የዘር ፖለቲካ መዘዝ – ግርማ ካሳ
የዘር ፖለቲካ መዘዝ – ግርማ ካሳ
የአሜሪካን ዽምጽ ራዲዮ ዘገባ አደመጥኩ። ከ50 በላይ የሚሆኑ የትግራይ ተወላጅ የሆኑ ነጋዴዎች እንደተዘረፉና ጥቃት እንደደረሰባቸው ነው ዘገባው የሚገልጸው።በጣም አዝኛለሁ። ዜጎች ከዚህ ወይም ከዚያ ብሄረሰብ በመሆናቸው ብቻ ጥቃት ሲፈጸምባቸው መሰማቱ እንደ አገር አሁን ሕወሃት/ኢሕአዴግ እያራመደው ያለው የዘር ፖለቲክ ወደ መጥፎ አቅጣጫ እየወሰደን መሆኑን አመላካች ነው። ሰዉን ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ አማራ ..እይሉ ከፋፈሉት በቃ ዘር እየነጠልን መተያየት ጀመርን።
ሪፖርቱ እነዚህ ወገኖች በመንግስት ባለስልጣናት እንደተጎበኙ ይዘግባል። ም/ጠቅላይ ሚኒስተሩ አቶ ደመቀ መኮንን፣ የአማራው ክልል አስተዳዳሪ አቶ ደጉ አንዳርጋቸው፣ የቀድሞ የብአዴንን አመራር አቶ አዲሱ ለገሰን ያካተተ የአመራር ቡድን ነው እነዚህ ወገኖች የጎበኘው። ባለስልጣናቱ “መንግስት የሚያስፈልጋችሁን እርዳታ ያደርግላቹሃል፡ እናንተ ግን በርትታችሁ ለልማት ስሩ” ብለዋቸዋል።
በመንግስት ስልጣን ላይ ያሉ ከቤተ መንግስታቸው ወርደው፣ ከተገፋዉን፣ ከተበደለዉ፣ በግፍ ከሚፈናቀለዉና በዘሩ ወይንም በብሄረሰቡ ምክንያት ከሚጠቃዉ ጎን በዚህ ወቅት መቆማቸው ያስመሰግናቸዋል።
ሆኖም ኢትዮጵያ ዉስጥ እንክባካቤ ሊደረግላቸው፣ ሊጠየቁ አይዟችሁ ሊባሉ የሚገባቸው የትግራይ ተወላጆች ብቻ ግን አይደሉም። በጉሩ ፈርዳ ደቡብ ክልል በአቶ ሽፈራው ሽጉጤ ትእዛዝ ፣ አማርኛ ተናጋሪዎች የሆኑ እጅግ በጣም ብዙ ዜጎች በግፍና በጭካኔ አገራችሁ አይደለም ተብለው ተፈናቅለዋል። በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ፣ በኦሮሚያ በአምቦ አካባቢም “አገራችሁ አይደለም” በሚል ብዙዎች በአገራቸው እንደ እንግዳና መጤ ታይተው የዘር ማጽዳት ወንጀል ተፈጽሞናቸው። የሞቱም የቆሰሉም አሉ።
እነዚህ ሁሉ ግፎች ሲፈጸሙ ግን፣ አሁን እንደተደረገው የተፈናቀሉትን የጎበኘም፣ ያጽናናም፣ ያበረታታም፣ ድጋፍ ይደረግላቹሃል ያለም ባለስልጣን አልነበረም። እንኳን ያሉበት ቦታ ሄደው ሊጎበኟቸውና ሊቆረቁሩላቸው ቀርቶ፣ አዲስ አበባ መጥተው ብሶት ሲያሰሙ እንኳን ጆሮ የሰጣቸው የለም።
ጥቃት ወደደረሰባቸው የትግራይ ተወላጆች ተመልሼ አንድ ነገር ልበል። የትግራይ ሕዝብ ከጎንደር ሕዝብ ጋር የተዋለደ፣ ለዘመናት አብሮ የኖረ ህዝብ ነው። እንደዉም ስልጣን ላይ ያሉት፣ ትላንትና የመጡት፣ ጥቂት ሕወሃቶች፣ በሚፍጽሙት ግፍ፣ በጅምላ የትግራይ ልጆችን ሁሉ ተጠያቂ ማድረግ የለብንም። ይሄ ትልቅ ስህተትና በራሱ ዘረኝነት በሽታ ነው። ራሳችንን ከጥላቻ መጠበቅ መቻል አለብን። የሕወሃት ዘረኛ ፖለቲክ ለዘመናት አብሮን የኖረን፣ የተዋለደ ህዝብ እንዲጠላላ ማድረግ የለበትም።
እነዚህ የትግራይ ወገኖቻችን፣ ጥቃት በደረሰባቸው በመተማ አካባቢ፣ ከአንድ መቶ አመት በፊት የተደረገውን የሆነን አንድ ታሪክ አንቼ አቆማለሁ። ጅግናው አጼ ዮሐነስ ኢትዮጵያን፣ ጎንደርን ከደርቡሾች ለመከላከል፣ በመተማ ሰማእት ሆነው አልፈዋል። መተማ ለኢትዮጵያ አንድነት ደማቸውን ያፈሰሱት የ እኝህ ታላቅ የተንቤን ሰው አገር ናት።
የአሜሪካን ድምጽ ዘገባ ለማዳመጥ ወደዚህ ይሂዱ
http://www.mereja.com/amharic/477392
ከጉሩ ፈርዳ፣ ከኦሮሚያ..አገራችሁ አኡደለም ተብለው በጭካኔ ከተፈናቀሉ፣ የሚቆምላቸው፣ የሚደርስላቸው ካጡ በሺሆች ከሚቆጠሩ አማርኛ ተናጋሪዎች በጥቂቲ


Note also the alleged victims from Tigray are the one who are consistently persuading the Tigray Govt to takeover Metema and the surounding area from the Amhara Region.They came to the area as any imigrant for a better oppourtunity but they want to takeover once they set foothold. I dont think the Amharas in the south had similar intentions. They want simply to be part of the region they settled in. Ethnic based fedralism is a disaster.
Ato Girma Kassa your frustration is visible with the ultimate measure of Gondere on the intruder and invader people of Tigray. In the first place the land these greedy sympathisers of TPLF has grapped is by evicting and displacing the native Amharas so what makes you so sad if they claim their home land?
It’s is not secret you are TPLF agent undercover so no body pays attention for your noise.
Girma Kassa is a TPLF agent masquerading as opposition.
Firms kassa finally get it! Good point for those stupiid woyane worshipers.
Girma is not woyane. But I heard him say he does not consider woyane an enemy. He is confused ex-pente. May be now an aethesit.
የሠሊጥ ነጋዴው ወያኔ ነው ወይ ጎንደሬው ?
በልማት ሠራዊት ሥም
በነጋዴ ሥም
በገበሬ ሥም
በቅማንት ሥም
በመጠቀም በ6 ወር ባልበለጠ ወያኔ ከግንቦት 7 ታጋዬችን መሬታቸውን ሆን ብሎ በገዛ ህዝቡ በማሥታጠቅ ትርምሥ እርሥ በርሥ መጨራረሥ ከተጀመረ ሠንብቷል ይህን ጉዳይ ለማጠናከር የተጓዙን ወንበዴዎች ህዝቡ ተከባብሮ የኖረበትን እሤት በሚያጠፋ መልኩ ድንበርን ለሡዳንና ለትግራይ ቆርሠው ለመውሠድ ለሁለት ውጥረት ላይ ያለውን የጎንደር ሉአላዊ ታሪካዊ ክልል ልንደርሥላቸው ይገባል በየክልሉ ወያኔን ለማሥወገድ እየተደረገ ያለውን ፅዳት ሁላችንም ልንካፈል ይገባል።
ሞት ለወያኔ
በኦሮምያና በጎንደር ያለው የድንበር ጥያቄ ተገቢ ነው ወያኔ እየዘረፈ መኖር አይችልም ይወገዳል
Most Tigrian people support the tigrian junta action through out the country whether it’s right or wrong because they’re the first in line to be offered jobs,top position, land,any kind of assistance that matter to be a rich person illegally.
You guys need to know this,that the source of your wealth or position is not on the basis of your hard work or merit but the “tplf” rough criminal activity that you supported for the past two decades. Unless you refuse the tplf barbaric act in the country they will put you in trouble.Otherwise the more the Ethiopian people become united you will be isolated with the criminals. This will not be happening only for the tigrian who support the terrorist junta but also the entire cadres who stand with tplf across the country. Watch out!!
Most Tigrian this days in ethiopia doesn’t recognize as a rich but as a thief because the source of their money is tplf!
አቶ ግርማ ካሳ አንድ አንድ ጥያቄወች ልጠይቀወት ድሐ የትግራይ ተወላጆች በመተማ አካባቢ ጉዳት የደረሰባቸው ለመሆኑ ምን ማስረጃ አለወት? እንኩን የመተማን መሬት ጠቅላላ ኢትዮጵያን እየቸበቸባት ያለው ማነው? በጉራ ፈርዳ የተፈናቀሉትን አማራወች ፎቶቸውን በመለጠፍ አቅርበዋል ነገር ግን ዛሬ ነው እንዴ የሰሙት? ወይስ ለማሳበቂያ እየተጠቀሙባቸው ነው ? ከልብ ካለቀሱ ይባል የለ ! እነዚህን ጥያቄወች እንዲያብራሩልኝ እጠይቃለሁ።
በተረፈ አይዞወት ሐሳብ አይግባወት የጎንደር ሕዝብ ይሉንታ ያለው አዙሮ ማየት የሚችል አንገት የሰራለት ሕዝብ ነው ድሐውን የትግራይ ተወላጅ አይነካም እርሰወም እንዳ አቶ አባይ ፀሐይየ የሚፈሩበት ጉዳይ ካልኖረወት በስተቀር ይኽ ከሆነ ደግሞ ዘራፊ ነፍሰገዳይ የወያኔ ሺፍቶች በትግራይ ሕዝብ ስም የሚኮፈሱበት ወቅት ጀንበሯ በመጥለቅ ለይ ትመስለኛለች ይህ በጎንደር ብቻ አይደለም በመላው ሐገሪቱም እንጅ መቸም ታሪክ ነውና የ25 አመታት የቲፒለፍ ሰይጣናዊ ድርጊት በጎንደር ሕዝብ ላይ የፈፀመው ዘግናኝ ተግባር የተመዘገበ ስለሆነ እርሰወም በሚፅፉት ፅሁፍ መዘዝ እያደረጉ ለማስረጃነት ያቀርቡልናል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ። በተረፈ ማሳበቅ መፍትሔ አይደለም እሰወ የትግራይ ተወላጆች ያሉቸው ዘራፊወች የጎንደርን ሕዝብ ደሙን መጠው አጥንቱን ቆርጥመው የተረፋቸውን ለዑመር አልበሺር ሊሺጡት በመስማማት ላይ የሚገኙ የወያኔ ኢንበስተሮች ናቸው ቅንድብ ሲመታ አይን ያለቅሳል እንዳይሆን ነገሩ ቢያስቡበት መልካም ነው።
ድል ለተገፋው ሕዝባችን !!
ሞት ለዘራፊው ወያኔ !!
wind of change,, ye G7 tagayochi ???
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk zem bitelis ?
ye,shabya ena.ye Areb qetregoch bitilayslim ?
Senu
ምነው ግንቦት 7 እኮ የማፊያው ወያኔና የሻቢያ ተላላኪ ነው !! በዚህ ከተስማማን ምኑ ላይ ነው ችግሩ መቸም senu ደግሞ አሳባቂ ነው ለማለት ይከብደኛል ገና ነኝ !!
All signs and indications conclusively prove that ato girma kasa is beyond a reasonable doubt a tigrian which is not a crime any ways,but hard to tell if he is a tplf agent at this point.All tplfs are tigrians,but hard to say all tigrians are tplf. Having said that,I would like to ask ato girma the following:
1.you did not show emotions in all your writings about wolkite in gonder how tplf mass murdered them so there will be no living testimony to tell genocide,why? ? ? ?
2.The demography in wolkite is now 60% tigrians and only 40% aborignals,why ? ? ?
3.wolkites are gonderes but tplf forced them to be part of tigray without their will,you did not utter a single statement in all your writings,why ? ? ? ?
Thank you
Aye ante grma kasa yemtbal awenabaj, tgrai woyanie gondern woro asworro, hzbun yeqen sheqalaynetun enkua ashebari neh, meTie Tegure lwT neh eyale endekelekele atawqm endie. Besme investor tegadalay woyaniewochn asemarto yeslela ena yafena, yegdya sra eyeseru mehonachewn ma benegereh. Bekefilm bihon woyanie bTie slehonk abeju yemtl ymesleñal. Lielaw stth etiopiawyann yaseqayu qdme woyanie lewoyanie arya yehonen kahadi aTie yohansn adnaqi honeh meTqes,h new. Gojamie yeyohansn teseri tgrie serawit meqelb asmerrot neber, ende woyanie aTie yohans ena serawitu ygedl ydebedb sleneber, andit balua yetegedelebat gojamie yesudan drbushoch yeyohansn anget metema lay qorTew endewesedut besemach gizie endih alech alu, “alawqew ayawqeñ beje enkua albela, demien melesew mehamed abdela, melkamun ysTew yemiyamnew alah” ybalal. Lenegru woyanie rasu gelo meTubachuh tenesu lemaletm yeseraw drama lihon ychlal. Mot le woyanie ena tebabariwochu
ወያኔ አንድነት ያጠፋዋል/ያመዋል/ያሰጋዋል
ነገር ግን ወያኔ ሻቢን ግብጽ፣ሱዳን ኢትዮጵያን ከማጥፋት ወደላለ አይሉም
ጎንደርን ወሎን አፈራረሱ በታተኑ
አዎ ገብሩ አስራት በስልጣን በነበረበት ወቅት በሁመራ የሠራው ደባ ሲጋለጠ 40 ወጣቶችን በእስር ቤት ውስጥ መግደሉ መቼ ይሆን ይህ ነፍሰገዳይ ዛሬ በእኛ መካከል መኖሩ ሳይ ያመኛል እንድታውቁት ላልሰማ አሰማ
ሳተናው አሊ