በኢትዮጵያ ሱዳን የድንበር መካለል ላይ በሃገር መሸጥ የተሳተፈ ይሁን የደገፈ ከተጠያቂነት አያመልጥም:: ‪

በኢትዮጵያ ሱዳን የድንበር መካለል ላይ በሃገር መሸጥ የተሳተፈ ይሁን የደገፈ ከተጠያቂነት አያመልጥም:: ‪

Minilik Salsawi – ለሕዝብ እልቂት የመሪነት ሚና የሚጫወተው ሕወሓት ሸምጥጦ ቢክድም የወያኔው አሻንጉሊት ጠቅላይ ሚኒስትር የሆነው ሃይለማርያም ደሳለኝ የኢትዮጵያ እና የሱዳን የድንበር ማካለል ከሱዳኑ መሪ በሽር ጋር በተፈራረምነው መሰረት በማለት በዚህ ወር እንደሚጠናቀቅ ተናግሯል::ከአየር ላይ የካርታ ፎቶ ማንሳት የድንበር ቅኝት እና አስፈላጊ የማካለል ሂደቶችን የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች ባልፈው ሳምንት ተዘጋጅትው ያለቁ መሆኑ ይታወቃል::ይህ 1200 ኪሎ ሜትር በላይ ወደ ሱዳን ከታች እስከ ላይ የሚሰጠው መሬት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ሁነኛ ስፍራ ያላቸውን ቅርሳ ቅርሶችን ታሪካዊ ቦታዎችን መንፈሳዊ ገዳማትን እና የጀግንነት ተምሳሌት መሬቶችን ያካተተ ነው::ወያኔ በስጦታ ይስጠው አሊያም በአደራ ያስቀምጠው የተረጋገጠ መረጃ የለም::ወያኔን አስወግደን ነጻነታችን ካረጋገጥን በኋላ የተሰጠውን መሬት በማስመለስ በውድም ይሁን በግድ ጀግንነታችንን ለሱዳን እናሳያታለን::
http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=108455

Minilik Salsawi's photo.

5 Comments on “በኢትዮጵያ ሱዳን የድንበር መካለል ላይ በሃገር መሸጥ የተሳተፈ ይሁን የደገፈ ከተጠያቂነት አያመልጥም:: ‪”

  1. Mejemeriya neger tgriew woyanie mebtm slTanm yelewm beyzotachn yalewn etiopiawi meriet lesudan lemesTet, sudanm bihon yemaygebawn yeñan meriet lemewsed masabu albeshrn kezih befit wonjeleña kaderegew ena madeña kasweTabet wonjel yebeleTe wonjeleña yadergewal, etiopiyawiyan nebsun yaTefutal, woyanie ayasTlewm, woyanie yerasun nebs enkua ayaterfatm.

  2. ከደቡብ ሡዳን ለሥደተኞች የተሠጠው

    በቦረና ያቤሎ ተዛማች ወሠኖች በቅርቡ ለኬንያ መፈረሙ

    መጣራት ያለበት በኡጋዴን በጂቡቲ ሊሠጥ የታሠበው ድንበር ደረጃ በደረጃ ክትትሉ ይቀጥል ወያኔ በICC የምናቆምበት ቀን ሩቅ አይሆንም።

  3. Ebakachihu bandi akitacha atisebu meretu lenesu hono yemikoyewu letewosene gize new gidibo kaleke behuwala berasu mengisit mikinyat feligo yikemawan

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*