በኦሮሚያ ክልል የተማሪዎች ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሏል።
በኦሮሚያ ክልል የተማሪዎች ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሏል። #Ethiopia #Oromoprotests #OPDO #Miniliksalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በወለጋ ዩንቨርስቲ የፌዴራል ፖሊስ በመግባት ተማሪዎች ላይ ኣስለቃሽ ጭስ በመተኮስ ላይ ሲገኝ መብራቱን በማጥፋት ጨለማን ተገን በማድረግ ወደ ሴቶች መኝታ ክፍል ገብቶ ሴቶችን ክፉኛ እየደበደበ …