በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ተጠናክሮ ቀጥሏል።በዶዶላ ደህንነቶች ስልጤ የኦሮሞ ጠላት ነው የሚል ወረቀት መበተናቸው ታወቀ::

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ተጠናክሮ ቀጥሏል።በዶዶላ ደህንነቶች ስልጤ የኦሮሞ ጠላት ነው የሚል ወረቀት መበተናቸው ታወቀ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Gambella‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Dodola‬

Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – በጉጂ በደብረጽጌ በገብረጉራቻ በሜታ በሜኢሶ እና ኣሰቦት የኦሮሞ ተማሪዎች አና የኣከባቢው ነዋሪዎች በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ እና እስር በመቃወም ተቃውሞ ማሰማታቸው ታውቋል።በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ አርሲ ዞን በዶዶላ ከተማ : የመንግስት ደህንነቶች ትናንት ለሊቱን በከተማው ውስጥ ስልጤ የኦሮሞ ጠላት ነው የሚል ወረቀት በትነው ማደራቸው ተሰማ ።በጋንቤላ ክልል በኣኝዋክ አና ኑዌር መካከል የተነሳው ግጭት የቀጠለ ሲሆን ኣስረኣንድ ሰዎች መገደላቸው ታውቃል::

Minilik Salsawi's photo.

በጉጂ ዞን በተደረገው ተቃውሞ የፖለቲካ እስረኞች አንዲፈቱ የተጠየቀ ሲሆን ህዝቡ ኣላሙዲን ከሻኪሶ ሳካሮ እና ኦኮቴ በማእድን ቁፋሮ የሚያገኘውን ጥቅም ለከተማዋ ታክስ አንዲከፍል አና የኣከባቢውን ተወላጆች ተጠቃሚ አንዲያደርግ በመጠየቅ ድምጻቸውን ያሰሙ ሲሆን ለክልሉ ይሁን ለኣከባቢው ጥቅም የማይሰጥ ከሆነ እንዲዘጋ ሲሉ ኣስጠንቅቀዋል።በሃረርጌ ክፍለሃገር የሚገኙ የኦሕዴድ ባለስልጣናት ከስልጣን መባረር አና ግድያ ኣንስቶ አስከ መታሰር አየደረሰባቸው መሆኑ ተጠቁሟል።የመኢሶ ኣስተዳዳሪዎች እና የኦሕዴድ ኣመራሮች ከስልጣናቸው የተባረሩ ሲሆን የጸጥታ ክፍል ምክትል ሃላፊው በወያኔ ኣግኣዚ ወታደሮች ሲገደል ሌላኛው በከባዱ ተደብድቦ ከቆሰለ በኋላ የደረሰበት ኣልታወቀም።የኣሰቦት ከተማ ከንቲባ ሕዝብ ፊት ከተደበደበ በኋላ ተይዞ የተወሰደበት ኣይታወቅም፤ የመኢሶ ወረዳ የትምህርት ቢሮ ሃላፊ ተባሮ በሌላ የኦሕዴድ ካድሬ ተተክቷል። ዛሬ ጠዋት ብደብረ ጽጌ በተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ከኣርባ በላይ ተሰላፊዎች በኣግኣዚ ጦር ተይዘው ተወስደዋል።

ይህ በኢንዲህ አንዳለ በጋንቤላ ክልል በኣኝዋክ አና ኑዌር መካከል የተነሳው ግጭት የቀጠለ ሲሆን ኣስረኣንድ ሰዎች መገደላቸው ታውቃል፤ የወያኔ ኣገዛዝ ከፋፋይ ተጎሳ ፖለቲካ የጫረው ይህ ግጭት በካድሬዎች ከተጋጋለ በኋላ በዩንቨርስቲው ግቢ የተነሳ ግጭት ተስፋፍቶ የጋንቤላ ክልል ከተሞችን በማዳረስ ላይ ይገኛል።

በዶዶላ ደህንነቶች ስልጤ የኦሮሞ ጠላት ነው የሚል ወረቀት መበተናቸው ታወቀ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ አርሲ ዞን በዶዶላ ከተማ የመንግስት ደህንነቶች ትናንት ለሊቱን በከተማው ውስጥ ስልጤ የኦሮሞ ጠላት ነው የሚል ወረቀት በትነው ማደራቸው ተሰማ ።በኦሮሚያ የተቀሰቀሰውና ተፋፍሞ የቀጠለው የህዝብ አመፅ ያጨናነቀው የወያኔ መንግስት : እምነትን ከእምነት፣ አንድን ዘር ከአንድ ዘር በማጋጨት የህዝቡን ጥያቄ አቅጣጫ አስታለው ብሎ በማሰብ : የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰደ ተንኮሎችን እየሸረበ መሆኑ ይታወቃል ።

የወያኔ መንግስት በዶዶላ የበተነው ወረቀትም የዚሁ ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨትና እንዳይተማመኑ ለማድረግ በማለም የተሰራ ከንቱ ምኞት መሆኑን ለራዲዮ ዳንዲ ሃቃ ‪#‎RDH‬ የገለፁ አስተያየት ሰጪ : ይህ የመንግስት ተንኮል በእምነቱ በአስተሳሰቡ በአብዛኛው ማህበራዊ ህይወቱ የተቆራኘውን የስልጤ ህዝብና የኦሮሞ ህዝብ ሊያለያየው ቀርቶ የበለጠ እንደሚያቀራርበው ገልፀዋል ።በመላው የኦሮሚያ ክልል ውስጥ የስልጤ ተወላጆች እንደሚገኙ የገለፁት አስተያየት ሰጪ : የኦሮሞው ህዝብና የስልጤው ህዝብ ተዋውና ተከባብረው ከመኖር ውጪ : አንድም ቀን በመካከላቸው ችግር ተፈጥሮ እንደማያውቅ ገልፀዋል ።የስልጤ ህዝብ የኦሮሞ ህዝብ የጠየቀው ጥያቄ: የመብት ጥያቄ መሆኑን ተረድቶ ለጥያቄው አጋርነቱን አሳይቷል ያሉት እኚሁ አስተያየት ሰጪ : ወደፊትም የህዝቡ ጥያቄ እሰኪመለስ አጋርነቱ እንደሚቀጥል አስታውቀዋል ።

21 Comments on “በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ተጠናክሮ ቀጥሏል።በዶዶላ ደህንነቶች ስልጤ የኦሮሞ ጠላት ነው የሚል ወረቀት መበተናቸው ታወቀ::”

  1. Le arba amet le and afta
    sayaqom Telatachn yetgrai
    woyanie eñan eyegedele
    ena agerachn eyaTefat
    ygeñal.
    Lemedan and bcha mrcha
    alen.
    Esum: woyanien megdel
    new.
    Jegnoch, beyalenbet
    beyegiziew wedaj meslen
    bemeqreb, lemanm
    sanasawq bedbq yetgrai
    woyanien engdel.
    woyaniewochn sngelachew
    yeterefut sisheshu weym
    siyalqu bcha neTanet ygeñal.
    MiTeqmun mesariyana
    sltoch. Tyt, bomb, slu
    mesariya (goradie, seyf,
    meTrebiya, bilawa, Tor,
    ankasie), bebox, qomeT,
    dngay, merz, maqaTel,
    maneq, mafen, wede gedel,
    gudguad megefter, kewha
    masmeT, bebeshta maslekef
    etc new.
    Zm blen mawelawel lemaleq
    new.
    Saichersun qedmen megdel
    alebn.

  2. Mereja or information plus
    ewqet or knowledge
    betegbar lay kewale Teqami
    new.
    tgrai woyanien mawdemiya
    merejana ewqetochn
    betegbar bnawlachew
    yiTeqmunal, neTa
    yaweTunal.
    QoraT Jegna meriwechna
    qoraT jegna Tor serawit,
    be Tru yewgiya slt tezegajto
    tgrai woyanien betegbar
    siwaga tgrai woyanie
    ydemesesal.
    YeTera yewgiya eqd beqoraT
    jegna drjt sitegbar bcha ye
    tgrai woyanie ydemesesal.

  3. አሮሞ ከስልጤ ሁሌም ለዘላለም በፍቅር ይኖራ ነኘኖሯልም ይኖራልም
    መጋኛ ይታቸው ወሬኞችን መቼም አይሳካላቸውም

  4. OIt is time the people of the horn to raise up against the Agames and say leave our countries and go for Tigray. It is important to know the difference between the Agames and our Eritrean brothers. Here are some the many crimes the Agames comitted in general. They took lands from Afar, Eritrea and Gondar by force. Torture or killed oromo protesters, moslim leaders , Amharas, somalis, Gambelas , Afars etc. They grabbed lands from our farmers and sold it to forighners. They give away our furtile border lands to the Sudan. They stolen public elections , kill and jail oppostion leaders. They invaded somalia and caused blood shades. They create conflicts among ethnic groups and promote hate. Destabilise south sudan by interfering in their internal affairs. Jailed oppoition and media people. We the horn of Africa people should raise up together and say all Tigrayans leave our places for Tigray

  5. If there will be war tomorrow , it should be between the the ethnic Agames and the rest of other people. There will no war between the silte Gurages and Oromos or Amharas and Oromos. That time has expired for woyanne to do that. We the people of Ethiopia stand with our respected Oromo brothers. Respected means respected . Do you know our Oromos are the great fathers of our celebrities.ormos are the fathers and mothers of Emperor Haile Selassie, coloniel Mengistu Haile Mariam, Ras Mekonnen Mikael Gudessa, Fitawrari Haile Georgis, Fitawrari Gebrye, Fitawrari Gelimo, Etege Tewabech, ras Abebe Aregay, ras Gobena Dache,Abebe Bikila, Tilahun Gessesse, Bizunesh Bekele ,geral Teferi Benti,General Jagama kelo, General Mereed Nigusse, general Abebe Gemeda, General Tadesse Biru, General Demssie Bulto, general Regasa Jimma, genral kassaye chemeda,General Abera Abebe , kibur ato Yilma Deressa, kibur ato Yilma shib eshi , Abdissaga . to name the few. We Ethiopians should thank the Oromos who build modern Ethiopia by their blood spill and will continue to lead the struggle for a a democratic Ethiopia.

  6. ተፈሪ ለመሆ የኦሮሞዎች ችግር አልተከበርንም ነው? ወይስ ኢትዮፒያን ከወያኒጋ በጫካ ካርታቸውን ይዘው የመሪት ወረራ በማድረግ የኦሮሞ መሪት ለኦሮሞ ስላሉ መቀበል አለብን ? ዘር በማስዳት አገር በመቀማት ለዘሮቻችን አገር እናስረክባለን ማለት በ 21ኛው ክፍለ ዘመን ዲሞክራሲነው ማለት ነው? መሰልጠን ማለት ነው ? ጎበዝ ጥያቂው ያገር ጉዳይ ነው ከላይ የጠቀስካቸው በሙሉ ኢትዮፒያዊ ኦሮሞ ለ ኢትዮፒያዊነታቸው እንጂ ለኦሮሞ ኦሮሚያ የምትባል አገር ኢትዮፒያን ቆርሰው እናስረክባለን ያሉ አይደሉም ኢትዮፒያ ማለት እና ኢትዮፒያዊነት የገባቸው ታሪካችንንም ጠንቅቀው የሚያውቁ የተከበሩ ጀግና ኦሮሞ ኢትዮፒያኖች ናቸው እከሊ እከሊ አይደለም ዋናው ሰው የሚከበረው በስራው ነው :: ዛሪ እነ ጃዋር እና እነ ዶ/ር መራራ የሚሉን ያለፈው የኢትዮፒያ ታሪክ አይሰራም የአምሃራ ነበረ ይሉና በዚህ ደግሞ የዘመኑ ልጆቻቸውን ከጃዋር ጀምሮ ጨፊ ኦሮሚያ አዲስ ትውልዶችን ያለፈውን የአባቶቻችሁ ታሪክ ይህ እኛ የምንለው ነው በማለት ያስረዳሉ የነበረች አገርን አፍርሰህ ታሪካን እና ህዝቦቻን ጨፍልቀህ የኛን አገር መሪት አምሃራ የወሰደብንን ሚሊሊክ የወሰደብንን አስመለስን ማን ምን አወራ አያገባንም የኦሮሞ ህዝብ ለመሪቱ ታግሎ መሪቱን አግኝታል ….ትግሉ ይቀጥላል ስለተባለ ተቀበሉ አክብሩ ማለት ሊላ ነገር ነው ? በመጀመሪያ ኢትዮፒያ የሁሉም ብሂር ብሂረሰቦች አገር ነች የኦሮሞ መሪት የአምሃራ መሪት የጉራጊ መሪት የሚባል ነገር የለም ህዝቦች ግን እንደየ ታሪካቸው በ ኢትዮፒያ ምድር ላይ ሰፍረዋል ትግሪው እንደ ታሪኩ ሰፍራል አምሃራም, ኦሮሞም ,ጉራጊም, ወላሞም,ሲዳማም, አፋርም, ስለዚህ ኦሮሞ የሰፈረበት ቦታ ሁሉ የኦሮሞነው ማለት አይቻልም ምክንያቱም ኦሮሞ ሲሰፍር, አምሃራ, ሲዳማ, አፋር, ሱማሊ ,…አልነበረም በምድሩላይ ኦሮሞነው የመጀመሪያ ተብሎ የኦሮሞ መሪት ነው ማለት በጣም የተሳሳተ ሃላቀር አስተሳሰብ እና በታክቲክ የሊላውን ማንነት ጨፍልቆ አገር ቀምቶ የራስን ለመፍጠር የሚደረግ ፉክክር ከዲሞክራሲጋ ምንም ያነት ግንኙነት የለውም በሊላ በኩል ኢትዮፒያ የምትባል አገር ኦሮሚያን አልወረረችም አምሃራም የኦሮሞን መሪት አልወረረም አምሃራም አምሃራ የሚባል መሪት የለውም ኢትዮፒያ ምድር ላይ እንደማንኛውም ማህበረሰብ የሰፈረ ነው ስለዚህ አገሩ ኢትዮፒያ ነች ምክንያቱም የዘመኑ የዘር ልሂቃኖች የመሪት ወረራ ለማካሂድ እና ኢትዮፒያን ለማፍረስ የመጡበት መንገድ አምሃራውን ታርጊታቸው ውስጥ በማስገባት አምሃራ ትግሪን ,ኦሮሞን የወረረ እየተባለ ውሸት ሲደጋገም እውነት እንዲሆን በጫካ ህወሃት እና ኦነግ የያዙትን ካርታ በሃይል ጭነዋል ስለዚህ ዛሪ ኢትዮፒያውስጥ 25 አመት ሙሉ እየተደረገ ያለው ያለፉት ስራቶች ለህዝብ ዲሚክራሲን አላመጡም እና በዲሚክራሲ ኢትዮፒያን ለማሳደግ ለህዝቦቻ መሰረታዊ ፍላጎቶችን ለማማላት እንስራ ሳይሆን አገሪታን አፍርሰን እኛ በፈለግነው ካርታ ተከፋፍለን ከፈለግን እንኖራለን ካልፈለግን እንገነጣጠላለን በሚል በነጻ አውጥዎች ስም ኢትዮፒያ ለመፍረስ 25 አመት በ ጥያቂውጥ እየኖረች ያለች አገር እንጂ እንደ አገር ዚጎች አገር አለን ብለው የሚተማመኑባት ሳትሆን የተሰደዱባት ማንነታቸውን ያጡባት ያባቶቻቸውን ነጻነት የተቀሙባት በኢትዮፒያዊነታቸው የተጨፈጨፉባት በዘር ማንነታቸውም እየተጨፈጨፉባት ያለች አገር ስትሆን በዋናነት ደግሞ ይሂንን 25 አመት ወደሃላ ጉዞ ወደጨለማ ያወረዱ ቢኖሩ የኦሮሞ ህዝብ ለኦሮሞ መሪት በማለትና የትግሪ ህዝብ ለትግሪ በማለት እዚህ ያደረሱ ናቸው እውነታው ሃቁ ዛሪ በዋናነት ኢትዮፒያ ውስጥ 25 አመት የመሪት ወረራ ተካሂዳል ዛሪ የኦሮሞ ተማሪዎች በመሪት ወረራ ሊጨፈጨፉ የቻሉበት ምክንያት ግልጽ ነው አለቆቻቸው ወያኒን በጫካም እየደገፍን አብረን ሰርተን ነበር በማለት ከዶ/ መራራ እስከ ጃዋር የዚን ስረአት አመጣጥ ሲያመሰግኑ ሊላው ማህበረሰብ ከአምሃራ -ጋቢላ በሲስተማቲክ አገሩን እና መሪቱን ተቀምታል:: የመጨረሻ ጨዋታ ግን መጀመሪያ ከጫካ ጨዋታውን ተጫውተው ብህዝብ ላይ ያመጡ ሃይሎች ዋናው አላማቸው መሪት መውረር ስለነበር ሊሎቹ ሲያልቁ ህወሃት እና ኦህዲድ ወይም ባንዳ ትግሪ እና ኦነጋውያን ሊባ ሲሰርቅ ይስማማና ሲካፈል ይጋደላል ስለሆነ ለሚሞቱት ንጹህ ዚጎች አዘኒታችን ከልብ ነው :: ስለዚህ መከበር ማለት በስራ ነው ስራ ማለት ደግሞ ኦሮሞዎች ከወያኒጋ አገር መሪት ለመከፋፈል ኦሮሞን አሳንሶ ማቅረብና በኢትዮፒያ ታሪክ ውስት ምንም አይነት ቦታም አልነበረውም በማለት ወይም ሲገደል ሳይገል ሲወረር ሳይወር ዛሪ ላለበት ደረጃ ደርሰ ማለት ለፖለቲካ መጠቀሚያ እና በዝር መሰብሰቢያ መሆን የለበትም ይህ አያስከብርም ሊላው እኛ ኦሮሞዎች ብዙ ነን የሚባልም ነገር አለ ልመሆኑ የተዳቀለውን ሁሉ እየቆጠራችሁ ነው ወይስ ንጹ ኦሮሞ በዚህ 21ኛው ክፍለ ዘመን አለ ተብሎነው? እኛ ብዙነን እየተባለ በአምሃራ ተወረን ነው በሚሊሊክ ተጨፍጭፈን ነው የሚለው ምንም አይነት ማሳመኛ ፖለቲካ ሳይሆን ከህወሃት ጋራ ጨዋታ ለመጫወት የታሰበ በሪ ወለደ ቀልድ ነው ዛሪ ትግሪ ወያኒ እየገዛሁ ነው አምሃራውን ገድዪ ቀብሪ መጣሁ በማለት 25 አመት አምሃራን አይደለም ኦሮሞን ,ጋቢላን ,አፋርን,…እየገደለ የራሲ የሚለውን ክልል በወረራ አስፍቶ የተቀረውን ኢትዮፒያንም በወረራ ይዞ ይገኛል ለመሆኑ ታዲያ ትግሪ ወያኒ እወክለዋለሁ የሚለውን የትግሪን ህዝብ አዋረደ እንጂ አላስከበረም :: ወያኒ እኒ ስገዛ የትግሪ እናት አታለቅስም በማለት ቃል ገብቶ ሊሆን ይችላል ግን የራስህን እናት አክብረህ የሊላውን እናት ስትንቅ ማንም የሚያከብርህ የለም የኦሮሞ ልሂቃን የኦሮሞ ህዝብን ማስከበር የሚችሉት ወያኒ የመጣበትን መንገድ በሪ ወለደ ታሪክ በማራገብ ሳይሆን ኦሮሞ ኢትዮፒያዊ እና ኢትዮፒያ መሪት ላይ እንዳለና ብቻውን እንዳልሆነ በመቀበል ዲሞክራሲ ስረአት ለማምጣት የግድ በዘር በኦሮሞነት መሰባሰብ እንዳልሆነ ሲቀበሉ ነው አለበለዚያ እንደ ወያኒ በሃይል ጥቅም ሊኖር ይችላል ግን ለዘለቂታው የሰለጠነች አገር ለማምጣት የግዲታ ሁሉም ተከባብሮ ተቻችሎ በነጽነት አገሩ የጋራ አገር መሆናን ሲያምኑ ነው ሞት ለወያኒ ትግሪ ባንዳና አሽከሮች ኢትዮፒያ ነጻ የምትወታው በኢትዮፒያ የቁርጥ ከን ልጆች እንጂ በዘር ልሂቃኖች አይደለም!!!!

  7. Abbas/Anonymous

    you play the same old card for the last 25 yrs.
    may be its time to try some other way.
    game over!

  8. የኦሮሞን ይዞታዎች ቀሥ በቀሥ በማመናመን ነፍጠኛ ሆነው እንዲኖሩ እና የወያኔ ትልቁ የፖለቲካ ሥጋት የሆኑት አማራና ኦሮሞ በመሆናቸው ህገወጥ የመሬት ወረራን በ99 አመት ኪራይ ሽያጭ እንዲሁም ከ500 ኪ.ሜትር ሄክታር መሬት በመሸጥ ድንበሩን እንኳ እንዳይጠብቅ በማፈናቀል እየተሰራ ያለውን ሴራ ልናከሽፍ ይገባል።

  9. ኢትዮፒያ እኮ ነጻነታን አስከብራ የኖረች አገር ነበረች የጥንት አገርም ተብላ በአለም ከሚጠሩ አገሮች አንዳ ነች ስልዚህ አሁን ያለፉት 25 አመታት ለምን ነጻነታን አጣች ለሚለው ጥያቂ?መሰለን በ 21ኛው ክፍለ ዘመን በደብ መታየት ያለበት:: አድበስብሰ ቢያልፉ በአረም ይመለሱ እንደሚባለው ተረት ማድበስበ አያስፈልግም ሃቁ አሁን ያለንበት ችግር ያለፉት ስራቶች ዲሞክራሲ ስረአት ስላልገነቡ ሳይሆን እና ብሂር ብሂረሰቦችን መብት እንሳከብራለን ሳይሆን በዲሚክራሲ ስምና በብሂር ብሂረሰቦች መብት እኩልነት ውስጥ የተሸፈነ በታክቲክ ኢትዮፒያን በዘር ለመከፋፈል የሚደረግ የመሪት ወረራ ነው:: የኦሮሞ ህዝብ ትግል የመሪት ጥያቂነው? እየተባለ ከህወሃት ባንዳ ጋር ተስማምቶ የጋራ ካርታ አውጥቶ ኢትዮፒያን ለመከፋፈል የተደረገው 25 አመት ታክቲክ የመሪት ወረራ መሆኑን በደብ የ ኢትዮፒያ ህዝቦች መገንዘብ አለባቸው :: ጥያቂው ኦሮሞ የሰፈረበት እንደሊላው ኢትዮፒያዊ ኢትዮፒያ መሪት ላይ ነው ኦሮሞ የሰፈረበት ቦታ ሁሉ ደግሞ የኦሮሞ መሪት እንዳልሆነ ይታወቃል ስለዚህ ለምን የኦሮሞ ህዝብ ጥያቂ በኢትዮፒያ ውስጥ ዲሞክራሲ ሰረአት ሳይሆን የመሪት ጥያቂ ነው ተባለ ሆነም? ያማለት ኦሮሞ ሲሰፍር ሊላው አልነበረም አገሩ አይደለም ለማለትና በውስጡ የሰፈሩ ህዝቦች ኦሮሞ መሪትላይ ነው ለም ይባላል አገራቸው ላይ ሰፍረው ኦሮሞ መሪት ላይ ሰፈሩ ለምን ይባላል? ይህ ሲስተም ከወያኒጋ በጋራ የመሪት ወረራ የአንዱን ዘር ማንነት አጥፍቶ የራስን ለማንገስ የሚደረግ ፉክቻ ነው እንጂ የብሂር ብሂረሰቦች መብት እኩልነት ለማስከበር የሚደረግ ትግል አይደለም :: የዘር ልሂቃኖቹ ኢትዮፒያን የአምሃራ አገር አድርገው ይስላሉ አምሃራ ከኢትዮፒያዊነቱ ውጭ ግን በዘር ማንነቱ ከሊላው ኢትዮፒያ ያገኘው ነገር የለም ባዶ እግሩን የሚሂድና እራቁቱን ላገሩ የተዋጋ የቆመ እንደሆነኮ የዘር ልሂቃኖቹ ያውቃሉ ኢትዮፒያ አንድ ነች የሚለውን ያመጣው አምሃራ ነው በማለት አገሩን ታዲያ መቀማት አለበት አምሃራ እንደ ታሪኩ ኢትዮፒያ መሪት ላይ ሰፍራል ስለዚህ የአምሃራ መሪት መሆን አለበት ብሎ የመሪት ጥያቂ እኮ አላነሳም ? ወያኒ የባንዳ እርዝራዝ የትግሪ ተገንጣይ በነጻ አውጭ ስም ዘር በማትፋት መሪት በመውረር ጨዋታውን ሊጫወቱለት በሚችሉ ሃይሎች ተጠቅሞ ዛሪ ትልቃን ኢትዮፒያ የብሂር ብሂረሰቦች አገር ለአንድ ዘር ህልውና መጠቀሚያ አብቅተውታል እኛ ብዙ ስለሆንን እነከሊ ትንሽ ስለሆኑ ተብሎ አገር መቀማት ዲሞክራሲ አይደለም በኢትዮፒያዊነት ካልተቆመ ያሉት ችግሮች በስረአት ተነጋግረው ካልተፈቱ አይ ወያኒ ጨፍልቆ ያመጣው ስረአት አለ ያንን ተቀበሉ ያለፈውን ታሪክ እርሱ የኛ ነው ትክክል በሚል ዚጎችን ትናት ለመከፋፈል በተጠቀምክበት መንገድ ትግል ዛሪ ያንኑ ትግል ተቀበሉ አይሰራም ኢትዮፒያዊነት መሆን አለበት ለምን ዶ/ር መራራም ሆኑ ጃዋር ተከታዮቻቸው ህወሃትን አይተዋል አብረው ለአላማቸው ታግለዋል ግን ዛሪም ህልማቸውን ለማሳካት መሽከርከር ሳይሆን በአፋቸው ሙሉ ኢትዮፒያኖች ነን የኦሮሞ አባቶች ለኢትዮፒያዊነት ሞተዋል በማለት ኢትዮፒያዊነኝ ማለት ለምን አስፈራቸው? የኦሮሞ ኢትዮፒያዊያኖችም ኦሮሞ አባቶች የሞቱለትን ባንዲራ አረንጋዲ ቢጫ ከቀይ ከመያዝ እራሳቸውን መለያን በአገር ጉዳይ ላይ ሊላ ባንዲራ መያዝ አስፈለጋቸው ? ወያኒ በዋናነት እየተጫወተ ያለው ጨዋታ ይህ ነው ምክንያቱም ከፋፍዪ መሪት ሰጠሁህ ብሎ በመጀመሪያ አምሃራን ከኦሮሞ ጋር እና ኦሮሞን ከኢትዮፒያኖች ጋር አጋጨ እድሚውን አረዘመ ስልዚህ ህወሃት ወያኒ መሪት በማከፋፈል ትልቁን ሚና ስለተጫወትኩ የምገዛህ እኒነኝ በማለት ከፈረጅ ጋር አምሃራን, ኦሮሞን, ደቡብን. ጋቢላን, አፋርን,ተስማምቶ የሚሸቅለው በኢትዮፒያ ስም ትልቃን ኢትዮፒያ ይዛለው በማለት እንጂ ለፈረጅ የሚያጎብድደው የሚበደረው የሚለምነው እና ህልውናውን የሚያስጠብቀው በመላ ኢትዮፒያ ስም ነው ስለዚህ ትግሉ ወያኒን ለመጣል በጋራ መታገል ብቻ ሳይሆን ከዛ ብሃላም ሊመጡ የሚችሉትን ችግሮች ግልጽ በመድረግ አንድ ላይ ሲቆም ብቻ ነው :: አለበለዚያ ትልቅ ልዩነት እያለ በጋራ የጋራ ጠላት አለን ተብሎ መሆን የለበትም ወያኒና ኦነግም የጋራ ጠላታችን አምሃራና የአጺ ስረአት ነበር ያሉን ስለዚህ ችግሩን ማወቅ ያስፈልጋል ::

  10. ኦህዲድ ትክክል ነህ ግን ወያኒ በደብ እራሱን እንዲያመው ብቻ ሳይሆን እንዲሞት አምሃራና ኦሮሞ አንድ መሆናቸውን ማሳየት አለብን ተወደደም ተጠላም ወያኒ የፈለገው በቃንቃ ልዩነት መከፋፈል እንጂ አምሃራና ኦሮሞ ዘራቸው አንድ ነው እናትና አባታቸው አንድ ናቸው ይህ የማይዋጥላቸው ዶማ እራሶች ናቸው ስለዚህ ትግሉ ኦህዲድ ከማለት ይልቅ ኦ እና አ ህዲድ መሆን አለበት ኦ ለኦሮሞ አ ለአምሃራ የጥምረት ትግል መሆን ማሳያነው ሁለቱንም የሚወክሉ ሃይሎች ወያኒን ትግሪ ሳያስገቡ የራስ የራሳቸው የሆነ የጋራ ትግል ያስፈልጋቸዋል ወያኒ ማለት ደግሞ ኢትዮፒያን አይወክልም ልቡን ትግሪላይና ኢርትሪያላይ አስቀምጦ ኢትዮፒያን ዶቃ አመድ የሚያደር ማፊያ ድርጅት ነው ስለዚህ አምሃራና ኦሮሞ የራሳቸው ኮድ ያስፈልጋቸዋል ኢትዮፒያንም በዲሞክራሲ መብታቸውን ማስጠበቅ ይቻላል ድል ለኢትዮፒያ ህዝቦች!!!

  11. ሌተናንት ጄነራል ጃገማ ኬሎ(የበጋዉ መብረቅ) ከተወለዱ ዛሬ 95
    አመት ይሞላቸዋል ፤
    (ስሜነህ ጌታነህ በድሬቲዩብ)
    ================
    የ ሌተናንት ጄኔራል ጃገማ ኬሎ 95ኛ አመት የልደት በአል በዛሬው
    እለት ጥር 20 2008 ፤ ጦር ሀይሎች በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው
    ይከበራል፤፤ በዚሁ እለት ልጆቻቸው ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል ፤፤
    በትናትናው እለት በስልክ ያነጋገርኩዋት የጄነራል ጃገማ ኬሎ
    የመጨረሻ ልጅ ምህረት ጃገማ የልደት በአሉ እርሳቸው ባሉበት
    ሞቅ ደመቅ ያለ ሊሆን እንደሚችል አጫውታኛለች፤፤ የ ሌተናት
    ጄኔራል ጃገማ ልጆች እንደ እድሜያቸው ቅደም ተከተል ይህን
    ይመስላል ፤፤ አቶ ሰለሞን ጃገማ ፤ ጸዳለ ጃገማ ፤ የትምወርቅ
    ጃገማ ፤ ሸዋዪ ጃገማ ፤ ብሩክታዊት ጃገማ ፤ እና ምህረት ጃገማ
    ናቸው ፤፤
    ሌ/ጀ/ጃገማ ኬሎ የተወለዱት በጥር 20 ቀን 1913 ዓ.ም ነው::
    ለቤተሰባቸው የመጨረሻ ልጅ ቢሆኑም ከሁሉም ጎበዝ ብርቱ ነበሩና
    አባታቸው የቤተሰቡ አለቃ አደረጓቸው:: አባታቸው ጃገማ ገና
    ሳይወለዱ ለወላጅ እናታቸው ‹‹ልጃችንን ስሙን ጃጋማ ብየዋለሁ››
    በማለት ነበር ጃገማ ብለው የጠሯቸው::
    “ጃገማ” የአባታቸው የፈረስ ስም ሲሆን በኦሮምኛ ሀይለኛ ማለት
    ነው:: ሌ/ጀ/ ጃገማ እስኪወለዱ ድረስ የፈረሳቸውን ስም
    የሚሰጡት ሁነኛ ልጅ አላገኙም ነበር::
    የኢጣሊያ ጦር የአድዋ ላይ ሽንፈቱን ሊወጣ ጦሩን እጅግ አግዝፎ
    ከ40 ዓመት ዝግጅት በኋላ በ1928 በድጋሚ ሀገራችንን ወርሮ
    ህዝብ ሲፈጅ ሀገሩን ሊታደግ ሁሉም በየፊናው ሲራወጥ በ15
    ዓመት ዕድሜ የአባታቸውን ጀብድ ሊደግሙ በዱር ዘምተው ጠላትን
    አርበድብደዋል። በዚህም “የበጋ መብረቅ” ተብለው ተሰይመዋል።
    ሌ/ጀ/ ጀገማ ፤ ከኢጣሊያ ጋር 5 ዓመት ሲዋጉ አንድም ቀን ድል
    ሆነው አያውቁም:: ጥይት ሲያልቅባቸው ብቻ ቦታውን ለቅቀው
    ይሄዳሉ:: ጥይት መልሶ ለማግኘት እንዴት ያደርጉ እንደነበር እንዲህ
    ብለዋል፡፡ “<>
    ሁለተኛ የዓለም ጦርነት ጊዜ እንግሊዝ ኢጣሊያን ከአፍሪካ
    እንድታስወጣ ተወሰነ:: ስለዚህ ወቅት ጃገማ ኬሎ እንዲህ
    ብለዋል…<>
    ሌ/ጀኔራል ጃገማ ኬሎ በአጼ ኃይለስላሴ ዘመን ከነበሩት ሌ/
    ጀኔራሎች መካከል በህይወት የሚገኙት ብቸኛው ጀኔራል ሲሆኑ አንድ
    ወንድና አምስት ሴት ልጆች፣ አምስት የልጅ ልጆችና አራት የልጅ
    ልጅ ልጆችን አፍርተዋል፡፡

  12. ጂነራል ጃግማ ከሎን በመጀመሪያ ደረጃ እንካን ለ 95ኛው የልደት በአላችው አደረሳቸው ከዚህ በመቀጠል የሚቀጥለው ይህይወት ዘመናቸው የፍቅር የሰላም እንዲሆንላቸው ስመኝ በጣም ከልቢ እና በዋናነት ግን ጢናቸውን እግዚአብሂር ይስጣቸው ከዛም 100አመት እንዲያልፉ እመኛለው ጃግማ ኪሎ የኢትዮፒያ ጀግና የ ኦሮሞ ተወላጅ መሆናቸውን አውቃለው በአንድ ወቅት በአውስትራሊያ እራዲዮ ፕሮግራም እንዲት ጃግማ ኪሎ ጣሊያንን ለመውጋት ከጋደኛቸው ጋራ እንደ ተማከሩ እና ኢትዮፒያን ለማዳን እንደተዋደቁ ያስረዱት ለዛሪዎች ትምህርት ቢሆናቸው ጥሩ ነው

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*