የትግራይ ህዝብ ውርደት :- 1.2 ሚ. ህዝብ ኣስቸኳይ እርዳታ የሚጠበቅ -1.5ሚ. ሰርቶ ለምግብ በድምሩ 2.7 ሚልዮን ህዝብ ጥገኛ

የትግራይ ህዝብ ውርደት = Amdom Gebreslasie

************

በኣሁኑ ሰዓት በድርቅ ምክንያት 1.2 ሚልዮን ህዝብ ኣስቸኳይ እርዳታ የሚጠባበቅ ሲሆን 1.5 ደግሞ በሴፍትኔት እርዳታ( ሰርቶ ለምግብ) በድምሩ 2.7 ሚልዮን ህዝብ ጥገኛ ሆኖ እንደሚገኝ የትግራይ ክልል ኣደጋ መከላከልና ዝግጁነት ፅህፈት ቤት ሰነዶች ይገልፃሉ። ኣቶ ልጃለም መተባሉ ባለ ስልጣንም ገልፀዋል።

ኣቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሳይቀሩ “የትግራይ ገበሬ 100% ሞዴል ነው” ብለው እንዲናገሩ ያስገደዱት የትግራይ ባለስልጣናት ባለፈው ዓመት ዘመነ ምርት 38 ከክረምት ኣዝመራ፣ 75 ሚልዮን ኩንታል እህል ከመስኖ ልማት እንዳመረቱ የገለፁበት ውሸት በውርደት ላይ ውርደት ተከናንበው እንዲያርፉ ኣድርጓቸዋል።

ህወሓት በ25 የስልጣን ዘመኑ 2.7 ሚልዮን የትግራይ ህዝብ ከውጭ በሚመጣ የእርዳታ እህል ጥገኛ እንዲሆን ኣድርጓል።

የመለስ ራኢ ትሩፋት 2.7 ሚልዮን ህዝብ በቀጥታም በተዘዋዋሪም የእርዳታ እህል እንዲጠብቅ ማድረግ ነው።
ይሄ እውነታ ለህዝባችን ትልቅ ውርደት ነው። በገሃዱ ዓለም ይህ ሆኖ ሳለ “ህወሓትና የትግራይ ህዝብ ኣንድ ናቸው” የሚል መፎክር ይዘው ሌተቀን ይጮሃሉ።
የሚገርመው የህወሓት ጭሆት ደግመው የሚያስተጋቡ የዋህ ኢትዮጵያውያን ፖለቲከኞችም በርካቶች መሆናቸው ነው።

‪#‎ETHIOPIAN_FAMINE‬

‪#‎ክፉ_ቀን‬

‪#‎ዘበን_ኣካሒዳ‬

ነፃነታችን በእጃችን ነው።

it is so.

Amdom Gebreslasie's photo.
Amdom Gebreslasie's photo.

17 Comments on “የትግራይ ህዝብ ውርደት :- 1.2 ሚ. ህዝብ ኣስቸኳይ እርዳታ የሚጠበቅ -1.5ሚ. ሰርቶ ለምግብ በድምሩ 2.7 ሚልዮን ህዝብ ጥገኛ”

  1. አዲስ አበባዎች ሊነሱ ነው!!!!
    የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የሚከተሉትን መፎክሮች አንግበው መንግስት በአገሪቱ ላይ እየወሰደ
    ያለውን መንግስታዊ ውንብድና ለመቃወም እየተዘጋጁ መሆናቸው ታወቀ፡፡ የውስጥ ወሬ
    ምንጮቻችን እነደገለፁት መቸ በይፋ እንደሚጀምሩት በምስጥጢር ተይዝዋል በማለት ክፍለ ሀገር
    ያሉ(በኦሮሚያ፣በአማራ፣በደቡብ፣…) የተጀመረውን ትግላቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ
    አሳስበዋል፡፡
    ማህበረሰቡ፡-
    1. በኦሮሚያና በአማራ እየተደረገ ያለው ደም ማፋሰስ ይቁም!
    2. በልማት ስም ህዝብን ከይዞታቸው ማፈናቀሉ ይቁም!
    3. መሬት የህዝብ እንጂ የመንግስት አይደለም!
    4. የብሄር ፖለቲካ ይቁም! ሆን ተብሎ ብሄርን ከብሄር የማጋጨት ሴራው ይምከን!
    5. መንግስት የከፋፍለህ ግዛው ስትራትጅውን ያቁም!
    6. በርሀብ አለንጋ እየተገረፉ ያሉ ዜጎች አስቸኳይ መፍትሄ ይሻሉ!
    7. የታሰሩ የፖለቲካና የህሌና እስረኞች ይፈቱ!
    8. የአቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ወደቦታው ይመለስ!
    9. የፍትህ ስርአቱ ይስተካከል!
    10. መንግስት አይን ያወጣ ውሸቱን ያቁም!
    11. መሰረት የሌላቸው መግለጫዎች፣የውሸት ፕሮፖጋንዳዎች፣ዛቻና ማስፈራሪያዎች
    ይቁሙ! ህዝቡ እውነቱን የውቃል! ማንም አያምናችሁም!
    12. ኢህድግ የሚሰማ ጀሮ፣የሚያይ አይን የለውም! በእብሪት ተወጥሯል!
    13. ኢህድግ የበሰበሰ ድርጂት ነው! ህዝብን ማሰተዳደርና አገርን መምራት ተስኖታል!
    14. ታፍነን አንግዛም፣አባቶቻችን አላወረሱንም!
    15. ዝርፊያው ይቁም!ሙሰኞችና ኪራይ ሰብሳቢዎች ለፍርድ ይቅረቡ!
    16. በጎንደር ዳርቻ ለሱዳን በሚሥጥር የተሰጠው መሬት ይመለስ!
    17. አሸባሪው ህዝብ ሳይሆን መንግሰት ነው!
    18. አሰመሳይ መንግስት ሊሆን አይችልም!
    19. የአንድ ብሄር የበላይነት ይቁም!
    20. መንግስት ውሸት፣ማጭበርበር እና ሌብነትን ባገሪቱ ላይ አንግሷል!
    21. ባገሪቱ ላይ ያሉ አደገኛ እፆች(ጫት፣ሲሻ፣አሸሽ፣…) ይወገዱ! መንግስትም ከማምረት
    ይቆጠብ!
    22. ህገመንግስቱ ይከበር! አፋኝ ህጎች ይሻሩ!
    23. ህንፃ፣ባቡር፣… ለኛ ምናችንም አይደለም፤በቅድሚያ ነፃነት!
    24. መንግስት የግል ጥቅሙን ትቶ በአገሪቱ የወደፊት እጣ ፈንታ ላይ የጋራ ውይይት
    ይጥራ! ከማንኛውም ተቃዋሚ ሀይል ጋር ብሄራዊ እርቅ ያካሂድ!
    25. የሽግግር መንግስት ይቋቋም! ፍትሀዊ ምርጫ እንደገና ይካሄድ!
    26. ዳግመኛ ደርግን አናስተናግድም!
    ተማሪዎች፣መምህራን እና የመንገስት ሰራተኞች፡-
    1. መንግስት ማህበረሰቡን ማጋጨት ያቁም!
    2. በማህበረሰቡ ላይ የሚደረገው ማዋከብ ይቁም!
    3. ፍታዊ የሀብት ክፍፍል ይኑር!
    4. በአገሪቱ ላይ ወጥ የሆኑ መመሪያች ይኑሩ!
    5. የትምህርት ጥራት ይጠበቅ!
    6. መልካም አስተዳደር እንሻለን!
    7. የታክስ ማሻሻያ ይደረግ!
    8. የደመወዝ ጭማሪ ይደረግ!
    9. የአርከን ጭማሪ ይፈቀድ!የደረጃ እደገቱ ማሻሻያ ይደረግ!
    10. የውሎ አበል፣የትርፍ ሰአት ክፍያ፣የትራንስፖርት እና የቤት አልዋንስ ይሻሻሉ!
    11. ስራ ቅጥር/ስልጣን በደብዳቤ ሳይሆን በውድድር/በብቃት ይሁን!
    12. መንግሰት የውሸት ድራማ መስረቱን ያቁም!
    13. መንግስት ከመንገድ/ከህንፃ ይልቅ በቅድሚያ ማህበረሰቡን ያልማ!
    14. መንግስት ነጋዴ ነው!
    15. መንግሰት የህዝብ አገልጋይ አንጅ ህዝብ የመንግሰት አገልጋይ መሆን የለበትም!
    16. አገሪቱ “አርቲፊሻል” እድገት ላይ መመስረት የለባትም! ማጭበርበሩ ይብቃ!
    17. ከ2 ጊዜ በላይ ታክስ እየተደረግን ነው! (ደመወዝ ሲከፈል-የስራ ግብር፣እቃ ስንገዛ-ቫት
    እና የሰርቪስ አገልገሎት፡፡ ስለሆነም 35%+15%+5%=55% ደመወዛችን ታክስ ይደረጋል!)
    በቃ! በቃ! በቃ! በቃ! በቃ! በቃ!………………..
    እነኢህን መፎክሮች በጋራ በማሰማት ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ እነዳሰቡና መንገስት ለሚወስደው
    ማንኛውም እንቅስቃሴ እነደማይታገሱትና የመግደል ሙከራ ካደረገም አስፈላጊውን ምላሽ
    እነደሚያደርጉ ቅድመ ዝግጅት እያደረጉ አንደሆነ በምሬት ተናግረዋል፡፡ ማንም ሀይል
    እነደማያደራጃቸው የገለፁ ሲሆን የአመፁ መንስኤ የመንግሰት ብልሹ አሰራር፣አፈና፣ማዋከብ፣
    መግደል፣ማፈናቀል፣ግፍ፣አድሎ፣ማሰር፣የኑሮ ውድነቱ፣ፍትህ ማጣቱ፣ብሄርን ከብሄር
    ማጋጨቱ፣የስነ ልቦና ጫናው ተደማምረው ከፍተኛ የሆነ ትኩሳት ስለፈጠሩባቸው ከዚህ የባሰ
    ምን ይመጣል ወይ ሞት ወይ ነፃነት በማለት ከሰፊው የኢትዮጵያ ማሀበረሰብ ተቃዋሚዎችጋር
    ለመቀላቀል እነደወሰኑ ለወሬ ምነጫችን ተናግረዋል፡፡
    የመንግስትን ሀይል ለመቋቋምም ሰላማዊ አመፁ ለሊት ላይ በመጀመር መንግሰትን አከርካሪውን
    ለመስበር አስበዋል፡፡ ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል (ሴት፣ወንድ፣ አዋቂ፣ህፃን፣አረጋውያን፣
    የሀይማኖት አባቶች፣መምህራን፣የቢሮ ሰራተኞች፣ሙስሊም፣
    ክርስቲያን፣ሹፌሮች፣ነጋዴዎች፣ጎዳና ተዳዳሪዎች፣ተማሪዎች….) ወደ ጎዳና መውጣት
    የመጀመሪያው የሰልፉ/የአመፁ ምእራፍ ነው፡፡ ማንኛውንም ንብረት ማውደም “በህግ” የተከለከለ
    ነው፣ከላይ የተዘረዘሩትን መፎክሮች ማሰማት ብቻ በቂ ነው፡፡ መምህራንና የመንግስት ሰረተኞችም
    ከሚቀጥለው ሰኞ ጀምረው የስራ ማቆም አድማ እንደሚያደርጉም አበክረው ገልፀዋል፡፡መቸም
    ቢሆን ከዚህ በኋላ ትግሉ እንደማይቆም አክለው ገልፀዋል!!
    በተጨማሪም ከህዝብ አብራክ የወጣውን ፌድራል ፖሊስንና መከላከያ ሰረዊትን ከጎናቸው
    እንዲቆም ጠይቀዋል፡፡
    ሸር በማድረግ የትግሉ አጋር ይሁኑ!
    ድል ለጭቁኑ የኢትዮጵያ ህዝብ!!!!!

  2. ያልከው ዜና እውነት ቢሆን እንኻን የትግራይ ህዝብ በመቸገሩ ይህን ያህል መደሰትህ ይገርማል

  3. የኣዲስ ኣበባውን የኣመፅ ጥሪ በተመለከተ ኮመንት ኣስመስለህ ዜና መስራትህ ከሆነ ማንም ሰው ኣያዳምጥህም ምክንያቱም ሁሉም ሰው ሰላሙን ኣጥብቆ ይፈልጋል

  4. ከዘላለም ጭቆና ነጻንትን በቆራጥነት እናስከብር ሞት ጸረ ህዝብ ለሆነው ወያኔ!!

  5. Yeteresu hulet bedeloch ytakelu. Andu be condominium sm lemafenaqel yteyazew eqd yserez, kezih befit yetefenaqelutm tegebi techemari kasa ykefelachew. Kahun behuala kebet mafenaqel yqum.
    Huleteñaw yewoyanien politika atdegfum weim yeteqawami drjt abal bemehonachew kesra yetegelelu ziegoch kasa tesetoachew baschekuay wede srachew ymelesu.

  6. mereb tekez ayzoh yetgray kll sefta hwehat bewerera yageNewn habt tkebelewaleh yblaN beamhara beoromo bedebub beafar begabila besumali…beagerachew hwehat yebey temelkach adrgo leyazachew

  7. አቶ መረብ ተከዜ፥ዕውነትም “ደደብ from ደደቢት” ! ! ! ዕውነትም “ስምን መልአክ ያወጣዋል”የትግራይ ሕዝብ በመራቡ ማነኛውንም ሐቀኛ ኢትዩጵያዊ ልቡን ያደማል እንጅ ለምንድን ነው ደስ የሚለው ? ? ዴዴቭ from ዴዴቪት ! ! ! አንተ ቅዘናም የሹምባሽ ልጅ ! ! ! 25 ዓመት ቀዘንክብኝ ! ! ! ! በቅርቡ ግን ቅዘንክን እግትሃለሁ። THAT IS A PROMISE ! ! ! !

  8. Ethiopian, this mafia, layer,racist,criminal, killer thief,devil & etc group shouldn’t be called government. So,there will never be any negotiation. They are wild animals. We should Wipeout & throw them to where they came from.

  9. ETHIC DIVISION IS A SOCIAL “CANCER”. IT IS A FORMULA WHICH WAS GIVEN TO ONE OF THE TPLF LEADERSSECRETLY WHEN HE WAS A STUDENT AT THE FORMER “GENERAL WINGET” .ITS FINAL GOAL IS TO ANNIHILATE ETHIOPIA FROM THE WORLD MAP FIRST BE AWARE. DO NOT SIMPLY CRY !!!!!

  10. ከሚቀጥለው ሰኞ ጀምረው የስራ ማቆም አድማ እንደሚያደርጉም አበክረው ገልፀዋል፡፡መቸም
    ቢሆን ከዚህ በኋላ ትግሉ እንደማይቆም አክለው ገልፀዋል!!

  11. እኛ ኢትዬጵያውያን ነፃነት እንጂ ግድብ ባቡር ኮንዶሚኔም …….የኮብል ወርቅ ብታነጥፋ ለኛ ፋንድያችን ነው።

  12. መቼ መንገድ ሆነ
    መች ህንጻ ነውና
    ይህ ቆሞ’ምናየው
    የሰው አጥንት ጠጠር
    በሰው ደም ማቡኪያነት
    የተገነባ ነው
    ያንን “ባለቤቱን”
    ሁሌ’ሚያባንነው

  13. ወያኔ አንድነት ያጠፋዋል/ያመዋል/ያሰጋዋል
    ነገር ግን ወያኔ ሻቢን ግብጽ፣ሱዳን ኢትዮጵያን ከማጥፋት ወደላለ አይሉም
    ጎንደርን ወሎን አፈራረሱ በታተኑ
    አዎ ገብሩ አስራት በስልጣን በነበረበት ወቅት በሁመራ የሠራው ደባ ሲጋለጠ 40 ወጣቶችን በእስር ቤት ውስጥ መግደሉ መቼ ይሆን ይህ ነፍሰገዳይ ዛሬ በእኛ መካከል መኖሩ ሳይ ያመኛል እንድታውቁት ላልሰማ አሰማ

    ሳተናው አሊ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*