የኩላሊት ጠጠር ( KIDNEY STONES) (ዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)
የኩላሊት ጠጠር ( KIDNEY STONES) ==== (ዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ==== የኩላሊት ጠጠር ምንም ዓይነት ምልክት ሳያሳይ መቆየት የሚችል ሲሆን ከኩላሊት ተነስቶ በሽንት ማስወገጃ መስመር እስከ ፊኛ ድረስ ሊያደርግ በሚችለው ጉዞ ምክንያት ምልክቶች መታየት ይጀምራሉ፡፡ የኩላሊት ጠጠሮች ጠጣር የሆኑ ትናንሽ …