ደግሜ አስጠነቅቃለሁ – ግርማ ካሳ

==================
ላለፉት በርካታ አመታት የኢትዮጵያ ፖለቲካ እየከረረ ነው፤ ብሄራዊ እርቅ ያስፈልጋል እያልን ስንጎተጉትና ስንጽፍ ነበር። ህዝብ ይሄንን መንግስት በጣም እንደሚጠላ፤ ሕዝብ ጨዋ ስለሆነ ታግሶ እንጂ የመረረው እለታ ጉድ እንደሚፈላ ስንናገርና ስናስጠነቅቅ ነበር። ሰዎቹ አልሰሙንም። ጭራሽ 100% አሸነፍን ብለው ለሕዝብ ያላቸውን ንቀት በገሃድ አሳዩ።
ከአንድ ሶስት ወራት በፊት በዲቪ የመጣ አንድ የመንግስት ሰራተኛ “ ነገሮች በጣም ታምቀዋል። ሰው በጣም ነው የጠላቸው። There is a gathering storm” ነበር ያለኝ። እንደውም ይሄ ሰው አሁን የስርዓቱ ተጠቃሚ የሆኑቱን ጥቂቶቹን “ዜጎች” ብሎ ነበር የሚጠራቸው። ለምን ብዬ ስጠየቅ “እነርሱ እንጂ እኛ እኮ ዜጎች አይደለንም”” ነበር ያለኝ። ያን ያህል ነበር ጥላቻዉን የገለጸልኝ።
ይኸው እንዳስጠነቀቅነው እየሆነ ነው። ሕዝቡ ተቃውሞዉን እያሰማ ነው። ወያኔዎች ነገሩ ከቁጥጥር ዉጭ ሆኖባቸዋል። ከአንድ ሳምንት በፊት አምቦን አረጋግተናል ብለው ነበር። ብዙ ሰው ገድለዉና አስረው። ሆኖም “ስንገድለው፣ ስንድበድበው አፉን ይዘጋል” ያሉት ሕዝብ እንደውም የበለጠ አምርሮ ወጣ።
አምቦ ብቻ አይደለም፤ በአምቦና በአዲስ መካከል ያለችው ቡራዮም የጦርነት አውድማ ሆናለች። የመንግስት መስሪያ ቤቶች ፣ ሱቆች በሙሉ ተዘግትተዋል። ከቡራዪ አዲስ አበባ መንገድ የለም።እንግዲህ ቡራዮ ማለት ትንሽ ሄድ ካልን ፣ አስኮ፣ ከዚያም ጉለሌ ነው የምንደርሰው።
አዲስ አበባ አፋንጫ ላይ ያሉትን አገዛዙ ማረጋጋት ካልቻለ፣ እንደ ዶዶላ፣ ባኮ፣ ነጆ፣ ቆቦ..ያሉትን እንዴት ነው የሚያረጋጋው ??
በጉልበት፣ በኃይል ይሄን አይነት ፣ እኔ በእድሜዬ አይቼ የማላወቀዉን ተቃዉሞ ማስቆም የሚቻል አይመስለኝም።
ለጊዜው አሁን እያደረጉት እንዳለው ብዙዎችን በመግደልና በማሰር ለጊዜው መረጋጋት ቢያመጡም፣ በከፋ ሁኔታ እንደገና አመጹ መቀስቀሱ አይቀርም። አሁን ህዝቡ በሰላም ነው እጆቹ እየዘረጋ ድምጹን የሚያሰማው። ግን እየከፋ ከሄደ፣ ጣሊያን ፋሺስትን ባለው መሳሪያ ሁሉ እንደመከተ ፣ መሳሪያዉን እና ጎራዴዉን መወልወል መጀመሩ አይቀሬ ነው። ያን ጊዜ የሰላም ሳይሆን የአመጽ እንቅስቅሴ ነው የሚሆነው። ያን ጊዜ በአንድ ወገን ብቻ ሳይሆን በሌላኛውም ወገን እልቂት ይጀመራል። አገሪቷ ወደ ሶሪያ አይነት የርስ በርስ ጦርነት ዉስጥ ትዘፈቃለች። በዙህ ሂድት ደግሞ 200% የሚከስሩት ሕወሃቶችና ደጋፊዎቻቸው ነው። ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው። ማን ምን እንደሆነ በሚገባ ይታወቃል።
በመሆኑም በአስቸኳይ የወያኔ ታጣቂዎች ተኩስ አቁመው፣ ተቃዉሞ ከሚሰማባቸው ቦታዎች ለቀው እንዲወጡ እንጠይቃለን። እነርሱ ባሁኑ ጊዜ ለሕዝቡ አለርጂክ ናቸው። የነርሱ ብቅ ማለት ህዝቡን የበለጠ ያስቆጣል።
አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ በአሁኑ ጊዜ የት እንዳሉ አይታወቅም። አሻንጉሊት መሆናቸው ሰሞኑን በገሃድ ታይቷል። እንደ አንድ መሪ በዚህ ወቅት በቴሌቭዝን ቀርበው ህዝቡን ፣ ባይሰማቸውም እንኳን፣ ለማረጋጋት መሞከር ነበረባቸው። አላደረገትም።
ሆኖም ግን፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ እንደመሆናቸው፣ ቢያንስ በዚህ ወቅት ድፍረት አግኝተው፣ ቆራጥ ዉሳኔ ያሳለፉ ዘንድ እንጠይቃለን። ስልጣኑ በሕግ አላቸው። እርግጠኛ ነኝ ፓርላማውንም ቢሰበስቡ፣ 5% ብቻ ሕወሃቶች ያሉበት ፓርላማ ከጎናቸው ይሰለፋል። እነ ሶምራ የነሱስ፣ እነ ጌታቸው አሰፋ፣ ኢትዮጵያን አኬልዳም (የደም መሬት) ሲያደረጉ ዝም መባል የለባቸውም። አቶ ኃይለማሮያም ሊያስቆሟቸው ይገባል። በዚህ ወቅት አቶ ኃይለማሪያም ዝምታን ከመረጡ ግን ለሚፈሰው ደም ሁሉ እርሳቸውም ተጠያቂ ነው የሚሆኑት።
አጋዚ ሕዝብ ከሚኖርበት ከተማ እንዲወጣ ከተደረገ በኋላ፣ ለተፈጠሩት ችግሮች የፖለቲካ መፍትሄ መፈለግ አለበት። ሕዝብ አገዛዙን ተፍቶታል። ኢሕአዴግ የመግዛት ሞራል ብቅት የለዉም። አገዛዘን እንዳለ ስልጣን ላይ የሚያቆይ ኮስሜትክ ለዉጥን ህዝቡ አይቀበልም። በመሆኑም አቶ ኃይለማሪይም የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም በማድረግ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር እንዲኖር ቢያደረጉ ጥሩ ነው።
አሁን 11 ኛው ሰዓት፣ አምሳ ዘጠነኛው ደቂቃ ላይ ናቸው። በኦሮሚያን በጎንደር የተነሳው ተቃዉሞ የአዲስ አበባ ህዝብ ወይንም የጎጃም ወሎ የመሳሰሉት ከተቀላቀሉት፣ ሁሉም ነበር አበቃ ማለት ነው። ህዝቡ ያኔ በሕይወታቸው ነው የሚዉጣቸው። ለራቸው የሚበጅ ነገር ማድረግ ካለባቸው ማድረግ ያለባቸው አሁን ነው።
አቶ ግርማ አዋቂ አንዳንድ ጊዜ አያውቅም ! ! ! ወያኔን እንደ ሰበአዊ ፍጡር ቆጥረህው ነው ? ? ? ታስታውሳለህ ጋዳፊን ከመንገድ ከተደበቀበት ቱቦ ውስጥ የለውጥ ኃይሎቹ መዘው ሲያወጡት ምን እንዳለ ? ? ” whats wrong? ? whats going on ? ? …..ወዘተ ነበር ያለው። አሁን ለመጨረሻው ግብግብ ነው ማተኮር ያለብን እንጅ ወያኔ ይሰማል ብለን ጊዜ ባናቫክን ጥሩ ነው። ” The hourse is briddled and the sward is drawn” የኢትዮጵያ ሕዝብ ደግሞ አይተላለቅም።በጣም ትልቅ ሕዝብ ነው።መሪ ነው እንጅ ያጣው።የሚተላለቅ ቢሆን ኑሮ ለለፉት 25 ዓመታት ወያኔ ሲጋብዘው ይተላለቅ ነበር አልሆነም።
Ato Girma we are in the eleventh hour. The ball is no more in Woyene’s turf. The power is now tilting towards people. Woyane had been given ample time to decide either to be with people or against. He has decided to go against the will of the people. No more Hailemariam, no more discourse , no more compromise, Woyane has to go once and for all. It has to be dumped into the dust bin of history. No force in the world could save Woyane . It has to be doomed. Any last ditch attempt under the formation of “woyane’s like people government” as proposed by ato Girma is null and void . It is simply life saving tactics of Woyane who is already rattling in its death bed. As the Ethiopian adage says: yeneberen chira kyazu aylekum”. It is high time to put the last nail , on our arch enemy woyane ,On his coffin. We had given our cheeks thousands of times beyond what Jesus thought his deciples. Of course it was kind of teaching promotes submissiveness. Enough is enough.
መቶ በመቶ ያሸነፈው ወያኔ ሕዝብ እጨረሰ ነው ከተመረጠ ታድያ ለምን እመራዋለሁ የሚለው ሕዝብ በርሃብ፣በጥይት ይቆላል? አይደንቅም ጉድ ነው ነገሩ!
በአማራና በኦሮሞ መካከል ያስነሳውስ ግጭት መቼ ይብዳል ትላላችሁ? አቅጣጫ ለማስለወጥ ጎሳን ከጎሳ ማጋደል፣መግደል ስራው የሆነው ወያኔ ጋር ያሉ ምሁር ተብየዎች እባከችሁ ሳይማር ራቁቱን እየሄደ ያስተማራችሁን ወገናችሁን አታጥፋ/አትጉዲት/!ጥፋት ይቁም
ተው እንደሰው አስቡ?
People are the POWER !!!
What is next ? “Huletegnaw tifat ke kedmow idaibis” we got to be ready and stand strong. Wuyanes are “EVIL”. THEY will go now to more mass killings. There is NO leadership now. We got to start thinking post wuyane now. Unity! Unity! And UNITY!
IT is time to call one nation wide rally including Addis Abeba. A committee inclusive of all peoples, parties youth, academicians and even from the military must be immedaitly stablished. There is a LIGHT at the end of the tunnel now.
Those who make peaceful revolution impossible will make violent revolution inevitable.
John F. Kennedy
Tigrayan fascists have forced Oromo to resolve to violence. I am more then convinced this is the beginning of the and of TPLF. We Oromo stress nonviolence in our undertaking and warn against attack of other nationalities, looting of property or any ill-discipline. Almost every community has acted in accordance with this this and most of the demonstrations were peaceful. The real enemy of Oromo are tigraya fascists and no other ethnic group.
Vdf
I love your comment. We have to asume woyane is crocodile. Period!!! Now what is anoying is where are olf and g7. Today Ethiopians need action but not press release, For how many years we have to hear press release?
****shut up
****unite
****kick Woyane’s ass
Wayne has to go begin with Tplf con not represent Ethiopian people second no morality to lead this people there is so many thing to tell the truth
Weyane should be ready to go before some thing get wrost.
ክቡር የኢትዬጵያ ህዝብ ሆይ በወያኔ መንግሥት ላጋጠማችሁ የኔትወርክ መቆራረጥ እና በብሄራዊው የመረጃ አጋጅ ድርጅት በኢንሣ በቂ የመረጃ ፍሠት ለመገደብ እየተንቀሣቀሡ መሆናቸውን እና የባንክ ግልጋሎት እየተቋረጠ እንደሚገኝ ያለኝ መረጃ ያመለክታል የተቻላችሁን ባለሞያ በመጠየቅ የ ነፃ vpn ግልጋሎት በመጠቀም መረጃውን ፍሠት እንዲበዛ ሁላችሁም የየበኩላችሁን የዜግነት ግዴታችሁን ፈፅሙ።
ሞት ለወያኔ!!!
አቶ VDF, ልክ ነህ olf እና አርበኞች ግንቦት ሰባት ይህንን ሕዝባዊ ቁጣ ገብተው የተቀናበረ አቅጣጫና ወሳኝ አመራር ካልሰጡ በኁላ ሕዝብ ያመጣው ድል ላይ መጥተው ፊጢጥ ለማለት ነው እንዴ ? ? የሻቪያ እስረኝነት ይብቃና ትግሉን ተቀላቀሉ።አሁን የሰላም እንቅልፍ መትኛት የሚቻለው ትግራይ ውስጥ ብቻ ነው። በትግራይ ውስጥ የግበሬዎች ሰብል ሲቃጠል አናይም፥ሕዝብ ለሕዝብ ሲጋጭ አናይም።እስቲ እግዚአብሔር ያሳያችሁ 18 ሚልሊኦን ሕዝብ የሚላስ የሚቀመስ አጥቶ በጣረሞት ላይ ባለበት ስዓት ላይ እንዴት ያለ ፍጡር ነው የእርሻ ሰብል በስሜን ጎንደር እያቃጠለ ያለው ? ? እውነትም የትግራይ ህዝብ አልተጠቀመም ! ! !
Gonder gonder we do not wont neftegna tenkay yesytan zer.oromia is for oromo.no more ethiopia.rip emye minelik ortodox devil.no more ethiopia.rip ethiopia and the habesha seytan zer.
Time has come when all ethiopians should stand together and fight back this bandit government. The Wayne it’s incubated agents are killing Ethiopians particlarirly the Oromos. They lndjscrimately killing innocent people including children. They do this to stay on power and to protect their property. The more they kill the deeper the grave they dig for their burial. There is no exit and hide, even Tigray people will not hide you. This warning is applied to all Tplf incubated agents and commanders, shooters, cadres and security personnel who are washing their hands with our innocent children,s blood.
Abdelaziz
Im 100% sure you are not oromo but you are woyane. Woyane means devil so that there is no comprmise between woyane and us ( oromo and amhara) therefore the only option have left is leave our country and go hale. Ethiopia is for ethiopian only not for devil.
Abdelaziz, aka Hagos,
You stupid Agame you have effectively used this divide and rule tactic for the last 24 years and saw the seed of animosity between Oromo and Amhara. You divided the country on religious, ethnic and other hundred of categories to serve your satanic interest of staying in power for 100 years. But people have finally recognized your devilish schemes and are saying go to hell,we will not be divided and cheated by illiterate Tigrayan looters. As Jawar Mohammad said “TPLF has used the same card several times and now cannot win”. We Oromo say our enemy is TPLF and its surrogate OPDO, not Amhara r any other tribe. Thus I advice you to go hang yourself the next lamppost, you retarded Agame.