዞታ አዋጅ በመቃወም ዛሬ በድንገት የተደረገዉ ሰልፍ ፖሊሶች ህዝቡን መቆጣጠር …
በቡታጅራ ከተማ የመሬት ይዞታ አዋጅ በመቃወም ታላቅ ህዝባዊ ተቃዉሞ ተደረገ:: Read more »