ሙስሊሙን ማህበረሰብ ለማሸማቀቅ እና ለማሳቀቅ ፍተሻ በሚል በተለያዮ መስጅዶች የማዋከብ ተግባራት በሰፊው ተስተውለዋል
መንግስታዊ ሽብርና ትንኮሳ ይቁም!
ሙስሊሙን ማህበረሰብ ለማሸማቀቅ እና ለማሳቀቅ ፍተሻ በሚል በተለያዮ መስጅዶች የማዋከብ ተግባራት በሰፊው ተስተውለዋል
ይህም ሆን ተብሎ የህዝቡን አቴንሺን ለመስረቅና ለማሳቀቅ የሚፈፀም መንግስታዊ ሽብር ነው። በሙስሊሙ ማህበረሰብ ከ1987 ጀምሮ የሽብርና የግድያ ተግባራትን ማን እንደፀመ ህዝቡ በሚገባ ጠንቅቆ ያውቃል ። በመሆኑም ራሱ ገድሎ ገዳይ የሚያፋልገው ኢህአዴግ ሆይ ፖሊስና ደህንነቶችህን ከመስጅዶቻችን ዘወር አድርግልን። ትንኮሳህን ተውልንጅ ሰላማችንን ከማንም በላይ በረህማኑ ከዚያ በታች በምእምናኑ የተጠበቀ ነው።
ለመረጃ ያህል
ህገወጡ መጅሊስ ና መንግስት ባሳፍነው አንዋር መስጅድ ቦንቡን ያፈነዳውን ህብረተሰቡ አሳልፎ ይስጥ በሚል ውንጀላቸውን ቀጥለዋል
የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ጉዳዮን ለማራገብ በዚህ ሳምንት ብቻ ከ17 በላይ ዘገባዎች ተሰርተዋል
ባሳለፍነወረ ሳምንት የ12 አመትን ጨምሮ ቁጥራቸው ከ50 በላይ የኦሮሞ ተወላጆች በመንግስት ተገድለዋል ።
ሙስሊሙን ማህበረሰብ አሸባሪ አክራሪ የሚል ስያሜ በመስጠት በመውሊድ ላይ የተደረገ በማለት ርስበርስ ለማባላት የጥላቻ ሰበካዎች በመንግስት መገናኛ ብዙሃን ቀጥለዋል። ሙስሊሙም ይህን በመረዳት አንድነቱን በማጠናከር መንግስታዊ እና መጅሊሳዊ ሴራን ማክሸፍ አለበት





+2
ኣዛኝ መሆንህ ነው ፍተሻው ለህብረተሰቡ ደህንነት ነው ደሞም ተገቢነቱን ሁሉም የተቀበለው ምትሉት ከረብሻው ጋር ኣብሮ ኣለቀባችሁ እንዴ?
Tebeke malet Muslimnim
Yichemeral lemin tebekan
Indemiferu ayegebagnem insu
lememot yemimegnu ke hone
lemin somalia weyim Syria
ayihedum.
ፈንጂ በተጠኑ ሥፍራዎች ለማዘናጋት ወያኔዎች እያሥቀመጡ ነው ጥንቃቄ ይደረግ
ወያኔ የሀገራችን ትልቁ አሸባሪ ድርጅት ነው!!!
Igna lemin hulgize
Mengitsin kemewkes min
Iyetefesteme indehon asbu.
Negerochin wede tenkol atasbu
Negeroch iyeteblshu neaw.
i apreciate weyane how they get illiterate (mehayim) police and militaries.
Please police and military think as Ethiopians.
Sorry no police understand English.
If they were educated, they will not be TPLF slaves.
Our country is being sold to SUDAN. Stand up.
መረብ ተከዜ! አታፍርም ብቻህን ደጋፊ ሰትሆን?? ይገርማል! አበው የተረቱትን ተረት ውሻ በበላበት ይጮሃል የሚለውን በትክክል በአካል ቆሞ በአንተ ላይ ባየውም ቅሉ አሪፍ ከሆንሽ በአራዳ አባባል ልንገርሽና ሼም ይቆንጥጥሽ ሽል በይ እሽ። ከዚህ በኃላ ግምገማ የለም አትገመገሚም አይዞሽ።
Dimtsachin Yisema
Yemiseraw ke terrorist g7
neaw akerkariwun inebetesalen.
Haji Nejib teteyaki
Nehe iwek.
የሰሞኑን የወያኔ ሁኔታ በጥሞና ለታዘበ ሰው ልክ አብዶ መሞቻው ከተቃረበ ውሻ ጋር ይመሳሰላል። መሞቱ አይቀሬ የሆነው እብድ ውሻ ያገኜውን ከመናከስ ወደኋላ አይልም።በተመሳሳይ ሁኔታ ወያኔም ሰሞኑን እያደረገ ያለውን እንመልከት፦
፨መሬታችን ለሱዳን ስጦታ አቀረበ።
፨ራሱ በብሄር ላይ የተመሰረተ ክልል ከልሎ፤ይሄውላችሁ ይሄ የናንተ የኦሮሞ ክልል ነው ብሎ ያስረከባቸውን
መሬታቸውን እንደገና አሁን ደግሞ ሲሻው ከፈለጋችሁ ገደል ግቡ እንጅ ፈልጌዋለሁ ሲላቸው የለም መሬታችንማ
ለቀን የትም አንሄድም ያሉትን ንጹሃን በአረመኔ ወታደሮቹ ማስፈጀት ይዟል።
፨በታሪክ ተደርጎ እማያውቀውን መስጊድ ውስጥ ፈንጅ አፈንድቶ የዋሆቹን ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ለመወንጀል
ሞከረ።
፨ በቲቪ መስኮት ብቅ እያሉ የሚያወርዱትን ስድብና ዛቻ ስራየ ብለው ተያይዘውታል።
ለዚህ ነው ወያኔ ሰሞኑን አብዶ ሞቱ እንደተቃረበ ውሻ አይነት ሆነብኝ ያልኩት።
Lemen mekele hedeww ayfeteshum. Belgena hulu kelay new yemetaben. Egna cheger yelenem . one Ethiopia.
NAJlb men aynet mastewal yinesah nehe iyetebale yalew
behegemegisu ahunim bihon meret yemingist ena yehezeb neaw
Selezih beakababiw yale yifenakil sayhon temetatagne kassa
bale yizota kehone bayhonim inkoa kind of disturbance allowance lisetew yegebal neaw saygebahe atawra.
be Ethiopia Muslim ena Orthodox Mehon
wenjel new eko !!
Ashebare teblenal
eskeyalf yalefal,, ayzon !!!
realy woyane is now mad dog.
Fesam lebeh yemimegnew lele aciberbari ahunma tenektobachehol indelebeh
Genzib indeleb melalak Amerca
Getachehu nat mewashet bedemachueh tewahedoal Jawar
Mohammed meriachehun ineyezewalen.
we shoud pray to God what kind of devil created in the land of ethio?
TEDE,ante ketafi hoamlaku neh weym 25 ametat mulu getochih / zemedochih yeserutin ena yeqetelubetin Ethiopian ena hizbuan yematifat gif endatay endatastewil aynm hone aymiro yaleh atemeslim. 25 amet 1 enkun lehizb yemebej neger sayseru getochih behabtna bemewashet yedelebu yeseytan lijoch nachew. KeSeytan demo mechem begin melkam sira, fire ayitebekm. E/r lhizbua sil mihretun yawrdelen. Getochih yebanda lijoch silehonu bizeh silmiyafru bebetachinet menfes selemisekayu new yemaninet Jews yasabedachewna arenenewech yehonut. yante betewinn bechifin zerengnet yemitdegifachew.
Ewnet ewnet bilehal
አጭበርባሪው መንግስት መስጊድ ላይ እሚያደርገው ነገር አለ ንቁ ቦብ አጥምደው ይወጣሉ ፡ ያለምንም ምክንያት የሰዉን ደም እያፈሰሰ የሚገኝ መግስት ነው። የተኮል የመሆኑ ምልክት መስጅድ መፈተሻቸው ነው ንቁ
ህዝበ ሙሥሊም እንዲሁም ህዝቦች ራሣዥሁን ጠብቁ አሸባሪው ወያኔ ፈንጂ እያሥቀመጠ በየቦታው እየታየ ሥለሆነ ትይተንቀቁ.
ምልክት ብቻ በቂ አይደለም በተግባር ህዝብን እየጨረሡ
ያሉ ባለሥልጣን ተብዬዎችን በክትትል ይወገዱ
በኦልድ ኤርፖርት የሚገኙ
ኮድ 2-81044 የጅነራል (ኖርዌይ ኤ.አካባቢ)
ኮድ 2-A20502 ሚንሥቴር ተብዬው (ኤፋርም)
ሣሞራ የኑሥ ከሥፍራው ለቋል
መረጃው ይቀጥላል…..
ህብረተሠቡ ውሥጥ መሸሸግ የአሸባሪነት ምልክት ነው ውጡልን ወያኔዎች