የኢትዮ ሱዳን ድንበር በሕገወጥነት ከሕዝብ ፈቃድ ውጪ መካለልን በመቃወም በዲሲ ሰልፍ ተደረገ::
የወያኔ አገዛዝ ለወዳጁ የሱዳን መንግስት ከኢትዮጵያ ድንበር ቆርሶ ለመስጠት ደፋ ቀና እያለ ባለበት በዚህ ወቅት ይህንን የድንበር መካለል በመቃወም በዋሽንግተን ዲሲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሱዳን ኤምባሲ ደጃፍ የተቃውሞ ድምጻቸው አሰሙ:: ሱዳን ሰላም ከፈለግሽ ዛሬ ከወያኔ ጋር የምታደርጊውን የድብቅ የድንበር ውል ማቆም አለብሽ ለድንበራችን ህይወት እንገብራ አንፈራም በማለት ሰልፈኛው ቁጣውን ገልጿል::

በሰልፉ ላይ የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ግንባር የዲሲ ግብረሃይል እና የሞረሽ ወገኔ ትወካዮች ንግግር አድርገዋል::
ድንበሩ ሲካለል ከ1200 ኪሎ ሜትር በላይ ግዛት እንዲሁም አፄ ቴድሮስ የተማሩበት የቋራው ገዳም እና አፄ ዮሃንስ የተሰዉበት የመተማ ከተማ ለሱዳን ተላልፎ ይሰጣል::#MinilikSalsawi

EBAC believes that Ethiopia’s borders are a consequence of enormous sacrifices in lives and material spanning hundreds of years. Successive Ethiopian governments led by Emperors Tewodros, Yohannes, Menelik and Haile Selassie and even the Socialist Military Dictatorship led by former President Mengistu Haile Mariam all had one thing in common. They defended Ethiopia’s territorial integrity and its borders with the Sudan.
If Tplf do it, i will erase my membership. Ethiopia is my only country.
ok earse ur tplf membership and sit and watch or fight for your ethiopia territorial sovernity ? ? ? They already ceded a 1600 sea port and you still remained a tplf member why ? ? Because you hopped when greater Tigray with fertile lands taken from wollo and gonder declare independence the 1600 mile seashore will also be part of tigray ? ? ?
I have a question for any genuine tigre:Why you never made a demand from the devuish for the return of atse johans’ head so he can be buried with imperial diginity? ? Its embarrassing ! ! ! when i was in the sudan as a refugee one mahdist told me that atse yohanis’ head is in a national museum and he told me that some mahdists pee and spit on his scul.but you guys have courage to terrorize peaceful ethiopians.ዕውነትም የውስጥ አምበሳ የውጭ እሬሳ ናችሁ።soon የውጭም የውስጥም እሬሳዎች ትሆናላችሁ that day is fast approching ! ! !
ኦሮሞንን እና አማራን ለሚወጋው አገር ለሚሸጠው ባንዳ የቆምክ ወታደር የጠባህው
ጡት እና የብላኸው እንጀራ መርዝ ይሁንብህ።
There must be reliable & sustainable strugle against TPLF(Woyane)! Until we obtain releable change. Be brave our youth!!
We need change!! Be brave Ethiopian youth!!
ወገን ሆይ አሀዱ ሢሉ በሠሜን ሆን ተብሎ ሻብያ ለተዋጋለት እጅ መንሻ ድንበር ሠጡ
ሁለተኛ በምእራብ ጎንደር እና በሠሜን ጎንደር ለሁለት ሆነው የጎንደርን ታሪካዊ ድንበር ወሠዱ
ሦሥተኛ ለደቡብ ሡዳን ሥደተኞች መጠለያ በሚል ተመሣሣይ የነዳጅ ድንበር በጋንቤላው ድብቅ የድንበር አከላለል አሣልፈው ሠተዋል
አራተኛ ቀሪው እንዲሁ በኬንያ ሞያሌ አካባቢ ለፀጥታና ሠላም በሚል በቅርቡ ጠንጋራው ጠ.ሚኒሥቴር በድንበሩ አካባቢ ከኬንያው አቻው ጋር ፊርማ አሥፍረዋል ወገን በቁማችን ታሪካችን እሤታችን ማንነታችን ሁሉ በወረበላው ወያኔ ምንኛ እያጣነው መሆኑን አንዘንጋ ወያኔን የማሥወገድ ሥራችን ተጠናክሮ ይቀጥል።
ሞት ለባንዳው ወያኔ
**********************************************
Are we still afraid of Tigre?
Who is EPRDF,TPLF or agazi?
ወያኔ ምላሡንና ቢላውን ሥሎ ወገናችንን ሊጨርሥ በዛሬው የካሣንችሥ ሥብሠባው ላይ ሠምተነዋል ራሣችሁን ጠብቁ የክልል ሚሊሻም ያዞረውን አፈሙዝ ይቀጥልበት።
ሞት ለወያኔ
Ethiopian s unite! !!