የሕወሓት የደህንነት ቢሮ ሪፖርት ለኦሕዲድ ሹሞች ከነአጋሮቻቸው እስር ሲያቅድ ብቻችንን ቀርተናል በማለት መንግስት መነቃነቁን አምኗል::

የሕወሓት የደህንነት ቢሮ ሪፖርት ለኦሕዲድ ሹሞች ከነአጋሮቻቸው እስር ሲያቅድ ብቻችንን ቀርተናል በማለት መንግስት መነቃነቁን አምኗል::

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ የሕወሓት የደህንነት ቢሮ ሪፖርት ለኦሕዲድ ሹሞች ከነአጋሮቻቸው እስር ሲያቅድ ብቻችንን ቀርተናል በማለት መንግስት መነቃነቁን አምኗል:: ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ዛሬ ከከሰአት በኋላ ጀምሮ በአዲስ አበባ የደህንነት ቢሮ ውስጥ የሕወሓት ማፊያዎች ተሰብስበዋል::ስብሰባው ያተኮረው ባለፉት ሳምንታቶች ተከስቶ ስለነበረው በሕዝብ ተመርቶ በሕዝብ ስለተካሄደው እና ያልተሳተፉ ድርጅቶች አቀናጁት የተባለው ሕዝባዊ ንቅናቄ ዙሪያ እና አንዲሁም ይህንን ንቅናቄ በተመለከተ የኦሮሚያ ክልል የጸጥታ ሹሞች ፍርሃት ብሎም የአስተዳደር ባለስልጣናት ሽሽት እና አመጹን ከመቆጣጠር ይልቅ አባብሰዋል ስለተባሉ የኦሕዴድ/ኢሕኣዴግ ሰዎች ሁኔታ እና መወሰድ ስላለበት እርምጃ በመወያየት ላይ ሲሆን ቀጥሎ ስላለው አፈና እና አመጽ ሳይነሳ መደምሰስ የሚቻልበትን ጉዳይ በተመለከተ በሪፖርቶች ዙሪያ እስከ እኩለ ለሊት ይነጋገራል ተብሎ ይጠበቃል::

የሕዝብን ጥያቄ ከመመለስ ይልቅ የሕዝብን የመብት ጥያቄ እንዴት ልደፍጥጥ የሚለው የሕወሓት መራሹ አገዛዝ በኦሮሚያ ክልል በተደረጉ ይሁኑ በጎንደር እየተደረጉ ባሉ ሕዝባዊ ተቃውሞዎች ዙሪያ በስብሰባም ይሁን በውሳኔ ሰጭነት የክልሉን ተወላጅ ባለስልጣናት ያላሳተፈ መሆኑ ታውቋል ሲሉ የደህንነት ቢሮው ምንጮች ለምንሊክሳልሳዊ ተናግረዋል:: ይህ የደህንነት ቢሮ ስብሰባ በቀጥታ እስኔው ወርዶ የሕወሓት አሽከር ድርጅቶች እንዲያስፈጽሙት እየተደረገ ሲሆን የዛሬውን ስብሰባ በሕወሓቶች በትግሪኛ ቋንቋ እየተካሄደ ይገኛል:; የዛሬውም ውሳኔ በቀጥታ እንዲያስፈጽሙ የሚደረጉ የአሽከር ድርጅት አባላት ሲሆኑ በበላይነት የሕወሓት ሰዎች አፈጻጸሙን ይከታተላሉ::ይህ የተለመደ አሰራር እስከመቼ እንደሚቀጥል ባይታወቅም ተቃውሞውን ተከትሎ በኦሕዴድ እና ብኣዴን አባላት ላይ ጠንካራ የሆነ እርምጃ እንዲወሰድ እንደሚደረግ ከስብሰባው በኋላ ይጠበቃል::

በሕዝባዊ ንቅናቄው የሕወሓት መንግስት እንደተነቃነቀ የደህንነት ቢሮው ከቀኑ 10 ሰአት ላይ ለሻት ከመውጣታቸው በፊት ባቀረበው ሪፖርት አሰታውቋል::ከፍተኛ ባለስልጣናት ሃገር ጥለው ለመሸሽ አኮብክበው ነበር ያለው የቢሮው ሪፖርት በመካከላችን መተማመን ስላሌለ አዲስ መዋቅር መዘርጋት ይኖርብናል ሲል አሳስቧል::በመካከላችን መተማመን የለም ያለው በሕወሓት ባለስልጣኖች እና በሌሎች ድርጅት ባለስልጣኖች መካከል መሆኑን ጠቁሟል::በተለይ የኦህዴድ ሹሞሽ ከነአጋሮቻቸው ተለቅመው ሊታሰሩ እንደሚገባ ሃሳብ ቀርቧል::ብተጨማሪም በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ሰርጎ ገቦችን በማስገባት በተለያየ መንገድ ውጣቱን ማኮላሸት እና አልኮላሽ ያለውን በማፈስ ከክልሉ ውጩ በሚገኙ ማጎሪያ ካምፖች ለማስር ሲታቀድ ሰሞኑን ተሳትፎ የነበራቸው ወጣቶችን የማፈን እቅዱ በሂደት እንዲከናወን በሪፖርቱ ላይ ሃሳብ ቀርቧል::ብቻችንን ቀርተናል ያለው ሪፖርት በቀጣይነት አስፈላጊ ሃይል እና ምስጢራዊ አፈናና ግድያ እንደሚጠቀም አትቷል::ይህንን መረጃ የሰጡ የመዋቅሩ አካላት ሕብረተሰቡ በጋራ ራሱን እና አከባቢውን በመጠበቅ ሰርጎ ገብ ጸጉረ ልውጦችን በመከታተል ከአከባቢው እንዲያሶግድ እና እርስ በእርሱ እንዲጠባበቅ
የኦሕዴድ እና የብኣዴን ካድሬዎች የሕወሓት ካድሬዎችን ሳያምኑ በጥንቃቄ ሁኔታዎችን በመከታተል ራሳቸውን እንዲያድኑ መክረዋል::‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

17 Comments on “የሕወሓት የደህንነት ቢሮ ሪፖርት ለኦሕዲድ ሹሞች ከነአጋሮቻቸው እስር ሲያቅድ ብቻችንን ቀርተናል በማለት መንግስት መነቃነቁን አምኗል::”

  1. የሌባው ሚሥት አዜብ መሥፍን ትግራይ ሄዳ አዳዲሥ ያልበሉ ደደብ ደህንነቶችን ልታሠማራ ነው

  2. ANTEBLO TENTAGN DENKORO MDIA, EPRDF AYDELEM BENANTE DEKAMOCH ENA MURUKOGNOCH TRFRAFA YEDERG, LALA ALE YEMIBAL TANKARA HAIL EVEN ALEM LAY YALUTN AYAMBERKUKTEN EGNA YETELEYE AKM ENA HZBEBAWUNET YANEGEBN ENA YEHZB TIAKA YEYAZE DERGIT NEW DENKOROWOCH YEDENKORO AMEL YETENAWETEW

  3. ቀይ ሽብር ሊፋፋምብን ነው ትላለህ እንዴ ? እስካሁን አልተፋፋመብንም ብለህ ታስባለህ ? ? እነዚህን ጭራቆች አንገት ለአንገት ከመተናነቅ ሌላ ምርጫ የለም ! ! ! bravo opdo ! ! ! We are behind you.Ethiopians will forgive you for the crimes you comitted.

  4. አንድ የደርግ ወታደር ያጫወተኝን ሼር ላርግ

    የደርግ ወታደሮች ወያኔዎች ያሉበት ቦታ ነጭ አህያ ቂጣን ግራሦ ቀብተው በነጋዴዎች አህያዎቹን ይልኩላቸው ነበር ትንሽ ነገሩ አሥደንቆኝ ወታደሩን መልሼ ጠየኩት ወንድሜ ይህ ዘዴ እንደለመዱት ወያኔዎች መትረየሥ ጥይት ጭነው ወደኛ ቀጠና ሢገቡ አህያዋም ይህን ጭነት ዳገት ላይ ሥለሚከብዳት መቋጠር ሥለማትችል አካባቢው በፈሥ ድምፅ ይናወጣል ከዚያማ እነዚህ የትግራይ ወንበዴዎችን አንድ በአንድ ለቅመን እንፈጃቸው ነበር ያለኝ ዛሬ የወያኔ ውሾች ሥለ ፈሥ ማውራት ጅመራችሁ ግን ጥንትም ከአህያዋ የተጋባባችሁ ሽግር ሥላለ ይፋ አረኩት።

  5. ቀይ ሽብር ከ1997 ምርጫ በሃላ ጀግና ነኝ ባዩ አፈር ትራሡ የተባለለት መለሥ የበላው ይመለሥና በይፋ እንዳሥጀመሩት ምሁራን ይናገራሉ።

  6. what kind of people they are? the weyane leaders stollen billions, and had been killing many thousend of ethiopians since 1967. so they only know killing, tourtering, insulting people. they are not able to think as human, they are out of human. this is the reason they don’t leason people. but my surprise is their suporter blindness.

  7. Dro ye etiopia wetader dar denber neber yemiTebq, zarie ye woyanie wotader dar denber lesudan yseT blo anseTm yemilutn etiopiyawiyan arbeña civiloC ygedlal, le woyanie slTan merazem zeb qumual, yh wotader ager slealTebeqe menor yelebetm.

  8. Country means it is not only land, water, and mountain primarily the people who are living in that land. whether the government want or not the people the key part of the nation. Without the people it is only ghost. Ethiopian live forever that include those you try to isolate them to other groups of the people that time is over! The struggle you can not stop. you started to undermine the people. Undermine the people it did not help the previous governments and it does not help you either. TPLF your bogus election you think ligament Government no you are not. so the people can have the wright to overthrow the dictator government. Genocide court waiting to put you where you belong. I know you are not allowed to walk on the street, you belong to the prison you killed a lot of people still killing and putting innocent people in a prison as we speak. Sefew Hizb Yashenfal!

  9. አይ ቁስላም ወያኔ ምላጭ ስቦ ንጱህን እናቶችና ልጆችን መግደል ጀግንነት መሰለህ ? ? ቅዘናም የሹባሽ ልጅ ! ! ! ችጋራም ! ! !

  10. ahun bzu tebale ebakachu enezih sewoch bezerfe bzu taktik sistem zerochachn aydelum yemilutn chfchfew gedelu hodam yehone amhara weym oromo …metekemiya adrgew endemikebrut mawek alebet enesu wanaw tgri hwehat yalewn hlm lemasakat yemiyaschlachewn hulu neger metekem yfelgalu gobez zari hwehat wede oromo lemn zore blen ende adis 25 amet Nsuh zigoch bezerachew mknyat endaltechefechefu anhun ahun adisu neger weyani bezr lhikanu mknyat be ethiopiya lay werera bemakahid ye ethiopiyan habt bekuttru sr adrgal lilawn yezer ashangulitoch sipewzu andu almech silachew andun siyametu lilaNaw hodam lemn yaNaw tebarere blo enkan ayteykm hodun bcha slezih weyani yemiyasb lezawm bechklatu yemiyasb oromom hone amhara ayfelgum mknyatum enesu betunchachew slehone yemiyasbut kelilaw gar aygetmumu wanaw ameSu mehon yalebet ye Nesanet tyaki new gedlew chefchfew lila mawenabeja endemiyametu yenorubet tegbarachew slehone weyani ihadg yweged neSanetn begara lmeteyek menesat

  11. Tedegmobn endall bedgmt alamn, keto mn yhon bewoyanie lay aTefawi Tqat endanwesd ejachn yeyazn, tegelen tedebdbn, tewarden, tefenaqlen zm hunoal wenieachn. Mnm aynet diskur woyanien liyaswegd aychlem, tegbarawi madmat tnshm bthon, memtat bcha new woyanien miyachenf, gedayu mefthiew. Moto mot mefratu, keto lemn sheshen kaTefa mtu.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*