አንድነት በሙሉ የመተማመን እና የቅን ልቦና ላይ መመስረት ይገባል። ( ምንሊክ ሳልሳዊ ) ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiopianoppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Unity‬ ሁላችንም ስለ አንድነት ብዙ ብለናል ጽፈናል ሰምተናል ኣንብበናል።ይሀ ውነት ግን በተግባር ከመተርጎም ይልቅ የኣንድ ሰሞን ጎዶሎ ሆይ ሆይታ ብቻ አንደሆነ ኣልፏል።ፖለቲከኞች የሕዝብን ስሜት …

አንድነት በሙሉ የመተማመን እና የቅን ልቦና ላይ መመስረት ይገባል። ( ምንሊክ ሳልሳዊ ) Read more »

ብዙዎች የማናውቀውና ያላስተዋል አንድ ነገር አለ። ማስተር ፕላን ፣ ማስተር ፕላን የሚለው ጫጫታ ያለዉን መሰረታዊ ችግር እንዳንረዳ አድርጎናል። የትብብር ጥሪ እየቀረበ ነው። ትብብርን በጣም እደግፋለሁ። ግን የምንተባበረው ለምንድን ነው ? ያ በግልጽ መቀመጥ አለበት። ያ ባልሆነበት ሁኔታ ለመተባበር በጣም አስቸጋሪ …

የኦሮሚያ ባለቤት ኦሮሞው ነው ይላል የክልሉ ሕግ መንግስት – ግርማ ካሳ Read more »

በኬኒያና ኢትዮጵያ ድንበር አካቢቢ ውጥረት ነግሷል። የኢትዮጵያ ወታደሮች ዛሬም ድንበሯን አልፈው አንድ የጥበቃ ሀላፊ መግደላቸውን የኬኒያ መንግስት አስታውቋል። የዛሬውን ጨምሮ የኢትዮጵያ መከላከያ ሀይል ተመሳሳይ ጥቃት በኬኒያ ሲፈጽም ይህ ለአምስተኛ ጊዜ መሆኑም የተዘገበ ሲሆን በኢትዮጵያ መንግስት በኩል እስካሁን የተሰጠ ማስተባበያ የለም። …

የኢትዮጵያ ወታደሮች ድንበሯን አልፈው አንድ የጥበቃ ሀላፊ መግደላቸውን የኬኒያ መንግስት አስታውቋል። Read more »

የሕወሓትና የግል ሌቦች ድራማ = ጃካራንዳ አክሲዮን ማህበርና 800 ኪ.ግ ምንጩ ያልታወቀ የዓሳማ ሥጋ #Ethiopia “የሕወሓትና የግል ሌቦች” የተሳተፉበት ድራማ – 800 ኪ.ግ ምንጩ ያልታወቀ የዓሳማ ሥጋ በአንድ ሌሊት ተሰወረ፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው ዋና ምንጩ ከየት እንደሆነ ያልታወቀ 800 ኪ.ግ …

የሕወሓትና የግል ሌቦች ድራማ = ጃካራንዳ አክሲዮን ማህበርና 800 ኪ.ግ ምንጩ ያልታወቀ የዓሳማ ሥጋ Read more »

መሲ የባሎን ዶር አሸናፊ ሆነ በስዊዘርላንድ ዙሪክ በተካሄደው የሽልማት ስነስርዓት የፊፋ 2015 የባሎን ዶር የዓለም ምርጥ ተጫዋችነት ክብሩን ማግኘት ችሏል። መሲ ይህን ሽልማት ማግኘት የቻለው ተፎካካሪዎቹን ኔይማርን እና ሮናልዶን በመብለጥ ነበር። ሊዮኔል ሜሲ ለአምስተኛ ጊዜ የባሎን ዶሩ አሸናፊ ሆነ የ2015 …

መሲ የባሎን ዶር አሸናፊ ሆነ :: የፊፋ የ2015 የዓለም ምርጥ 11 ፕሮፌሽናል ተጫዋቾች ይፋ ሆኑ Read more »

ፍካሬ ዜና ጥር 1 ቀን 2008 ዓ.ም. (January 10, 2016 Weekly Summary) # አጫጭር ዜናዎች # ወያኔ የቁርጥ ቀን ካድሬዎቹን ሰብስቦ እየመከረ ነው፤ # ትኩረት የተነፈገው የሰሜን ሸዋ ችጋርና ረሀብ፤ # የረሃቡን አደጋ ለመቋቋም ከአንድ ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ ርዳታ …

ወያኔ የቁርጥ ቀን ካድሬዎቹን ሰብስቦ እየመከረ ነው፤ትኩረት የተነፈገው የሰሜን ሸዋ ችጋርና ረሀብ፤ …………. Read more »

የእሣት ቃጠሎ በደረሰበት ቤት ውስጥ ባልና ሚስት ሞተው ተገኙ = ባል ሚስቱን ገድሎ ራሱን ሳያጠፋ አልቀረም ተብሏል :: በአዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ጃክሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኝና ትናንት ጠዋት የእሣት ቃጠሎ በደረሰበት ቤት ውስጥ ባልና ሚስት ሞተው የተገኙ ሲሆን …

የእሣት ቃጠሎ በደረሰበት ቤት ውስጥ ባልና ሚስት ሞተው ተገኙ Read more »

ሃሮማያ – ተማሪዎች ላይ ሲተኩሱ የነበሩ የሕወሓት ወታደሮች ከገበሬዎች ጋር የተኩስ ልውውጥ ኣደረጉ። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Harerge‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬ በዛሬው እለት በሃረርጌ በተለያዩ ቦታዎች ተቃውሞ አየተደረገ ሲገኝ የሃሮማያ ዩንቨርስቲ በርካታ ተማሪዎች በኣግዓዚ ወታደሮች ታፍሰው ወደማይታውቅ ስፍራ ተውስደዋል። በሃረርጌ ሃሮማያ ጭሮ ቆቦ …

ሃሮማያ – ተማሪዎች ላይ ሲተኩሱ የነበሩ የሕወሓት ወታደሮች ከገበሬዎች ጋር የተኩስ ልውውጥ ኣደረጉ። Read more »

  የመቐለ ወጣት ባለ ባጃጆች መስተዳድሩን ኣንበረከኩት።#Ethiopia #Mekelle (#BajajProtest እንደ ማለት ነው) የባለ ባጃጆች እምቢታ በመቐለ =*=*=*=*=*=* የኢህኣዴግ መንግስት ዓይኑን ጨፍኖ የሚያወጣቸው ኣዋጆች፣ እቅድና ኣሰራሮች ህዝቡን ኣማርሮ ለዓመፅ እየገፋፋው ነው። ሰሞኑ የመቐለ መስተዳድር በከተማዋ የሚገኙ ከ2500 በላይ ባለ ባጃጆች የሚመለከት …

የመቐለ ወጣት ባለ ባጃጆች መስተዳድሩን ኣንበረከኩት። Read more »

ጥቂት የሀገሬን ፖለቲካ እና ፖለቲከኞች ሳስባቸው – (መልካምሰላም ሞላ) እንደ ሸንበቆ ከፍ ብለው ይታዩን ተስፋ ስናደርግባቸው ፍሬያቸው ገለባ ይሆናል። ተስፋ የጣሉባቸው በበኩላቸው ለሀገራቸው የሚጠበቅባቸውን እየተወጡ፡ ከስራቸው እየተፈናቀሉ ፡ እየታሰሩ ፡ እየተደበደቡ እየተሰቃዩ ፍዳቸውን ሲበሉ ጥቂቶች ስልጣን የጠማቸው ቢሮ ቁጭ ብለው …

ጥቂት የሀገሬን ፖለቲካ እና ፖለቲከኞች ሳስባቸው – (መልካምሰላም ሞላ) Read more »

እውን ታጋይ ኣንዳርጋቸው ጽጌ የሞት ፍርድ ተፈጽሞበታል ? ?? Minilik Salsawi ይህ የሕወሓቶች መሽረፈት ነው የሚሉት ኣንድ የዲፕሎማቲክ ደህንነት ቢሮ ሰው ታጋይ ኣንዳርጋቸው ጽጌ በምእራባውያን ዲፕሎማቶች ጫና አና ክትትል የተሻለ ጤንነት ላይ እንደሚገኝ አና በየሳምንቱን በኣባቱ በኣቶ ጽጌ አንደሚጎበኝ መረጃዎች …

እውን ታጋይ ኣንዳርጋቸው ጽጌ የሞት ፍርድ ተፈጽሞበታል ? ?? Read more »

ቀን 29/04/2008 ዓ/ም ==== የትግል አጋርነት መግለጫ —- የኦሞ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት/ኦህዲኅ/የዞን ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና አባላት በዛሬው ቀን በመሰባሰብ ለ8 ሳምንታት በኦሮሚያ እና በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች የአዲስ አበባና አጎራባች የኦሮሚያ አካባቢዎች የጋራ ማስተር ፕላን ምክንያት በሰላማዊ መንገድ ተቃዉሞ ከሚያሰሙ ኢትዮጵያዊያን …

የኦሞ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት (ኦህዲኅ) የትግል አጋርነት መግለጫ Read more »

    ገዚው ፓርቲ የሕዝብ ጥያቄ ከማክበር ይልቅ ፣ ብሄራዊ መግባባት እንዲፈጠር ከመስራት ይልቅ ፣ የሃይል እርምጃ በመዉሰድ የተነሱ ተቃዉሞዎችን ለመጨፍለቅ ወስኑዋል። በዚህም ምክንያት በመቶዎች የሚቆጠሩ፡ኢትዮጵያዉያን በኦሮሚያ በግፍና በጭካኔ ተገድለዋል። ከሺሆች የሚቆጠሩ ታስረዋል። ይህ ትግል ዉጭ አገር ያሉ ትግል አይደለም። …

አዲስ አበባን ዝጋ ዘመቻ Read more »

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ – በኦሮሚያ ክልል በኢሊባቡር ዞን መቱ ወረዳ ቡሪሳ ከተማ የመንግስት ሃይሎች ለሰርግ ዋዜማ ጭፈራ ላይ ባሉ ሰዎች ላይ በወሰዱት እርምጃ በቦታው የነበረውን ህዝብ በቆመጥ ከመደብደባቸው በተጨማሪ ሙሽራውን በጥይት መምታታቸው ታወቀ ። በምእራብ ኦሮሞ ዳምቢ ዶሎ – ከፍተኛ ቁጥር …

በዳምቢ ዶሎ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ወታደሮች ይዞ ይጓዝ የነበር የድህንነት መኪና ተገልብጦ የድህንነት አባላትን ጨምሮ ብዙ ወታደሮች ሞቱ:: Read more »

ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን በማሰርና በማንገላታት የኦሮሞ ሕዝብ ሰላማዊና ሕጋዊ ትግልን መግታት አይቻልም!! (ከመድረክ የሕዝብ ግንኙነት ጉዳይ መምሪያ) የኢህአዴግ አገዛዝ አምባገነናዊ ባሕሪውን ለመሸፋፈን ለፕሮፓጋንዳ ያህል እየተጠቀመባቸው ቢሆንም ሰላማዊ የመቃወምና በነፃ የመደራጀት መብቶች በሀገራችን ሕገመንግሥት በአግባቡ ተደንግገው ይገኛሉ፡፡ ይሁን እንጂ አገዛዙ ከፀረ-ዴሞክራሲያዊ ባሕሪው …

ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን በማሰርና በማንገላታት የኦሮሞ ሕዝብ ሰላማዊና ሕጋዊ ትግልን መግታት አይቻልም!! (ከመድረክ የሕዝብ ግንኙነት ጉዳይ መምሪያ) Read more »

የሰብአዊ መብት ድርጅቱ በመግለጫው የጠቀሰው አኃዝ፣ እስካሁን መንግሥት ካረጋገጠው ቁጥር ሆነም ሌሎች የመብት ተሟጋች ድርጅቶች ከዚህ በፊት ከጠቀሱት ቁጥር በእጅጉ የላቀ ነው። መንግሥት ግን በዚህ ሰልፍ ምክንያት የ5 ሰዎችን ሞት ብቻ ነው እስካሁን ድረስ ያመነው። ዋሽንግተን ዲሲ — በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች …

የዓለም አቀፍ ሰብአዊ መብት ድርጅት ባወጣው መግለጫ፣ በኦሮሚያ ወደ 140 የሚሆኑ ሰዎች መሞታቸውን ይገልጻል Read more »

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News ታኅሣሥ 27 ቀን 2008 ዓ.ም. (January 06, 2016) # ሕዝባዊ ተቃውሞው እንደቀጠለ ነው፤ ግድያውና የጅምላ እስሩም ቀጥሏል # የተመድ በኢትዮጵያ በገባው ድርቅና ረሃብ ምክንያት የተረጅው ቁጥር እየጨመረ መሆኑን አስታወቀ # በስልጤ …

ሕዝባዊ ተቃውሞው እንደቀጠለ ነው::በስልጤ አካባቢ በድርቁ የተጎዱ ወገኖች የእርዳታ እህል ተከለከሉ Read more »

“የነጻነት ቀን ቀርባለችና ጸንታችሁ ቁሙ! እየሩሳሌም ተስፋው (ከቃሊቲ ማጎሪያ ቤት፣ አዲስ አበባ) እነሆ በጨለማ ቤት ውስጥ ከታጎርን 311 ቀናት ሞሉን፡፡ ጊዜው እንዴት ይሮጣል ባካችሁ? የዛሬ አመት በዚህ ወቅት ከጓደኞቼ ጋር በዝዋይ እስር ቤት የሚገኙትን ጀግኖቻችንን ለመጠየቅና እንኳን አደረሳችሁ ለማለት የገና …

“የነጻነት ቀን ቀርባለችና ጸንታችሁ ቁሙ! እየሩሳሌም ተስፋው (ከቃሊቲ ማጎሪያ ቤት፣ አዲስ አበባ) Read more »

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ :ተቃውሞው ዛሬም ቀጥሎል፥በኣሰቦት አና ፈንታሌ መተሃራ ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በጅማ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች የገና የምሳ ምግባቸውን ባይኮት ኣድርገው ጥለው ወጥተዋል።‪#‎MinilikSalsawi‬ በሸዋ ፈንታሌ መተሃራ ገበሬዎች እና ተማሪዎች አንዲሁም የከተማው ነዋሪዎች በጋራ በመሆን ለተቃውሞ ኣደባባይ በመውጣት አንዲሁም በሃረርጌ ኣሰቦት የሚገኙ ገበሬዎች …

በኣሰቦት አና ፈንታሌ መተሃራ ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በጅማ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች የገና የምሳ ምግባቸውን ባይኮት ኣድርገው ጥለው ወጥተዋል።‪ Read more »

የሕወሓት ጉጀሌዎች ዛሬን እየተንፈራገጡም ቢሆን ይደነፋሉ:: ዝምታችን እስከመቼ ነው??? ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ የዛሬ አመት ” ልክ እናስገባቸዋለን ” ያሉት አባይ ጸሃዬ ዛሬደግሞ ” የፊዴራል መንግስቱ በየትኛውም የኦሮሞ ክልል ውስጥ የፈለገውን መሬት ማንንም ሳያስፈቅድ መውሰድ ይችላል። ከፈለግን የኦሮሚያን …

ልዩ ዝግጅት :- የኣቶ ዐባይ ፀሃዬ ዳግም ዛቻ : OMN VIDEO Read more »

የኣብረሃ ደስታ ወንድም ታሰረ። ======== ዛሬ ሓሙስ 28 / 04/ 2008 ዓ/ም ለልደት በዓል ወንድማቸው ኣብራሃ ደስታ ለመጠየቅ ወደ ቃሊቲ ማረምያቤት ያመሩ ተወልደ ደስታና ገብረሂወት ደስታ የወህኒ ቤቱ ሃላፊዎች ለገብረሂወት ኣብራሃን እንዲጠይቅ የፈቀዱለት ሲሆኑ ተወልደን ግን ይዘውት ወዳልታወቀ ቦታ ወስደውታል። …

የኣብረሃ ደስታ ወንድም ታሰረ። Read more »

ክቡር ሚኒስትር ያው የተለመደው ጊዜ ደርሷል፡፡ የምን የተለመደ ጊዜ ነው? እርስዎ የሚወዱት ጊዜ ነዋ፡፡ እኔ ደግሞ የምወደው ጊዜ የቱ ነው? የበዓል ጊዜ ነዋ፡፡ እኔ እንደ በዓል የምጠላው ነገር የለም እኮ፡፡ ያው እንትኑን ይወዱታል ብዬ ነው፡፡ ምኑን? ስጦታውን፡፡ ስጦታ መምጣት ጀመረ …

ክቡር ሚኒስትሩ ከጸሐፊያቸው ጋ እያወሩ ነው:: ከልማታዊያን እና ኪራይ ሰብሳቢዎች ስለሚመጡ የበዓል ስጦታዎች ….. Read more »

የተቃዋሚዎች ትብብር የሚያንገበግባቸው የሽፍንፍን ኢህአዴጎች መፍጨርጨር ሲጋለጥ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Medrek‬ ‪#‎OFC‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ለትግሉ እንቅፋት ሆነዋል ላሉ የመድረክ አባላት የተሰጠ ምላሽ Tilahun Endeshaw ======== ታህሳስ 27 ቀን 2008 (ከበጽናቱ አሸናፊ ለመድረክ ጽ/ቤት የተላከ) ========= እ. ኤ. አ. ጃንዌሪ …

የተቃዋሚዎች ትብብር የሚያንገበግባቸው የሽፍንፍን ኢህአዴጎች መፍጨርጨር ሲጋለጥ Read more »

ጥቂት የሀገሬን ፖለቲካ እና ፖለቲከኞች ሳስባቸው –Melkam-selam Molla እንደ ሸንበቆ ከፍ ብለው ይታዩን ተስፋ ስናደርግባቸው ፍሬያቸው ገለባ ይሆናል። ተስፋ የጣሉባቸው በበኩላቸው ለሀገራቸው የሚጠበቅባቸውን እየተወጡ፡ ከስራቸው እየተፈናቀሉ ፡ እየታሰሩ ፡ እየተደበደቡ እየተሰቃዩ ፍዳቸውን ሲበሉ ጥቂቶች ስልጣን የጠማቸው ቢሮ ቁጭ ብለው መግለጫ …

ጥቂት የሀገሬን ፖለቲካ እና ፖለቲከኞች ሳስባቸው – (መልካምሰላም ሞላ) Read more »

#‎Ethiopia‬‪#‎Oromoprotests‬ : ተቃውሞው ቀጥሏል::የአዲስ አበባ ድሬዳዋ መንገድ የተዘጋ ሲሆን – በባሌ ሮቤ ደግሞ ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛሉ:: ‪#‎MinilikSalsawi‬‪#‎Hirna‬‪#‎BaleRobe‬   Minilik Salsawi – ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ የሚወስደው ዋናው መንገድ በሂርና ነዋሪዎች መዘጋቱ ታወቀ::በሂርና ተማሪዎች እና ገበሬዎች ያደረጉትን ተቃውሞ ተከትሎ የወያኔ …

ተቃውሞው ቀጥሏል::የአዲስ አበባ ድሬዳዋ መንገድ የተዘጋ ሲሆን – በባሌ ሮቤ ደግሞ ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛሉ:: Read more »

የማያዛልቀው “የሐጎስ-ቶላ-እርገጤ” ጨዋታ (አፈንዲ ሙተቂ) —- ከአሁኑ ህዝባዊ ተቃውሞ ጋር ባልተገናኘ ሁኔታ የሐጎስ፣ የቶላ እና የእርገጤ ጨዋታን ወደ ሶሻል ሚዲያ ያመጡ ሰዎች ዓላማቸው ምን እንደሆነ አልገባንም፡፡ እኛ እንደምናውቀው በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ተመችቶት የሚኖር የትኛውም ህዝብ የለም፡፡ በደሉ፣ ድህነቱ፣ ረሃቡ፣ ጭቆናው …

የማያዛልቀው “የሐጎስ-ቶላ-እርገጤ” ጨዋታ (አፈንዲ ሙተቂ) Read more »

በማዕከላዊ ፌደራል ወንጀል ምርመራ በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው እና የሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረው አቶ ዮናታን ተስፋዬ ከጠበቆቻቸው ጋር እንዳይገናኙ መደረጋቸውን ሊያነጋግሯቸው ወደ ማዕከላዊ አምርተው የነበሩት ጠበቆቻቸው ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ የሁለቱ ወጣቶች ጠበቆች የሆኑት ጠበቃ አምሃ መኮንን …

ዮናታን ተስፋየ እና ጌታቸው ሺፈራው ከጠበቆቻቸው ጋር እንዳይገናኙ ተደረጉ Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሃገራችንን በጉልበት እና በመሳሪያ ሃይል ከሕዝብ ፍቃድ ውጪ እየገዛ የሚገኘው ሕወሓት መራሹ የገዳዮች እና የዘራፊዎች አገዛዝ የደህንነት ሹሞች እና ወታደራዊ አዛዦች አሰቸኳይ ድንገተኛ ስብሰባ መቀመጣቸውን ውስጥ አዋቂ ምንጮች ተናግረዋል::በኢሕኣዴግ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ አለመተማመን እና በጥርጣሬ …

የሕወሓት የደህንነት ሹማምንት እና ወታደራዊ አዛዦች አስቸኳይ ድንገተኛ ስብሰባ ተቀምጠዋል:: Read more »

ልዩ-ትግሬ ( Tigre-exceptional ) ሄኖክ የሺጥላ የ- ነጭ ዘረኞች አውቃለሁ ። ሰዎች ዘረኝነታቸው ከንቀት እና ከጥላቻ ነው የሚመጣው ይላሉ ። እኔ ግን እንዲሁ ሳስበው ምንጩ በትክክል ይህ ነው ማለት ባልችልም ፣ ምክንያቱ ግን ፍርሃት እና ስግግብግብነት የፈጠረው ነው የሚመስለኝ ። …

ልዩ-ትግሬ ( Tigre-exceptional ) ሄኖክ የሺጥላ Read more »

Meski Ab Fits : የሃገራችን ሰሞንኛ ፖለቲካዊ ትኩሳት ንፁሃንን ለሞት፣ መንግስትን ለከፍተኛ ድንግርግሮሽ የዳረገ እንደሆነ የሚታይነው፡፡የፖለቲካው ግመት በዋናነት ከሁለቱ ሰፋፊ ክልሎች የሚነሳ ግን ደግሞ በክፉ ውጤቱ የኢትዮጵያን ህዝብ ከዳር እስከዳር እያሳዘነ እና እያሳሰበ ያለ ሁነት ነው፡፡በንፁሃን ሞት እና በወጣቶች ጅምላ …

እሳትን በጋቢ “ማዳፈን” Read more »

በአሜሪካ የመሳርያ ባለቤትነት በህግ የተከበረ በመሆኑ የመሳርያ ቁጥጥር ማድረግ እንደ ወንጀል ይቆጠራል፡፡ በመሆኑም በየዓመቱ 30 ሺህ የሚያክሉ ዜጎች ይገደላሉ፡፡ከሶስት ዓመት በፊት በኒውታውን፣ ኮነክቲከት ላይ ከ20 በላይ የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች በገፍ ሲገደሉ ሕጉን ለማሻሻል ወይም የመሳርያ ቁጥጥር እንዲደረግ የሚያስችል ህግ እንዲፀድቅ …

የአሜሪካ ፕረዚደንት ባራክ ኦባማ አለቀሱ Read more »

አዲስ ገጽ መጽሔት – በአንድ ከተማ ውስጥ፥ ‘ትንቢት መናገር እችላለሁ።’ ብሎ በሀሰት የጉራ ወሬ የሚነዛ አንድ ወጣት ነበረ። የነብይነቱ ነገር ተዛምቶ ንጉሱ ጆሮ ይደርስና፥ “ጥሩት እስኪ ይህን መናጢ። እውን ነብይ እንደሆን፥ ይተንብይልና!” ይላሉ። ወጣቱ ተጠርቶ ንጉሱ ፊት ይቀርባል። ጥሪው ወጣቱን …

ከዘመን እግር ስር እንዳንወድቅ፥ የዘመኑን ለዘመኑ እንተውለት! Read more »

“ተው ልጓሙን ያዘው ፡ ቀዳማ¹ ለቀህ፣ በሁዋላ እንዳይከፋ ፡ አወዳደቅህ።” የሕዝብ ግጥም የፈረንጆቹም ዓመትም ባተ ። አሮጌው በአዲስ ተቀየረ ። እኛ ግን “ወይፍንክች ያባ ቢላዋ ልጅ” እንደተለመደው እኛው ነን። የሚገርመው ነገር የሸሚዛችን ቅድ እንኳ አልተቀየረም። ወያኔን ከማውገዝ ያለፈ ፋይዳ ያልው …

ጉዞ ወደ ዘመነ መሳፍንት በልጅግ ዓሊ Read more »

ስለምን ፈራን፤ እንፈራለን፣እናስፈራራለን፣እንፈራራለን ? Girma Bekele የሰው ልጅ ሞትን፣ እስራትን፣ ስቃይን፣ … የምፈራው የተፈጠረበትንና የምኖርበትን የህይወት ተልዕኮ አውቆ ፣ይህን ተልዕኮው ለማስፈጸም የሚያስችል ነባራዊ፣ ወቅታዊና ቀጣይ/የወደፊት ሁኔታ ውስጥ መሆኑን ካረጋገጠ ይህ እንዳይበላሽበት፣ ተልዕኮው እንዳይሰናከልበት ሲል ሊሆን ይችላል፤ በእኔ እምነት ሊሆን ይገባል፡፡ …

ስለምን ፈራን፤ እንፈራለን፣እናስፈራራለን፣እንፈራራለን ? Read more »

Finote Democracy Ethiopian News update and Political Analysis ታኅሣሥ 25 ቀን 2008 ዓ.ም. -January 04, 2016 # ጋብ ብሎ የነበረው የተቃውሞ እንቅስቃሴ እንደገና አገርሽቶ ቀጠለ # ወደ አዲስ አበባ የሚገቡት ረሃብተኞች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ታወቀ # የወያኔ ባለስልጣኖች በአዲስ አበባ …

ወደ አዲስ አበባ የሚገቡት ረሃብተኞች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ታወቀ :: የተቃውሞ እንቅስቃሴ አገርሽቶ ቀጠለ Read more »

ሐጎስ ገዢ መደብ ሲባል ለምን እንናደዳለን? ===  ‎ኤርሚያስ ቶኩማ‬ === አንዳንዴ ልንክዳቸው የማንችላቸው ጉዳዮች አሉ ከዚህም መከካል ዋነኛው የህወሀቶች በኢንቨስትመንት እና በፖለቲካው ላይ ያላቸው ሰፊ እጅ ነው። ኢህአዴግ ድርጅቱን ያዋቀረው መሠረታዊ ድርጅቶቹ እንደወከሉት የህዝብ ብዛት ቢሆን ከሱማሌው ሶህዴፓ እኩል አጋር …

ሐጎስ ገዢ መደብ ሲባል ለምን እንናደዳለን? ‎ኤርሚያስ ቶኩማ‬ Read more »

ምንሊክ ሳልሳዊ : – ከአንድ አይነት አስተሳሰብ እናስብ ከሚለው ድሃ አስተሳሰብ ወጥተን በአንድነት እንታገል ተባለ…. የለም …. ከተናጠል ትግል በጋራ ተባብረን እንስራ ተባለ … የለም … ከዚህ ሁሉ ይበልጥ የሳይበር ዘረኝነት በማህበራዊ ድረገጽ ተስፋፍቶ ይታያል::.. ብረት እንደጋል ይቀጠቀጣል እና የሕዝቡን …

የጋለውን ብረት ሳይበርድ በጋራ ከመቀጥቀጥ ይልቅ እርስበራሳችን የምንቀጣቀጥ ካለፈ መማር ያልቻልን የራሳችን ጠላቶች ሆነናል:: Read more »

በኦሮሚያ ክልል አለምገና ከተማ አቅራቢያ የሚገኝ ንብረትነቱ የአቶ ገብሩ ወልደአማኑኤል የሆነ የግንባታ ቁሳቁስ ( ኮምፖርሳቶ/ችፑድ)ማምረቻ መለስተኛ ፋብሪካ በእሳት ቃጠሎ ወድሟል።

“ለሕጋዊ” ሕግ አልባ ምላሽ !   Yidnekachew Kebede …………………… “ ማንኛውም ዜጋ በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞውን መግለጽ ይችላል ፤ሕጋዊ መብቱ ነው፡፡በእኛ አገር ግን ለዚህ የሚሰጠው ምላሽ ሕግ-አልባ የሆነ፤በገዢው መንግሥት ፍላጎትና ፍቃድ ላይ የተመሠረተ ሕገ-ወጥ አፈና ነው፡፡” ——————————— ተቃውሞ የዴሞክራሲ መገላጫ ነው! የመንግሥት …

“ለሕጋዊ” ሕግ አልባ ምላሽ ! Read more »

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News ፍካሬ ዜና ታኅሣሥ 24 ቀን 2008 ዓ.ም. (January 03, 2016 Weekly Summary) # አጫጭር ዜናዎች # ወያኔ በርካታ ዜጎችን እያሰረ ነው፡፡ # በጤና መድን አገልግሎት ስም ወያኔ በግዴታ ከሕዝብ ገንዘብ ሊሰበስብ …

በሰሞኑ እንቅስቃሴ ምክንያት አዲስ አበባ በሚገኘው የወያኔ ማእከላዊ እስር ቤት 400 እስረኞች ታስረዋል ተባለ Read more »

የደርግ የደህንነት ሹም ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ ፣ስለ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ==== ከፕሮፌሰር መስፍን ጋር በጣም እንተዋወቃልን ከሀይለስላሴ ጊዜ ጀምሮ፡፡ ጠንካራ ሰው ነው፡፡ ሃገር ወዳድ ነው፡፡ ለማንም መሪ አያጎበድድም፡፡ ለማንም የሚያጎነብስ አይደለም፡፡ ለውጡ ሲመጣ ፣ መስፍን እነ አጥናፉ እነ መንግስቱን በቀና …

የደርግ የደህንነት ሹም ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ ፣ስለ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts Jan 04 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች እና ከአቶ ጌታቸዉ ሃይለማሪያም ጋር ያደረግነውን ቃለ -መጠይቅ ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=sZEoBH4XzMA]

ሚዲያ ፣ ሽብርና እስልምና በቅርብ ዓመታት ሚዲያዎችን እና የፖለቲካ መድረኮችን ከተቆጣጠሩ ቃላት መካከል አክራሪነት እና ሽብርተኝነት ዋነኞቹ ናቸው ቢባል ከእውነታው መራቅ አይሆንም። ከሶስተኛው የፈረንጆቹ ዕልፍ ዓመት መባቻ ጀምሮ የህዝብን ጆሮ ካደነቆሩ ግልብ ጽንሰ ሐሳቦች መካከል ቀዳሚዎቹም ናቸው። የሽብርተኝነት አጀንዳ ሲነሳ …

ሚዲያ ፣ ሽብርና እስልምና – ዳሩል አርቀም Read more »

ኢትዮጵያ እርሻ ኢንዱስትሪ ውስጥ ብዙ ሲነገርለትና ሲጠበቅ የቆየው የህንዱ  ካሩቱሪ አግሮ ፕሮዳክት ኩባንያ ባስመዘገበው ዝቅተኛ ሥራ አፈጻጸም በ ማስጠንቀቂያ ሲሰጠው ቢቆይም፣ ሊሻሻል ባለመቻሉ ታኅሳስ 18 ቀን 2008 ዓ.ም. መሬቱን ተነጠቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ጠቅላላ ስፋት 54 ሺሕ ሔክታር ሲሆን፣ ካሩቱሪ …

ሴራዎች የወለዱት ደባ ያጋልጣል::. – መንግሥት ከካሩቱሪ ላይ ከ98 ሺሕ ሔክታር በላይ መሬት ነጠቀ Read more »

ያኔ ይደብረኝ ነበር፡፡ መሥሪያ ቤቱ ይደብረኛል፡፡ አለቆቼ ይደብሩኛል፤ የሚጠገ’ኑት አውሮጵላኖች ሽታ ይደብረኛል፡፡ አቧራ የጠገቡት የጥገና መሳሪያዎቼ ይደብሩኛል፡፡ ለምን ይህንን ስህተት ሠራሁ እያልኩኝ ራሴን እጠይቃለሁ፡፡ ለምን በኮሌጅ የተማርኩትን የመሀንዲስነት ሙያ ትቼ ስለምን የአውሮጵላን ጥገና ሙያ ውስጥ ገባሁኝ እያልኩኝ ራሴን እጠይቃለው፡፡ ከኮሌጅ …

የእኔና አየርመንገዳችን ክርክር – የኢ-ፍትሓዊነት ማሳያ?! በአቤል ዋበላ Read more »

ምርጫ 1997ትን ተከትሎ ፥ ኢትዮጵያን እየመራሁ ነው የሚለው ስርኣት፥ በሰላማዊ መንገድ ሊወገድ እንደማይችል ግንዛቤ በመውሰድ ፥ እኔና ወንድሜ ኣርበኞች ግንባርን ለመቀላቀል መወሰናችንን ለኣንድ እጅግ ለምናከብረው እና ምክሩን ለምንሰማው ሰው ኣማክረነው ነበር። በወቅቱ ይህ ሰው የጠየቀን ጥያቄ “ ለምንድን ነው ጫካ …

መስ’ዋትነት ምንድን ነው ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »

በሰሞኑ የአደባባይ ውሎዎች ከህዝብ ለባለሥልጣናት/ካድሬዎች የተላለፉ‹‹ ምክሮች›› 1. ‹‹ በአቅምሽ አልሚ›› ‹‹ የአማራ ህዝብ ለብአዴን ከፍተና ባለስልጣናት/ ካድሬዎች ›› በአማራ ክልል ስለ አንደኛው ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ አፈጻጸምና ስለሁለተኛው ዕቅድ ህዝብን ለማወያየት በተካሄደ ስብሰባ ላይ አንድ አዛውንት የካድሬዎችን የሰበካ/የጠመቃ ኃሳብ አድምጠው ካበቁ …

በሰሞኑ የአደባባይ ውሎዎች ከህዝብ ለባለሥልጣናት/ካድሬዎች የተላለፉ‹‹ ምክሮች›› Read more »

አዎን ለለውጥ የሚደረገው ህዝባዊ ትግል ከመቼውም ጊዜ በላይ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ግን የሚያስተባብረውና የሚያቀናጀው የተነሳውን ህዝባዊ እምቢተኝነት የሚመጥን አመራር የሚሠጠው የፖለቲካ ድርጅት አላገኘም፡፡ ትናንት ሌሎችን እርሷቸው ብለን፣ተስፋ ጥለንባቸው የነበሩትና ህዝብ ሊደግፋቸው፣ እኛም ልንቀላቀላቸው ፣ እነርሱም ሊተባበሩ ይገባል ያልናቸውና ትዝብታችንና ምክራችንን የለገስናቸውን …

ህዝብን ማዘናጋት ያብቃ– የውይይት መድረክ ይከፈት// Girma Bekele Read more »

ወደ አለም አቀፉ የዲፕሎማሲ መንደር ቀረብ ቀረብ ማለት ከጀመሩ ወራት ተቆጥረዋል።ከሐያላኑ አገራት ጋር የቀጥታ ሳይሆን የእጅ አዙር የዲፕሎማሲ ጉዞን ሳይጀምሩ አልቀሩም የሚሉም አሉ። በጠመዝማዛዉ መንገድ የሚጓዙት የዲፕሎማሲ ጉዞ ከሚፈልጉበት ቦታ እስኪያደርሳቸዉ ድረስ እምብዛም አትኩሮት አልሳቡም። እርሳቸዉ ግን እየተጓዙ ነዉ። ፕሬዝዳንት …

የመጨረሻዉ መጀመሪያ አሜሪካ ለምን የአርባ ምንጭ የሰዉ አልባ አይሮፕላን ማስነሻ ጣቢያዋን መተዉ አስፈለጋት? (ከሳዲቅ አህመድ) Read more »