በጋምቤላ በቀጠለው ግጭት 7 ሰዎች ተገደሉ
ኢሳት ዜና:- የሰርቫይቫል ኢንተርናሽናል ዳይሬክተር አቶ ኒካው ኦቻላ ለኢሳት እንደገለጹት የንዌር ተወላጆች የጋምቤላ እስር ቤትን ሰብረው በመግባት 7 የአኝዋክ ተወላጆችን ሲገድሉ፣ 7ቱን ደግሞ አቁስለዋል። 4 የሌሎች ብሄረሰቦች አባላት መቁሰላቸውምን ዳይሬክትሩ ገልጸዋል።
በሁለቱ ብሄረሰቦች መካካል እንዲህ አይነት ደም የሚያፋሰስ የመረረ ግጭት ተቀስቅሶ እንደማያውቅ የገለጹት አቶ ኒካው፣ ለአሁኑ ግጭት መባባስ የሪክ ማቻር ወታደሮችንና ከደቡብ ሱዳን የተሰደዱ ንዌሮችን ተጠያቂ አድርገዋል።
የኢትዮጵያ መንግስት የሚያስታጥቃቸው የሪክ ማቻር ወታደሮች መሳሪያ እንደልባቸው በማግኘታቸው ጥቃት እየፈጸሙ ነው የሚሉት ዳይሬክተሩ፣ ብዙዎቹ የደቡብ ሱዳንን ግጭት እየሸሹ የሚመጡት የሪክ ማቻር ደጋፊዎች ኑዌሮች በመሆናቸውን ችግሩን አባብሶታል ብለዋል። የመከላከያ ሰራዊት አባላት እና የፌደራል ፖሊስ አባላት በከተማው ቢሰማሩም ግጭቱን ሊቆጣጠሩት አልቻሉም።
በከተማዋ የሚገኙ መንገዶች ፣ ትምህርት ቤቶችና ባንኮችን የመሳሰሉ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ተዘግተው መዋላቸውን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
no value for human life in Ethiopia, these days people are dying in every corner except in Tigri Region.
Gambela is bleeding, Gondar is bleeding, Oromia is bleeding, Somali, Afar, Sidama……
EVERY FAMILY IN ETHIOPIA IS crying
Tigri is laughing
Ethiopian people are starving
Tigri is trashing food.
Ethiopians are homeless
Tigri own luxury houses
Ethiopians are jobless
Tigri own every busness.
and more….
Tgrai woyaniewoch tegedelu motu sibal mnsemaw meche new?
Betgrai woyanie gedainet woim sbeb Mot, tegedele sibal mnsemaw tgrie yalhonew ethiopiawi new.
Hzbie, yefjt mens-ie yehonewn tgrai woyanien beyalenbet medemses alebn.
ዝርፊያው ያለው
ወርቅ ኦፖል ጋዝ ነዳጅ
ሲሆኑ ይህም በጋንቤላ በሰሜን አማራ በአፋር በኦጋዴን ሥፍራዎች ሲሆኑ ከዚህ ውሥጥ ከፍተኛ ሥፍራ በመተከል እና ቤንሻንጉል ሜድሮክ ተብዬው የኢትዬጵያን ሀብት በአመት ከ6000ኪሎግራም በላይ ወርቅ ወደ ጄኔቭ እና ሳውዲ አረቢያ የሚልክ በዝባዥ ተቋም ትልቁ ገቢው የህወሀቷንትግራይ ሪፐብሊክን ለመመሥረት የካፒተል ምንጭ በመሆኑ ለኢትዬጵያ የፈየደው ነገር አለመኖሩን እናውቃለን።
https://youtu.be/848lL6Szo8c