የፊዮረንቲና አማካይ ስዋሬዝ ወደ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሊዛወር ነው። የህክምና ምርመራ ለማድረግ እንግሊዝ ደርሷል

የህክምና ምርመራውን ዛሬ ሀሙስ አመሻሹ ላይ እንደሚያደርግ ተረጋግጧል። የፊዮረንቲና አማካይ የሆነው ስፔናዊው ማሪዮ ስዋሬዝ ከስፔኑ አትሌቲኮ ማድሪድ ከተዛወረ በኋላ በጣሊያን ሴሪ ኣ ተጽእኖ መፍጠር አቅቶታል። ተጨዋቹ በፊዮረንቲና 5 ጨዋታ ብቻ የተጫወተ ሲሆን ወደ እንግሊዙ ዋትፎርድ ለመዘዋወር ዛሬ ሀሙስ በምሳ ሰአት ላይ እንግሊዝ እንደደረሰ ታውቋል… Continue reading