በሰሜን ጎንደር የጭልጋ የቋራ እና የመተማ ሕዝብ እርቀ ሰላም ባለው ወያኔ ላይ ተቃውሞውን ቀጥሏል::
በሰሜን ጎንደር የጭልጋ የቋራ እና የመተማ ሕዝብ እርቀ ሰላም ባለው ወያኔ ላይ ተቃውሞውን ቀጥሏል::
#Ethiopia #Gonder #Ethiopiaprotests #MinilikSalsawi #EPRDF
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ወያኔ በሚከተለው የጎሳ ፖለቲካ በሕዝቦች መሃል ግጭትን እየፈጠረ እንደሆነ እና ታሪካዊ የኢትዮጵያ መሬቶች ለሱዳን ለመስጠት መስማማቱን በመቃወም የሚደረጉ ተቃውሞዎች የቀጠሉ ሲሆን ወያኔ ሕዝቡን ይቅርታ ለመጠየቅ በጭልጋ ወረዳና አይከል ከተማ በመተማና ቋራ ወረዳዎች እርቀ ሰላም በማለት ሕዝቡን በይቅርታ ስም ለማታለል ያደረገው ሙከራ እንዳልተሳካለት የአከባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል::ሕዝቡን ታቦት አስወጥቶ እርቀ ሰላም እያለ ለማጭበርበር እየሞከረ ይገኛል::ሕዝቡ ነቅቻለሁ በቃኝ ብሏል::
እናንተ ሕዝቡን ለማረጋጋት የምትሞክሩት ሲጨንቃችሁ እና መግቢያ ስታጡ ነው እንጂ የሕዝብ ጉዳይ ሳስቧችሁ አይደለም ሕዝቡ ተረጋጋሁ መልስ አገኛለሁ ብሉ የተለመደ ኑሮውን ሲቀጥል እናንተ ደሞ ተንኮላችሁን ትቀጥላላችሁ አያት ቅድመአያቶቻችን ያስረከቡንን መሬት እና ታሪካችንን ለሱዳን ልትሰጡብን ነው አብሮ ተባብሮ ተከባብሮ ሲኖር የነበረ ሕዝብ ቅማንት ወልቃይት አማራ ብላቹ ከፋፍላችሁ ለማባላት እየሞከራችሁ ነው::ሰርጎ ገቦችን አምጥታችሁ ወንጀል በመፈጸም በሕዝብ መሃከል ደም መፋሰስ እንዲፈጠር ታደርጋላችሁ በማለት ሕዝቡ ንቅተናል ሲል ተናግሯል::
ወያኔ በሰሜን ጎንደር ያሰበው ያልተሳካለት ሲሆን ሕዝቡ በንቃት እየታገለው መሆኑ ታውቋል::በሰሜን ጎንደር በጭልጋ እና መተማ እንዲሁም ቋራ ወረዳዎች ተከስቶ ነበረዉን ግጭት በሰላማዊ መንገድ በእርቅ ስነ ስርአት ለመፍታት በተጠራ ስብሰባ ላይ የሃገር ሽማግሌዎችና የአካባቢዉ ነዋሪዎች ወያኔን ቁም ስቅሉን እያሳዩት ይገኛሉ::#ምንሊክሳልሳዊ


ሀሀሃ
ይኽ ወያኔ ማለት ዕውነትም የደደብ እና የባንዳ ጥርቃሞ ! ! !አማራና ኦርቶዶክስን አጠፋለሁ እያለ ትናንት ሲምል ሲገዘት የነበረ አሁን ታቦት ይዞ ሲወጣ ዕውነት ምን ማለት ነው ? ?
Yechgrachn mensie woyanie new, yegondern meriet wosede, lesudan seTe, qmant tenes bemalet qeseqese, ahunm yhn tenkolun yebeleTe lemaTenaker eyesera new. Mefthiew Tere- woyanie tglun aTenakren tgrie woyanien maTfat new. Mot le etiopia Telat woyanie
Tenesu yehin joro tebi 1 le 5 tigren enaswegd
erqelam Endet ?
demo weabot hedachu
WEYANE KKKKKKKKKKKKKKKKKKKKK
SIANUN le Hizb asrekibu !!! hedulin new yemilw HIZBU !!!!!
ሱዳን መተት ለወያኔ ያድሳል በገንዘብ በፊት
አሁን መሬት ክፈል ገንዘብ አላቂ ነው አለው
Embi ashaferen wogdu enbelachew dfretachew enj le ensus man feqdolache. Mot le woyanie
Embi ashaferen wogdu enbelachew dfretachew enj le ensus man feqdolachew. Mot le woyanie
እረ ጎንደር ንቃ ንቃ ንቃ የቲወድሮስ አጥንት፣ የፋሲል አጥንት ይወጋሃል፤ ተዋረድክ፣ተገደልክ፣ዘሪህ ተፋ፤ እረ ተነስ፤ እርስበርሲህ መባላት ትተህ በጠላቲህ ወያነ ላይ ተነስ. መረቲክን ነጥከህ፣ መብትህን ነፈገህ፤ በትዘግቶ አካተለህ፤ ካንተ እሱ በስሎ እርስበርስ አጋደለህ!!! እረ ተው ንቃ ንቃ. ለወገንህ ድረስ፤ ወልቃይተው ተገደለ፣ዘሩ ጠፋ ጎንደረ ነኝ ስላለ፣ አማራ ነኝ ስላለ፤ ተነስ ለውገንህ ድልስለት፣ የተወድሮስ አጥኒት እሾህ ሆኖ ሳይወጋህ. ተነስ ታጥቅ ማንነትክን እንዳያቶችህ እንዳባቶችህ ወያነርን አፈር በመከለከል አሳየው።
ሕዝቤ አንድ ላይ ተነስ
mewashet ayalqm wey?