በምዕራብ ጎጃም አስተዳደር ዞን ዋና ከተማ በሆነችው ፍኖተ ሰላምና ቡሬ ከተሞች በአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቅናቄ የትግል ጥሪ ወረቀቶች ተጥለቅልቀው አድረዋል። የአማራን ህዝብ ለነፃነት ትግሉ የሚያነሳሱና ሌሎች የተቃውሞ ወረቀቶች ተበትነውና ተለጥፈው አድረዋል። በተለይ በአማራና በኦሮሚያ እየደረሰ ያለውን ፋሽስታዊ ጭፍጨፋና የድንበሩን መካለል …

ፍኖተ ሰላምና ቡሬ ከተሞች በአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቅናቄ የትግል ጥሪ ወረቀቶች ተጥለቅልቀው አድረዋል። Read more »

በልዩ የሙዚቃ ስልቷ ተደናቂነትን ያተረፈችው መክሊት ሃዴሮ፣ ከሙዚቃ ቀማሪ ሳሙኤል ይርጋ ጋር ሆና የሰራችው “ከመከም” Kemekem (I Like Your Afro) የተሰኘ ስራዋ የBBCን ምርጥ 10 የ2015 የአፍሪካ ዘፈኖች ውስጥ አንዱ ሆንዋል። Listen Here :- Kemekem (I Like Your Afro) by …

መክሊት ሃዴሮ “ከመከም” Kemekem (I Like Your Afro) የተሰኘ ስራዋ የBBCን ምርጥ 10 የ2015 የአፍሪካ ዘፈኖች ውስጥ አንዱ ሆንዋል። Read more »

ረቡዕ ታኅሣሥ ፲፫ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፮ አንድነት ከማን ጋር? • የተለያዩ ወገኖች የሚያቀርቧቸው የአንድነት ጥሪ ጥያቄዎች፣ የዐማራውን መቀበሪያ ጉድጓድ፣ ዐማራው ራሱ እንዲቆፍር የሚያዘጋጁ እንዳይሆኑ ጥንቃቄ ያሻል! ሰሞኑን የአዲስ አበባ ከተማን ለማሥፋፋት የወጣውን ማስተር ፕላን ተግባራዊነት …

አንድነት ከማን ጋር? – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት Read more »

Finote Democracy Voice of #Ethiopia n Unity Satellite Radio News ታኅሣሥ 12 ቀን 2008 ዓ.ም. (December 22, 2015) – የወያኔ ቁንጮዎች በሕዝብ ላይ ተመጣጣኝ ያልሆነ እርምጃ የወሰዱትና ያስወሰዱት የኦህዴድ አመራሮች ናቸው በማለት ከሰሱ – የኦህዴድ አመራሮች የተሰነዘረባቸውን ክስና ውንጀላ በግልጽ …

የወያኔ ቁንጮዎች በሕዝብ ላይ ተመጣጣኝ ያልሆነ እርምጃ የወሰዱትና ያስወሰዱት የኦህዴድ አመራሮች ናቸው በማለት ከሰሱ – የኦህዴድ አመራሮች መቃወምና መከራከር ጀምረዋል Read more »

ኢትዮጵያዊው ሙስሊም የፍርሀት ድባቡን አሸንፎ ለአራት ዓመታት በትግል ጎዳና ላይ ፀንቷል! ረቡእ ታህሳስ 13/2008 አምባገነን ስርዐቶች የህዝቦችን መብት በማክበር፣ ነፃነታቸውን በመጠበቅ፣ ለጥያቄዎቻቸው ምላሽ፣ለችግሮቻቸው መፍትሄ በመስጠት ህዝብን ከጎናቸው ከማድረግ ይልቅ የፍርሀትን ድባብ በመፍጠር ህዝብ አንገቱን ደፍቶና ተሸማቆ በፍርሀት ታፍኖ እንዲኖር ማድረግን …

ኢትዮጵያዊው ሙስሊም የፍርሀት ድባቡን አሸንፎ ለአራት ዓመታት በትግል ጎዳና ላይ ፀንቷል! (ድምፃችን ይሰማ) Read more »

በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት መስመር ዝርጋታ በመሬት ውስጥ ለማከናወን፣ ሲባል ከነባር ስፍራው ተነሥቶ የነበረው የሰማዕቱ ቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ ሐውልትን ከነበረበት ቦታ መልሶ ለመትከል የመሠረት ግንባታ ተጀመረ፡፡ የሐውልቱን መሠረት ግንባታ የሚያካሂደው አሰር ኮንስትራክሽን መሆኑን የተናገሩት የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን ዋና …

የሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ ሐውልትን መልሶ ለማቆም የመሠረት ግንባታ ተጀመረ Read more »

Habtamu ayalew . abrha desta .yeshiwas . daniel shibeshi in Ethiopian Prison

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ነሐሴ 14 ቀን 2007 ዓ.ም. በሰጠው ውሳኔ፣ ከተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ እንዲሰናበቱ የተደረጉት፣ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራሮች አቶ ሐብታሙ አያሌውና አቶ ዳንኤል ሺበሺ፣ የአረና ፓርቲ አመራር የነበሩት አቶ …

የሰማያዊና አንድነት ፓርቲዎች አመራሮች የነበሩ ተከሳሾች ሰብሳቢ ዳኛው እንዲነሱ ጠየቁ Read more »

ሰመጉ ይህን ያስታወቀው ‹‹ከአዲስ አበባና ከኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተቃውሞ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ›› በሚል ርዕስ ታኅሳስ 11 ቀን 2008 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አማካይነት ነው፡፡ ሰመጉ በመግለጫው የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ለተቃውሞ በወጡ ዜጎች …

በኦሮሚያ ክልል የደረሰውን ጉዳት የሚያጣራ ገለልተኛ አካል እንዲቋቋም ሰመጉ ጠየቀ Read more »

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) እና ሰማያዊ ፓርቲ የፊታችን እሑድ ታኅሳስ 17 ቀን 2008 ዓ.ም. ለማድረግ ያሰቡት ሰላማዊ ሠልፍ እንደማይካሄድ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ድሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ በመድረክ አማካይነት የዕውቅና ጥያቄ የቀረበለት ሰላማዊ ሠልፍ፣ ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ውስጥ …

መድረክ እና ሰማያዊ ያሰቡት ሰላማዊ ሠልፍ ዕውቅና መስጠት መቸገሩን የአዲስ አበባ ከንቲባ ድ/ቤት አስታውቋል፡፡ Read more »

በኦሮሚያ ክልል የተፈጠረው ግጭት ጉዳቱ ከባድ መሆኑ ተጠቆመሆኖም ግጭቱን ሙሉ በሙሉ ለማስወገድና ኦሮሚያን ወደ ነበረችበት የመመለስ ሥራ በመካሄድ ላይ እንደሆነ ታውቋል፡፡ በግጭቱ ምክንያት ከባድ ጉዳት መድረሱ እየተነገረ ነው፡፡ የደረሰውን የጉዳት መጠን አስመልክቶ ከመንግሥት እስካሁን ይፋዊ መግለጫ ባይሰጥም፣ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች …

በኦሮሚያ ክልል የተፈጠረው ግጭት ጉዳቱ ከባድ መሆኑ ተጠቆመ Read more »

የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ፓርቲ ፕሬዝደንት አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚያብሄር የህክምና አገልግሎት እንዳያገኝ መደረጉን ቤተሰቦቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚያብሄር በማዕከላዊ በደረሰበት ድብደባ እጁ፣ እግሩና ጆሮው ላይ ጉዳት የደረሰበት ቢሆንም ህክምና እንዳያገኝ መደረጉን ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ አቶ ዘሪሁን በማዕከላዊ እጁን ታስሮና …

የፀረ ሽብር አዋጁ በወጣ በወራት ውስጥ ከታሰሩት ፖለቲከኞች አንዱ ዘሪሁን ገ/እግዚያብሄር ህክምና እንዳያገኝ መደረጉ ተገለፀ Read more »

በሰሜን ጎንደር የጭልጋ የቋራ እና የመተማ ሕዝብ እርቀ ሰላም ባለው ወያኔ ላይ ተቃውሞውን ቀጥሏል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎Ethiopiaprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ወያኔ በሚከተለው የጎሳ ፖለቲካ በሕዝቦች መሃል ግጭትን እየፈጠረ እንደሆነ እና ታሪካዊ የኢትዮጵያ መሬቶች ለሱዳን ለመስጠት መስማማቱን …

በሰሜን ጎንደር የጭልጋ የቋራ እና የመተማ ሕዝብ እርቀ ሰላም ባለው ወያኔ ላይ ተቃውሞውን ቀጥሏል:: Read more »

በኢትዮጵያ ሱዳን የድንበር መካለል ላይ በሃገር መሸጥ የተሳተፈ ይሁን የደገፈ ከተጠያቂነት አያመልጥም:: ‪ Minilik Salsawi – ለሕዝብ እልቂት የመሪነት ሚና የሚጫወተው ሕወሓት ሸምጥጦ ቢክድም የወያኔው አሻንጉሊት ጠቅላይ ሚኒስትር የሆነው ሃይለማርያም ደሳለኝ የኢትዮጵያ እና የሱዳን የድንበር ማካለል ከሱዳኑ መሪ በሽር ጋር …

በኢትዮጵያ ሱዳን የድንበር መካለል ላይ በሃገር መሸጥ የተሳተፈ ይሁን የደገፈ ከተጠያቂነት አያመልጥም:: ‪ Read more »

በጎጃም ማንኩሳ መሬታችንን አንለቅም ያሉ ግለሰቦችን ንብረት በእሳት አነደደው።በቃጠሎው ከፍተኛ ንብረት የወደመ ሲሆን የአካባቢውን ማህበረሰብ በእጅጉ አስቆጥቶ ለአመፅ አስነስቷቸሗል።ይህንን ቃጠሎ የወያኔ አሽከር በመሆን በዋናነት የፈፀሙት ኮማንደር ሽታሁን እና ደሳለኝ በእውቀት የተባሉ የወያኔ አመራሮች መሆናቸው ታውቋል። እንደሚታወቀው ወያኔ በትላልቅ ከተሞች የሚፈልገውን …

የወያኔ ቡድን የማንኩሳ ነዋሪዎችን ንብረት በእሳት አነደደ። Read more »

ከረዥም ጊዜ ጀምሮ በብዙ አፍሪካ አገሮች የሚታየው የአስተዳደር ብልሹነት፣ የህዝቦች ኑሮ መዘበራረቅና ዓላማ-ቢስ መሆን፣ እንዲያም ሲል በአንድ አገር ውስጥ የሚኖር ህዝብ በሃይማኖትና በጎሳ አሳቦ ርስ በርሱ እንዲጠላላ ማድረግና፣ የመጨረሻ መጨረሻም ወደ ርስ በርስ መተላለቅ እንዲያመራ መንገዱን ማዘጋጀት፣ በተራ አነጋገር ከመልካም …

ፍልስፍና አልባ የሆነ አገዛዝና የፖለቲካ ትግል ዘዴ የአንድን ህብረተሰብ አስተሳሰብ ያዘበራርቃል- የመጨረሻ መጨረሻም አገርን ያወድማል! በፈቃዱ በቀለ፣ ዶ/ር Read more »

ከአዲስ አበባው ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ መንግስት የወሰደውን እርምጃ በመቃወም የኢትዮዺያ ሙስሊሞች አንድነት ማህበር መግለጫ አወጣ ። በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ መቀመጫውን ያደረገው የኢትዮዺያ ሙስሊሞች አንድነት ማህበር ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ የኢህአዴግ መንግስት በዜጎች ላይ እየወሰደ ያለውን የኃይል …

ከአዲስ አበባው ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ መንግስት የወሰደውን እርምጃ በመቃወም የኢትዮዺያ ሙስሊሞች አንድነት ማህበር መግለጫ አወጣ ። Read more »

በደቡብ ኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን በሞያሌ ፣ ቡሌ ሆራ፣ ደሬ ፣ ያቤሎ ፣ ዱግደዳዋ ፣ ተልተሌ ፣ አሬሮና በሌሎችም ወረዳዎችና ቀበሌዎች የሚገኙ መምህራን ፣ ተማሪዎች፣ ገበሬዎችና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች ትግሉ የሚፈልገውን አስፈላጊውን መሰዋዕትነት በመክፈል እስከ መጨረሻው ለመጓዝ መቁረጣቸውንና እንቅስቃሴ መጀመራቸውን …

በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን ህዝቡ ትግሉን አፋፍሞ ለመቀጠል እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ታወቀ ። Read more »

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ የሕወሓት የደህንነት ቢሮ ሪፖርት ለኦሕዲድ ሹሞች ከነአጋሮቻቸው እስር ሲያቅድ ብቻችንን ቀርተናል በማለት መንግስት መነቃነቁን አምኗል:: ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ዛሬ ከከሰአት በኋላ ጀምሮ በአዲስ አበባ የደህንነት ቢሮ ውስጥ የሕወሓት ማፊያዎች ተሰብስበዋል::ስብሰባው ያተኮረው ባለፉት ሳምንታቶች ተከስቶ ስለነበረው …

የሕወሓት የደህንነት ቢሮ ሪፖርት ለኦሕዲድ ሹሞች ከነአጋሮቻቸው እስር ሲያቅድ ብቻችንን ቀርተናል በማለት መንግስት መነቃነቁን አምኗል:: Read more »

የወያኔ ሰርጎ ገብ ካድሬዎች የኦሮሞ ተማሪዎችን ተቃውሞ ተገን አድርገው በአመያ የአማሮችን ቤት አቃጥለዋል:: ማንምም ለወገኑ የሚቆረቆር ሊያረጋግጠዉ የሚችል ሃቅ:: በአመያ ወረዳ በሮሙረያ ቀበሌ ቤታቸው ከተቃጠለባቸው አማራዎች መካከል 1 አባበይ ታዬ 2 ጌታቸው ክር 3 አስጨናቂ ታዬ 4 ጌታቸው መንግስት 5 …

የወያኔ ሰርጎ ገብ ካድሬዎች የኦሮሞ ተማሪዎችን ተቃውሞ ተገን አድርገው በአመያ የአማሮችን ቤት አቃጥለዋል:: Read more »

ሰማያዊ ፓርቲ እና የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) አዲስ አበባ ላይ በጋራ ሰላማዊ ሰልፍ መጥራታቸውን የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ነገሰ ተፋረደኝ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ እና መድረክ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት መስማማታቸው የሚታወስ ሲሆን እሁድ ታህሳስ …

ሰማያዊ ፓርቲ እና መድረክ ማስተር ፕላኑ እና ለሱዳን አሳልፎ ለመስጠት ያቀደውን መሬቱ እንዳይሰጥ ለመቃወም በጋራ ሰላማዊ ሰልፍ ጠሩ:: Read more »

የሚደርስባቸውን በደል በመቃወም ባህርዳር ላይ እስረኞች ተቃውሞ አሰሙ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎BahrDar‬ ‪#‎Ethiopiaprotests‬ ‪#‎NegereEthiopia‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ባህርዳር ከተማ ማረሚያ ቤት የሚገኙ እስረኞች የሚደርስባቸውን በደል በመቃወም ከትናንት ታህሳስ 9/2008 ዓ.ም ጀምሮ በእስር ቤቱ የሚዘጋጀውን ምግብ እንደማይበሉ ማሳወቃቸውንና ጩኸት በማሰማት ተቃውሟቸውን መግለፃቸውን የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች …

ባህርዳር ከተማ ማረሚያ ቤት የሚገኙ እስረኞች የሚደርስባቸውን በደል በመቃወም ተቃውሞ አሰሙ Read more »

ሰላማዊ ተቃውሞ፣ ከፖሊስ ጋር ግጭት፣ ከዚያ ረብሻና እስር፣ ቃጠሎና ግድያ… ከዚህ አሳዛኝ የጥፋት ሰንሰለት መላቀቅ ያቃተን፤ መውጫ የሌለው አዙሪት የሆነብን ለምንድነው? እንዲህ አይነት ቀውስ በተፈጠረ ቁጥር፤ መንግስት እየደጋገመ የሚናገረው ነገር አለ። ቅሬታዎችን ማቅረብ፣ ተቃውሞን በሰላም መግለፅ፣ ተፈጥሯዊ መብት ነው ይላል …

“የተረገመ አዙሪት” – አገሬውን በአፈናና በጉልበት ዝም ለማሰኘት መሯሯጥ Read more »

የትግራይ ህዝብ ውርደት = Amdom Gebreslasie ************ በኣሁኑ ሰዓት በድርቅ ምክንያት 1.2 ሚልዮን ህዝብ ኣስቸኳይ እርዳታ የሚጠባበቅ ሲሆን 1.5 ደግሞ በሴፍትኔት እርዳታ( ሰርቶ ለምግብ) በድምሩ 2.7 ሚልዮን ህዝብ ጥገኛ ሆኖ እንደሚገኝ የትግራይ ክልል ኣደጋ መከላከልና ዝግጁነት ፅህፈት ቤት ሰነዶች ይገልፃሉ። …

የትግራይ ህዝብ ውርደት :- 1.2 ሚ. ህዝብ ኣስቸኳይ እርዳታ የሚጠበቅ -1.5ሚ. ሰርቶ ለምግብ በድምሩ 2.7 ሚልዮን ህዝብ ጥገኛ Read more »

የሕዝብን ተቃውሞ ማፈን ቀውስን አያስወግድም !!! ( የኢሕአፓ መግለጫ ) ባለፉት ጥቂት ቀናት የወያኔን የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ሲቃወሙ የነበሩ በርካታ ዜጎችን ወያኔ በግፍ ጨፍጭፏል።ኢሕአፓ አምባገነኑ የወያኔ ቡድን በዜጎች ላይ ያካሄደውን አረመኔያዊ ድርጊት እየኮነነና እያወገዘ ይህን አጥፊ ቡድን ለማስወገድ የሚካሄደው …

የሕዝብን ተቃውሞ ማፈን ቀውስን አያስወግድም !!! ( የኢሕአፓ መግለጫ ) Read more »

የጥርስ መቦርቦር — (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ==== የጥርስ መቦርቦር የሚከሰተው በአፋችን ውስጥ የሚገኙ ጀርሞች (ባክቴሪያ) ጥርሳችንን የሚያበሰብሱ አሲዶችን በሚያመነጩበት ጊዜ ነው፣ ይህም በጥርሳችን ላይ የተቦረቦሩ ቀዳዳዎችን (Cavities) እንዲፈጠሩ ያደርጋል። የተቦረቦሩ ጥርሶች ህመም ከማስከተል ባለፈ ለኢንፌክሽን ያጋልጣሉ። ✔ የጥርስ መቦርቦር …

የጥርስ መቦርቦር (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) Read more »

የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ አስተማሪወችም መንግስት በተለያዩ የኦሮሚያ ዞኖችና ወረዳዎች የፈፀማቸውን ግድያዎች በምልክት መቃወማቸው ታወቀ ። በትላንትናው እለት መንግስት አዳአ በርጋ ሙገር ከተማ በወሰደው እርምጀሰ ከሐያ ሰዎች በላይ መግደሉንና ብዛት ያላቸውንም ማቁሰሉን : ተጎጂዎችም በኢንጪኔ ሆስፒታል እንደሚገኙ ታውቋል። በዛሬው እለት በቀለም …

የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም የተጀመረው ተቃውሞ ተፋፍሞ ቀጥሏል Read more »

የዘር ፖለቲካ መዘዝ – ግርማ ካሳ የአሜሪካን ዽምጽ ራዲዮ ዘገባ አደመጥኩ። ከ50 በላይ የሚሆኑ የትግራይ ተወላጅ የሆኑ ነጋዴዎች እንደተዘረፉና ጥቃት እንደደረሰባቸው ነው ዘገባው የሚገልጸው።በጣም አዝኛለሁ። ዜጎች ከዚህ ወይም ከዚያ ብሄረሰብ በመሆናቸው ብቻ ጥቃት ሲፈጸምባቸው መሰማቱ እንደ አገር አሁን ሕወሃት/ኢሕአዴግ እያራመደው …

የዘር ፖለቲካ መዘዝ – ግርማ ካሳ Read more »

መንግስታዊ ሽብርና ትንኮሳ ይቁም! ሙስሊሙን ማህበረሰብ ለማሸማቀቅ እና ለማሳቀቅ ፍተሻ በሚል በተለያዮ መስጅዶች የማዋከብ ተግባራት በሰፊው ተስተውለዋል ይህም ሆን ተብሎ የህዝቡን አቴንሺን ለመስረቅና ለማሳቀቅ የሚፈፀም መንግስታዊ ሽብር ነው። በሙስሊሙ ማህበረሰብ ከ1987 ጀምሮ የሽብርና የግድያ ተግባራትን ማን እንደፀመ ህዝቡ በሚገባ ጠንቅቆ …

ሙስሊሙን ማህበረሰብ ለማሸማቀቅ እና ለማሳቀቅ ፍተሻ በሚል በተለያዮ መስጅዶች የማዋከብ ተግባራት በሰፊው ተስተውለዋል Read more »

የአዴሃን ዋነኛ አላማ የሚያስረዳና ለትግል የሚቀሰቅስ ፁሁፎች በአዋሳ በሰፈረ ሰላም: ገብሬል: ዋርካ :ፒያሳ: አላሙራ: አቶቴ ሞቢል አረብ ሰፈረ እና በማስታወቂያ ቦርዶች በሻሸመኔ ሰማኒያ አንድ ሰፈር አሮጌ መነሃሪያ አዲሱ መነሃሪያ ሞቢል ሰፈር በበቂ ሁኔታ ተሰራጭተዋል:: የህወሃት መንግስት አጥብቂኝ ዉስጥ በመዉደቁ ህዝባዊ …

በአዋሳ እና በሻሸመኔ በእኩለ ቀን በአማራ ዴሞክራሲዊ ሃይል( አዴሃን) የትግል ጥሪ በያዙ በራሪ ወረቀቶች እና ፖስተሮች ተጥለቀለቀች:: Read more »

የኩላሊት ጠጠር ( KIDNEY STONES)  ==== (ዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ==== የኩላሊት ጠጠር ምንም ዓይነት ምልክት ሳያሳይ መቆየት የሚችል ሲሆን ከኩላሊት ተነስቶ በሽንት ማስወገጃ መስመር እስከ ፊኛ ድረስ ሊያደርግ በሚችለው ጉዞ ምክንያት ምልክቶች መታየት ይጀምራሉ፡፡ የኩላሊት ጠጠሮች ጠጣር የሆኑ ትናንሽ …

የኩላሊት ጠጠር ( KIDNEY STONES) (ዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) Read more »

የሐሞት ጠጠር —- (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ====== የሐሞት ከረጢት የሚባለው የሰውነት ክፍል ከጉበት ሥር የሚገኝ አነስተኛ ከረጢት ሲሆን ለምግብ መፍጨት ሂደት አስፈላጊ የሆነዉ የሐሞት ፈሳሽ የሚጠራቀምበት አካል ነው፡፡ የሐሞት ፈሳሽ ጨዋማ ንጥረ ነገሮችን ያዘለ ሲሆን የምንመገበዉን ቅባት እና ቫይታሚኖች …

የሐሞት ጠጠር (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) Read more »

ሕዝብን በፍቅር እንጂ በኃይል ማንበርከክ አይቻልም – ግርማ ካሳ ሁልጊዜ እንደምናደረገው ብሄራዊ እርቅን፣ ሰላምን እንሰብካለን። እስከአሁን ሰሚ አላገኘንም። ቢሆንም ለአገርና ለህዝብ ይበጃል የምንለዉን የሰላም ጥሪ እየደጋገምን፣ ሰሚ ኖረም አልኖረም እንጻፋለን። እንናገራለን። የጥበብና የማስተዋል መንፈስ ይለቀቅልን ዘንድ፣ በተለይም ሌላውን ጋኔን የሚሉ …

ሕዝብን በፍቅር እንጂ በኃይል ማንበርከክ አይቻልም – ግርማ ካሳ Read more »

የኦሮሞ ጀግኖች ተቃውሞ በየከተሞች እና በአዲስ አበባ ዙሪያ ቀጥሎ ሱሉልታ ላይ መንገድ ተዘግቷል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterPlan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ተቃውሞ እና የሕዝብ ብሶት የወለዳቸው በራሱ በሕዝቡ መሪነት የሚካሄዱ ተቃውሞዎች ቀጥለዋል::በዛሬው እለት እየተደረገ ባለው ተቃውሞ የጎጃም …

የኦሮሞ ጀግኖች ተቃውሞ በየከተሞች እና በአዲስ አበባ ዙሪያ ቀጥሎ ሱሉልታ ላይ የባህርዳር መንገድ ተዘግቷል:: Read more »

የወልቃይት ማህበረሰብ ከአዲስአበባ በ977 ኪሎሜትር ላይ በትግራይ ክልል ስር በሁመራ ዞን አድረመጭ ወረዳ የሚገኝ ነው። በ11ሺ 149 ስኩዌር ኪሎሜትር ላይ ሰፈረውና 413ሺ564 ሕዝብ እንዳለው የሚነገርለት የወልቃይት ማህበረሰብ ባለፉት 24 ዓመታት የአማራ ብሄር ነን በሚል በአማራ ክልል ለመካለል ተደጋጋሚ ጥያቄዎች ሲቀርብ …

‘አማራ ነን‘ የወልቃይት ሕዝብ ያልተመለሰ ጥያቄ – የወልቃይት ሕዝብ አቤቱታ እንደሚከተለው ቀርቧል። Read more »

ሥልጣናቸውን ያለአግባብ ተጠቅመው በሀሰተኛ ሰነዶች በመታገዝ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ በፌዴራል ከፍተኛ እና በጠቅላይ ፍርድ ጥፋተኛ ተብለውና ይግባኛቸው ውድቅ ሆኖ በእስር ላይ የሚገኙ 11 ሰዎችን ከማረሚያ ቤት እንዲወጡ በጥቅም ተሳስረው ረድተዋል የተባሉ 16 ተከሳሾች እንዲከላከሉ ሲል የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ …

ሥልጣናቸውን ያለአግባብ ተጠቅመው በሀሰተኛ ሰነዶች በመታገዝ ከማረሚያ ቤት የወጡና ያስወጡ ተከሳሾች እንዲከላከሉ ተበየነ Read more »

የወያኔ አገዛዝ ለወዳጁ የሱዳን መንግስት ከኢትዮጵያ ድንበር ቆርሶ ለመስጠት ደፋ ቀና እያለ ባለበት በዚህ ወቅት ይህንን የድንበር መካለል በመቃወም በዋሽንግተን ዲሲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሱዳን ኤምባሲ ደጃፍ የተቃውሞ ድምጻቸው አሰሙ:: ሱዳን ሰላም ከፈለግሽ ዛሬ ከወያኔ ጋር የምታደርጊውን የድብቅ የድንበር ውል ማቆም …

የኢትዮ ሱዳን ድንበር በሕገወጥነት ከሕዝብ ፈቃድ ውጪ መካለልን በመቃወም በዲሲ ሰልፍ ተደረገ:: Read more »

የወያኔ አገዛዝ በጀግኖቹ የኦሮሞ ተማሪዎች እና ገበሬዎች ላይ ይፋ ጦርነት አወጀ::ሁላችንም ከጀግኖቹ ጎን ልንቆም ይገባል::‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – የሕወሓቶች ምስጢራዊ ያሉት የተወጠሩበት ስብሰባ መጠናቀቁን ተከትሎ በወረደ ትእዛዝ መሰረት የወያኔ ጸረ ሽብር ግብረ ሃይል ገዳይ ቡድን …

የወያኔ አገዛዝ በጀግኖቹ የኦሮሞ ተማሪዎች እና ገበሬዎች ላይ ይፋ ጦርነት አወጀ::ሁላችንም ከጀግኖቹ ጎን ልንቆም ይገባል:: Read more »

የሕዝቦችን ሕገመንግሥታዊ መብቶች በመጣስ የሚከናወኑ የኢህአዴግ ሕገወጥ እርምጃዎች ሕዝባችንን ለከፍተኛ ችግር፣ ሀገራችንንም ለአሳሳቢ ሁኔታ እየዳረጉ ስለሆነ በአስቸኳይ ሊቆሙ ይገባል!! (ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ) የኢህአዴግ አገዛዝ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ በተግባር ሊያውላቸው ያልተዘጋጀባቸውን ድንጋጌዎች ከሀገሪቱ ሕገመንግሥት ጀምሮ ሲያውጅ …

ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ Read more »

በተለያዩ የኦሮሚያ ክልሎች የተነሱ ተቃውሞዎች ዛሬም ቀጥለዋል::የፖለቲካ ሹሞች ቤተሰቦቻቸውን ይዘው ወደ አዲስ አበባ እየሸሹ ይገኛሉ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በተከታታይ ካለማቋረጥ የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም የተነሳው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ የመልካም አስተዳደር የፍትህ እና የለውጥ …

በተለያዩ የኦሮሚያ ክልሎች የተነሱ ተቃውሞዎች ዛሬም ቀጥለዋል::የፖለቲካ ሹሞች ቤተሰቦቻቸውን ይዘው ወደ አዲስ አበባ እየሸሹ ይገኛሉ:: ‪ Read more »

በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር መስተዳድር ዞን በጭልጋ ወረዳ ዋርካየ እና ሰርጢያ በተባሉት ቀበሌ ገበሬ ማኅበራት ውስጥ እስካሁን ማንነታቸው ባልታወቁ ኃይሎች የበርካታ አርሶ አደሮች የደረሱ ምርቶች በእሳት ጋይተዋል። የሕወኃት መንግስት የአማራ ሕዝብን የነፃነት እንቅስቃሴ ለማረቅ ይቻለው ዘንድ ተላላኪወቹ በሆኑ የቅማንት ማኀበረሰብ …

ሰሜን ጎንደር ጭልጋ ማንነታቸው ባልታወቁ ኃይሎች የበርካታ አርሶ አደሮች የደረሱ ምርቶች በእሳት ጋየ። Read more »

 ደግሜ አስጠነቅቃለሁ – ግርማ ካሳ ================== ላለፉት በርካታ አመታት የኢትዮጵያ ፖለቲካ እየከረረ ነው፤ ብሄራዊ እርቅ ያስፈልጋል እያልን ስንጎተጉትና ስንጽፍ ነበር። ህዝብ ይሄንን መንግስት በጣም እንደሚጠላ፤ ሕዝብ ጨዋ ስለሆነ ታግሶ እንጂ የመረረው እለታ ጉድ እንደሚፈላ ስንናገርና ስናስጠነቅቅ ነበር። ሰዎቹ አልሰሙንም። ጭራሽ …

ደግሜ አስጠነቅቃለሁ – ግርማ ካሳ Read more »

#EthiopiaProtest Frankfurt, Germany –  በጀርመን ሀገር ፍራንክፈርት ከተማ Lehereruli የተሰኘ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ተቋም በጠራው ሰልፍ ላይ ኢትዮጵያውያን ዘር እና ቀለም ሳይለያቸው በአንድ ላይ ወጥተው የወያኔ መንግስትን አወገዙ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=BGp1G-9u-q0]    

ፍርሃት የለቀቀበት ወያኔ በአሰላ የሚደረገውን የአትሌቲክስ አመታዊ ውድድር ማምሻውን ሰረዘው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎AddisAbabaMasterPlan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi : የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም በሸዋ ወለጋ ሃረርጌ ባሌ ጅማ እና በተለያዩ ከተሞች እና ወረዳዎች የሕዝቡን የለውጥ እና የነጻነት ንቅናቄ በመፍራት የወያኔ …

ፍርሃት የለቀቀበት ወያኔ በአሰላ የሚደረገውን የአትሌቲክስ አመታዊ ውድድር ማምሻውን ሰረዘው:: Read more »

ሰማያዊ ፓርቲ ለተገደሉት እና ጉዳት ለደረሰባቸው አጋርነቱን ገለፀ • ከመድረክ እና ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ለመስራት ወስኗል ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ ታህሳስ 3/2008 ዓ.ም በካሄደው የብሄራዊ ምክር ቤት ስብሰባ ከ‹‹ማስተር ፕላኑ›› ጋር በተያያዘ ለተገደሉትና ጉዳት ለደረሰባቸው የህሊና ፀሎት ያደረገ ሲሆን አጋርነቱን መግለፁንም …

ሰማያዊ ፓርቲ ለተገደሉት እና ጉዳት ለደረሰባቸው አጋርነቱን ገለፀ • ከመድረክ እና ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ለመስራት ወስኗል Read more »

አንጋፋው የታሪክ ምሁርና ፖለቲከኛ የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዚንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ በሽግግር መንግስቱ ጊዜ የማስታወቂያ ጉዳይና የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ነበሩ፡፡ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል መካከል ስለሚኖሩ ግንኙነቶች፣ ኦሮሚያ እንዴት ከአዲስ አበባ ልዩ ተጠቃሚ ትሁን እንደተባለ፣ የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ከተሞች ድንበር …

“ህዝብ የመወሰን መብቱን ሙሉ ለሙሉ አላገኘም” – ዶ/ር ነጋሶ፤ በማስተርፕላኑ ዙሪያ የሰጡት ቃለምልልስ Read more »

የተሰበሰበው ገንዘብ ለታለመለት ዓላማ እየዋለ አይደለም የሚል ጥቆማ ደርሶናል (ኤጀንሲው) የኩላሊት እጥበት በጐ አድራጐት ድርጅት የዳሽንና የንግድ ባንክ ሂሳቦች እንዳይንቀሳቀሱ ማገዱን የበጐ አድራጐት ድርጅቶች ማህበራት ኤጀንሲ ጠቁሞ የባንክ ሂሳቦቹ የታገዱት የተሰበሰበው ገንዘብ ለታለመለት ዓላማ እየዋለ አይደለም የሚል ጥቆማ ስለደረሰን ለማጣራት …

የኩላሊት በጐ አድራጐት ድርጅት የባንክ ሂሳቦች እንዳይንቀሳቀሱ ታግደዋል Read more »

• 10.12 ሚሊዮን ለረሃብ አደጋ የተጋለጡ ተረጂዎች • 7.9 ሚሊዮን ከጥር እስከ ሰኔ ድረስ ድጋፍ የሚሹ ችግረኞች በድርቅ ሳቢያ ለረሃብ የተጋለጡ ኢትዮጵያዊያን ከአስር ሚሊዮን በላይ እንደሆነ በመጥቀስ በይፋ የእርዳታ ጥሪ የቀረበ ሲሆን፤ የተረጂዎች ጠቅላላ ቁጥር 18 ሚሊዮን እንደደረሰ ተገለፀ፡፡ የድርቁ …

የተረጂዎች ብዛት 18 ሚሊዮን ደርሷል Read more »

• የመንግስት ኤሌክትሪክ፡ በአመት ከ6 ቢ. ብር በላይ ያከስረናል • የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል፤ የ5 ሚሊዮን ብር ‘አስደናቂ ድራማ’ የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት፣ እንደ ኡጋንዳ ቢሻሻል፣… በአመት 6 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ ሃብት መፍጠር ይቻል ነበር ይላል፣ የአለም ባንክ ያወጣው አዲስ ሪፖርት። …

ብክነት፡የመንግስት ኤሌክትሪክ፡ በአመት ከ6 ቢ. ብር በላይ ያከስረናል • የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል፤ የ5 ሚሊዮን ብር ‘አስደናቂ ድራማ’ Read more »

በረሃብ የተጎዳው ወገን ቁጥር በእርዳታ ድርጅቶች ዳታ 13 ሚሊዮን ደረሰ:: ቀየውን ጥሎ የሚሰደደው በርክቷል:: ‪ #‎Ethiopia‬ ‪#‎EthiopiaFamine‬ ‪#‎NGO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Drought‬ ‪#‎FAO‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በተለያዩ የሰሜን እና ምስራቅ ኢትዮጵያ ክፍላተሃገራት የተሰማሩ ከተለያዩ የአለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች የተገኙ ዳታዎች …

በረሃብ የተጎዳው ወገን ቁጥር በእርዳታ ድርጅቶች ዳታ 13 ሚሊዮን ደረሰ:: ቀየውን ጥሎ የሚሰደደው በርክቷል:: Read more »