ሱዳን በኣቶ መለስ የተሰጣት መሬት ለመረከብ ሽርጉድ እያለች ትገኛለች። Amdom Gebreslasie በ2002 ዓ/ም ሃገራቀፍ ምርጫ ወቅት ኣቶ ስዬ ኣብራሃ በኢትዮ_ሱዳን ድንበር ከ35_65 ኪ/ሜ የሚሸፍን የኢትዮጵያ ቆዳ መሬት ለሱዳን ለመስጠት ተደራድረው እንደጨረሱ ኣጋልጠው ነበር። በዚህ መሰረት እንደ መተማ ዮውሃንስ፣ ቋራ፣ ልጉዲና …

የሱዳን መንግስት የኢትዮጵያ ድንበር በርካታ ኪሎሜትሮች በመግፋት ኣዲስ የኢሚግሬሽን ህንፃ በልጉዲ ከተማ ገንብተዋል። Read more »

በሰሜን ጎንደር የጭልጋ የቋራ እና የመተማ ሕዝብ እርቀ ሰላም ባለው ወያኔ ላይ ተቃውሞውን ቀጥሏል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎Ethiopiaprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ወያኔ በሚከተለው የጎሳ ፖለቲካ በሕዝቦች መሃል ግጭትን እየፈጠረ እንደሆነ እና ታሪካዊ የኢትዮጵያ መሬቶች ለሱዳን ለመስጠት መስማማቱን …

በሰሜን ጎንደር የጭልጋ የቋራ እና የመተማ ሕዝብ እርቀ ሰላም ባለው ወያኔ ላይ ተቃውሞውን ቀጥሏል:: Read more »

በኢትዮጵያ ሱዳን የድንበር መካለል ላይ በሃገር መሸጥ የተሳተፈ ይሁን የደገፈ ከተጠያቂነት አያመልጥም:: ‪ Minilik Salsawi – ለሕዝብ እልቂት የመሪነት ሚና የሚጫወተው ሕወሓት ሸምጥጦ ቢክድም የወያኔው አሻንጉሊት ጠቅላይ ሚኒስትር የሆነው ሃይለማርያም ደሳለኝ የኢትዮጵያ እና የሱዳን የድንበር ማካለል ከሱዳኑ መሪ በሽር ጋር …

በኢትዮጵያ ሱዳን የድንበር መካለል ላይ በሃገር መሸጥ የተሳተፈ ይሁን የደገፈ ከተጠያቂነት አያመልጥም:: ‪ Read more »

ተስፋሁን አለምነህ – የምስራቅ አፍሪቃ መንግስታት ካላቸዉ አባገነንነት የተነሳ የጎንዮሽ ትብብራቸዉ ስልጣናቸዉን ማስቀጠል ላይ መሰረት ያደረገ ነዉ። የሃገር ሉአላዊነትን ባላስጠበቀ መልኩ መንቀሳቀስ ደግሞ ለወያኔ ልምዱ ነዉ። የኢትዮ-ሱዳን በአዲስ መልክ የድንበር ማካለል እንደ ሚደረግ የሱዳኑ ትሪቡን ጋዜጣ መዘገቡን ተከትሎ ግጭቱ አገርሽቶ …

የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ማካለል እንደሚደረግ መዘገቡን ተከትሎ ግጭቱ አገርሽቶ ወደ ለየለት የሞት ሽረት እያመራ ነዉ። Read more »