የጋምቤላው ግጭት ተባብሶ መቀጠሉ ታውቋል። (VIDEO)
የጋምቤላው ግጭት ተባብሶ መቀጠሉ ታውቋል። #Ethiopia #Gambella #MinilikSalsawi
በቅርቡ የብሄር ብሄረሰብ ቀን የተከበረባትና የብሄሮች መቻቻል ኣንድነት እና ፍቅር ተምሳሌት ተደርጋ በወያኔ ኣገዛዝ የተንቆለጳጰሰችው ጋምቤላ በጎሳ ጦርነት እየተናጠች ነው ። አዲስ ስታንዳርድ የተባለው እንግሊዘኛ ድህረገጽ ባወጣው ሰበር ዜና መሰረት በጋምቤላ ክልል በተነሳው ግጭት ቀጥሎ በጋምቤላ ከተማ እስር ቤት ላይ በደረሰ ኣደጋ ቢያንስ ሰባት ሰዎች መሞታቸውን ዘግቧል።አስር ቤቱን ሰብረው ለመግባት የኑኤር ተወላጆች ባደረጉት ግጭት ሰባቱ ሰዎች መገደላቸው ታውቋል።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=xIz2DnLU4rQ]
በቦታው የነበረውን የኣይን ምስክር ያነጋገረው ኣዲስ ስታንዳርድ እንደዘገበው የኑኤር አና ኣኝዋክ ጎሳን ግጭት ተከትሎ በጋምቤላ ከተማ ኣራት ኪሎ ተብሎ በሚጠሯው የጋምቤላ ማረሚያ ቤት ላይ የታጠቁ የኑኤር ተወላጆች ከባድ ጥቃት ኣድርሰዋል።በግጭቱ ተጎድቶ ለሕክምና የመጣ ሰው ዋቢ ያደረገ ዘገባው ጋምቤላ መንግስት ኣልባ ሆናለች ብሏል፥ኣከባቢው ላይ የሰፈሩ የወያኔ ፖሊሶች አና ወታደሮች የጋምቤላ ከተማ ፖሊሶችን ትጥቅ ኣስፈትተዋቸዋል።
በኣከባቢው ግጭት የተነሳው በሁለቱ ኦሳዎች ኣባላት ግለሰቦች መካከል በመሬት ቁርሾ ኣለመግባባት ተከትሎ የተነሳውን ተኩስ እና ከቁትትር ውጪ የወጣውን ግጭት ኣስታኮ የክልሉ ታጣቂዎች የኑኤር ተወላጆችን ኣፍሰው ማሰር ከጀመሩ በኋላ መሆኑ ታውቋል። በክልሉ ኣሁንም ግጭቱ የቀጠለ ሲሆን በከተማው ከፍተኛ ውጥረት ኣይሏል።

EPRDF/TPLF’S LEADER
All bad things happen to Ethiopia because of TPLF. The solution is to getridoff tplf.
ወያኒ ወረራ ለማካሂድ እና ኢትዮፒያን ለመግዛት ዋነኛ ከጣሊያን ማፊያ በአሽከርነት የተማረው በዘር በማከፋፈል በማጋጨት ካልሆነ እድል እንደሊለው የተነገረው ወያኒ ትግሪ የትግሪ ዘር የሚያልፍለት ከድህነት የሚወጣው ከብሂር ብሂረሰቦች ስር ወተን በዚህ መንገድ መጠቀም ስንችል ብቻነው በማለት ፈረጅ ያልተሳካለትን ተሳክቶለት 25 አመት ዘር በተራ በተራ እያጠፋ ነው ትግሪ ብቻ በሰላም ዘር አጥፍቶ ግዛቱን በወረራ አስፍቶም እየኖረ ሊላውን ለመቀራመት አሁንም ግድያ ግድያ ኢትዮፒያ ሰው አጣች አንዱ ሲገደል ነገም እኒ እገደላለው ብሎ የሚያስብ ቢኖር ኖሮ ዛሪ ይሂው ዘር ለማጥፋት ትግሪ ኢትዮፒያን ባላዳረሰ ዘመነ ልኩስኩስ ዘመን ላይ ሆነን ችግሩ ያጺዎች ስረአት ነበር የደርግ እያላችሁ ምነው ወሪ ባትደፍሩ አጺዎች አገር አቁመው አስረክበዋል ደርግም ላለ ማስቆረስ ተዋግታል ወያኒ አገር ሊሰጠን መጣ ስትሉ አታፍሩም ወያኒ በትግሪነት ጫካ የወጣው ላምሃራ ምኑነው ለጋብሊያው ምኑነው ለአፋሩ ምኑነው ….ለኦሮሞው ምኑነው አለመሆኑንም እያያችሁ ነው ኢትዮፒያ ከፈረጅ አሽከር ወያኒ ነጻ የምትወታው በኢትዮፒያዊነት ብቻ ነው
you right my brother but we have to watch the real Tigeryan people like Abrahm Desta, Belaye,Gebremdhine Areya,and so on.
just the one lead the country those are very danger’s we can elements if we stand for the unity.
በተናጥል የሚደረግ ትግል የባርነት ዘመንን ያራዝማል!!
The big fighter ginbot7 defeat weyane
ይህን የኙኤርና የአኝዋክ ግጭት ወያኔ ስልጣን ሲይዝ ቀድሞ የክልሉ አስተዳዳሪ የነበሩት አቶ ቱዋት ነበሩ ምንም እንኴን ጎሳቸው ከኙኤር ቢሆንም ቦታው ላይ የተቀመጡት በኢትዮጵያዊነት ነው ። ግን ወያኔ ለልዩነት እንዲመቸው አኝዋኮችን በስልጣን አስቀምጦ የጎሳ ልዩነትን ሲያራግብ ቆይቶ አኝዋኮችን ጨፈጨፈ ቀጥሎም ኙዌሮችን አጠገቡ አድርጎ ከመጀንገሮች ጋር ሌላ ግጭት አቀጣጠለ ።ሁሉንም እንዳይተማመኑ አድርጎ የሁሉንም መሬት ነጠቀ ። አሁን ደግሞ ሌላ ዙር ግጭት እንዲነሳ አዱርጎ አስተዳደሩን ወሰደ ። በሌላ በኩል የደቡብ ሱዳን ተቃዋሚ ነኝ የሚሉትን ዶክተር ሪያክ ማቻርን እያስታጠቀ ግጭቱን አባባሰው ። ሪያክ በእንግሊዝ የሚደገፍና ጋንቤላን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ከደቡብ ሱዳን የኙኤርን ግዛት በመዉሰድ በአንድ ላይ ቀላቅሎ የኙኤር ሀገርንና መንግሥት መፍጠር የሚያልም ግለሰብ ነው ። ስለዚህ ይህ ግጭት የጋንቤላ የመጨረሻው መጀመሪያ ነውና ትኩረትና ጥንቃቄ ይጠይቃል ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ።
Ginbot7 yhe hulu heyl eyalew lemndnew gicht bota hedo selam yemayaskebrew
ethiograph.com/album/albums/v1/10001/tplf-greater-tigray-map.jpg
http://www.ethiograph.com/album/albums/v1/10001/tplf-greater-tigray-map.jpg
በጣም ይገርማል ካርታው መሀሉ ዳር ሆነ ማለት ይህ ነው።
ለመረጃው ትግራይ ሪፐብሊክ ተብዬውን እናመሰግናለን ሼር እናርግ ባካችሁh ttp://www.ethiograph.com/album/albums/
v1/10001/tplf-greater-tigray-map.jpg
ይህ እቅድ አሁን ትኩረታችን ለሆነው የሉአላዊ ሀገር
አጥርን ውሻው ህወሀት በቀደደው በርካታ በሰሜንም
በደቡብም ያሉ የድንበር ስፍራዎች በከፍተኛ የእጃዙር
ሽያጭና ወረራ መንደር ካሰባሰቡ በሃላ የገዛ መሬታችንን
ሱዳን ሲያርሱበት የነበረ ነው በማለት በማሥካድ
ከቅርምቱ በሃላ ድንበር ሊካለል መሆኑን እየሰማን ነው።
ሀገራችንን የሸጠው ወያኔ ይወገድ ወልቃይት አባይ
ቤንሻንጉል ያቤሎ የኢትዬጵያ እንጂ የትግራይ ሪፐብሊክ
አይደሉም።
https://youtu.be/848lL6Szo8c